Ads skipped

ወንድሜ ጫማ ለማስጠረግ በወጣበት ታፍሶ ተወሰደ! በሚዲያ ሳየው ልቤ ትርክክ አለ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

130K views · Aug 10, 2026 · People & Blogs

Comments · 258

  • @asnabelayneh7228 · 1 month ago (edited)

    እህት የእናት ምትክ ነች የሚባለው ትክክል ነው የወንድም ነገር የሚያውቅ ያውቀዋል ጉዳይ መቋጫ ሲያገኝ ክብር ለአምላካችን ብቻ እንሰጣለን እግዚአብሔር ሆይ እባክህን አገናኛት

    15

  • @BertkanSisay-q1k · 1 month ago

    እግዚአብሔር ድምፃቸውን ያሠማሽ ግን ይመሣሠላሉ

    35

  • @shegawekindu866 · 1 month ago

    እግዚአብሔር ያገናኛቹ ተዓምሩ የማያልቅ ድንቅ አምላክ መድሐኒዓለም ይድረስልዎት

    46

  • @DerejeNegash-v4c · 1 month ago

    እግዚአብሔር  አምላክ ከነፈቅሻቸው ወንሞችሽ አምላክ ያገናኝሽ

    19

  • @HiwotFikre-j4z · 1 month ago

    እግዚአብሔር ድምጻቸውን ያሰማሽ

    29

  • @binast6795 · 1 month ago

    ይሂ ሁሉ መከራ ኣንዱ የጦርነት መጥፎነት ነው: ሞት ብቻ ኣይደለም ጦርነቱ የሚፈጥረው: መጠፋፋት: መፈናቀል: የኣእምሮ መዘናበግ❤

    9

  • @bahrainbh4835 · 1 month ago

    አላህ ይርዳሽ ኡፍ ከባድ ነው የጦርነት ውጤት አላህ ሰላምን ያውርድልን አሁንም

    10

  • @ሙኒረ · 1 month ago

    እህት እኮ ከእናት እምትለይበት  ነገር የለም በተለይ የመጀመሪያ ሴት ልጂ

    12

  • @Ermeyes · 1 month ago

    መሲ እግዝአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ለሰው ችግር እየደረሽ ስለሆነ ወንድሞቿን እግዝአብሔር በሰላም ያገናኛት

    23

  • @Raheldessie-o8i · 1 month ago

    የኔ እናት ፈጣሪ ያገናኝሸ  የኛም እናት  ሁሌ ነበር የምታለቅሰው የኛም ወንድም በዛ ሰአት ነው የደርግ ወታር የመጀመሪያ ልጁአ ነበር የት እንደደረሰ አይታወቅም ተመሳሳይ ነው ጦረነቱ እንዳቆመ ደህና እንደሆነ ለሰው ተናግሮ ነበር ከዛ ከኢትዮዺያ ውጭ እንሰደወጡ ነው የተሰማው ወንድሜን ባላቀውም ሁሌም እናቴ ግን ታለቅስ ነበር በጣም ከባድ ነው አይዞሽ ድኔግል ማሪያም ታገናኝሽ

    4

  • @subael73 · 1 month ago

    የለመንሽውን የሚሰማሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት 💒🙏

    6

  • @Nona-u1n · 1 month ago

    የኔ እናት ቸሩ መድኃኔአለም ያገናኛችሁ አይዞዎት😢

    67

Up next

LIVE

ለልጄ ጥሩ አባት አልመረጥኩላትም! በ15 ዓመቴ በባህር ተሰደድኩ #shegerinfo #meseretbezu

SHEGER INFO · 57K views

LIVE

ከስዊዘርላንድ ድረስ የመጣሁት ለዚህ ነው! አውሮፓ ያላችሁ ሁሉ መልክቴን አድርሱልኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 218K views

LIVE

ከእናቴ ጋር ፍርድ ቤት ተካሰን ቆምን! ሰው ሀገር የለፋሁበትን ንበረቴን ተካድኩ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 265K views

LIVE

ለ22 ዓመታት ይሄን ሚስጥር ይዤ ኖሬያለሁ! ጥያቄዬ እንዲመለስ ወደ ህዝብ መጥቻለሁEyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 189K views

LIVE

ባለቀለም ህልሞችን እንደሰራ አላውቅም ነበር: በሩጫ ነው የተዋወቅነው: የቶምና የረቂቅ አስደናቂ የፍቅር ህይወት #love #family #enattv #ebs

Enat Tv /እናት ቲቪ · 33K views

LIVE

እናቴ ለእኛ ምግብ ፍለጋ በወጣችበት ነው የጠፋችው| እሷን ፍለጋ ነው ከሀገር የወጣሁት! (DNA) ውጤት ምን ይሆን?#shegerinfo #meseretbezu

SHEGER INFO · 60K views

LIVE

ህዝቡ የደረሰዉ መረጃ ከእውነት የራቀ ነው || ካቅሜ በላይ ሲሆን ሚድያ ላይ ወጣሁ || በ channel 1 TV ምን ተፈጠረ? @erq-media-TV

Sami Studio · 40K views

LIVE

የታክሲ ሹፌሩ በስለት አስፈራርቶ ከደፈራት በኋላ ..? || ከአእምሮዬ በላይ ሆነብኝ || ልቤን የሰበረው ታሪክ @erq-media-TV

Sami Studio · 39K views

LIVE

ልታደጋቸው የተሰደድኩላቸው ቤተሰቦቼን ካንሰር ቀጠፈብኝ || ከዛ በላይ ግን የባለሀብቶቹ ጉድ እጅግ በጣም ያሳዝናል @erq-media-TV

Sami Studio · 27K views

LIVE

ጥፈቱ የማነው ?የኔ ፀሎት እኮ ሌላ ነበር #story#ethiopianpodcast#love #ethiopia

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 163K views

LIVE

"ማንነቴን ማወቅ ብቻ ነው የምፈልገው!" ከዓመታት በኋላ የተገናኙት እናትና ልጅ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 249K views

LIVE

በመጨረሻም ተገናኙ! ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ ተደረገላት #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 110K views

LIVE

የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family

Maraki Weg · 690K views

LIVE

በእንባ አይኔ ተሸፈነ! ከ63 ዓመት በኋላ ተገናኙ| እንደ ወፍ ዘራሽ ማንም ሲጫወትብኝ ነበር።#shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 76K views

LIVE

ERIPM | ወልደየሱስ ዓማር ምስክር ታሪኽን መጻእን ~ 1ይ ክፋል

ERIPM · 10K views

LIVE

ATV Asena፡ እዋናዊ ሓበሬታ ቅድመን-ድሕረን ግንባራት / ጅሆ ብልጽግና ዘንበቡዎ ጽውጽዋይ/ብስራት ሓይልታት ምክልኻል ኤርትራ፡ ንህዝቢ ትግራይን ኢትዮጵያን

ATV asena · 16K views

LIVE

ለአሸንዳ በዓል በትዕዛዝ የሰራሁት በሚሊየን የወጣበት ሽፎን ከቤቴ ሲሰረቅ ህይወቴ ተበላሸ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 370K views

LIVE

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 484K views

LIVE

የ “DNA”ው መጨረሻ || እናቴ በአባቴ ተደፍራ ተወለድኩ @erq-media-TV

Sami Studio · 25K views

LIVE

ትዳሬን አትበትንብኝ ብዬ ለምኜው ነበረ|የ17 ዓመት ትዳሬ ነው የተበተነው|የልጆቼ እናት ነች ክፉ አልመኝላትም(@gizemedia1974)

Gize Media · 175K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.