Ads skipped

በእንባ አይኔ ተሸፈነ! ከ63 ዓመት በኋላ ተገናኙ| እንደ ወፍ ዘራሽ ማንም ሲጫወትብኝ ነበር።#shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

76K views · May 4, 2026 · News & Politics

Comments · 111

  • @SelamEshetu-u2e · 4 months ago

    የትልቅ ሰው ጨዋታ እኮ ደስ ሲል እርጋታቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን !

    33

  • @AtsedeGebreselassis · 4 months ago

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያገናኞት

    27

  • @TiruTiru-g8i · 4 months ago

    እናቴ እንኳን እህቶትን አገኙ ስለወንድሞትም እግዚአብሔርን በሕይወት እያላችሁ እንዲያገናኛችሁ መጸለይ❤❤❤

    14

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ለ · 4 months ago

    ያልተፈታ ህልም ኡፍፍፍፍ የኔ ዉድ እናት  እማማ ህመምወት  ዉስጤ ገብቶ እረበሸኝ    ወንድምወትን እግዚአብሔር  ያስገኝልወት  አይ ችግር አይኑ ይጥፋ

    9

  • @tesematamir8948 · 4 months ago

    ውድ የሸገር ኢንፎ አዘጋጅ ፣ጋዜጠኛ መሲ፣ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪ እና ጥሩ የህይወት ተሞክሮን የሚያሳዩ ናቸው። በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ። እማማ ከእህታቸው ጋር ጋር ከ63 ዓመታት በኋላ ጅማ ሄደው ማግኘታቸው በጣም ደስ  የሚል  ነገር ነው። እግዚአብሔር እድሜ የሰጠው  ሰው ብዙ ነገር ለማየት ይችላል ። እንኳን ደስ አለዎት።

    5

  • @RumanaAli-mj9cu · 4 months ago

    የኔ ናት ስንት ቁስል አለ ውስጦ በመጨረሻም አላህ ያስደስቶት

    15

  • @etihunhabesha1334 · 4 months ago

    እኒህ እናት ግን ቅርሳችን ናቸው እንንከባከባቸው እድሜ ይስጠወት ግን ብዙ ተፈትነዋል ጠንካራ ነወት

    5

  • @eleniabay6970 · 4 months ago

    እንኳን ደስ አላቹ ❤🙏❤ የአሰፋ ብርሽ ቤተሰቦች ብዙና ታዋቂ  ስለሆኑ በከተማው ጠይቆ የማግኘቱ ሰፊ ነው። የልጅነት ጓደኛዮ አልጋነሽ አሰፋ እህትሽን በማግኘት  እንኳ ን ደስ አለሽ ❤🙏❤

    6

  • @kediramanadem5122 · 4 months ago

    የዚች የአገሬ ታረክ ይገርማል፥ ደሞ የእላህ ስራ ይደንቃል፤

    11

  • @RebeccaAdamu-w2j · 4 months ago

    እሀት ሂሩት ይሆዋ አምላክ ከወንድምሽ እንዲያገናኝሽ እንፀልያለን

    11

  • @adetemaeryam6889 · 4 months ago

    እግዚአብሔር አምላክ ሽዱስ ስሙ የተመሰገን ይሁን እስይ ዬኔ አባታችን የአቡነ ኪሮስን ተአምር ልሰማነው አይዞት እናቴ  አምላክ አቡነ ኪርስ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን

    2

  • @helenabebe2353 · 4 months ago

    አይዞት እናትዪ እግዚአብሂር ያገናኝዎታል የሰበስቦቸዎል❤

    5

Up next

LIVE

ለልጄ ጥሩ አባት አልመረጥኩላትም! በ15 ዓመቴ በባህር ተሰደድኩ #shegerinfo #meseretbezu

SHEGER INFO · 54K views

LIVE

ስንተኛ ሚስቱ እንደሆንኩ አላውቅም!አገባችኋለው እያለ ገንዘብ የበላቸው አረብ አገር ያሉ ሴቶችን ነው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO and Sheger info plus · 134K views

LIVE

ልጇን እመለስላታለሁ | መራቤቴ የገባችው ህጻን እጣ ፋንታ | የእናት ስስት እና ናፍቆት

Egregnaw Media - እግረኛው · 44K views

LIVE

“DNA” ይመርመርልኝ ..? || ከካናዳ መቶ እኔንም አምላክንም ለምኖ የወለድኩለትን ልጁን እኔን አትመስልም አለኝ @erq-media-TV

Sami Studio · 46K views

LIVE

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና

Zara Media Network -ZMN · 87K views

LIVE

አይኔ እያየ ባሌ ቺት አደረገብኝ || የፊታችን እሁድ በገዛ ቤቴ ሊያገባ ሠርግ ደግሷል @erq-media-TV

Sami Studio · 106K views

LIVE

ይህን ሁሉ ችለሽ መቆምሽ ይደንቃል፥ ያልተሰበረች ሴት ! #story #ethiopianpodcast#ethiopia#lifestory

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 561K views

LIVE

ይሄን ያየ ይጠነቀቃል!ለማመን የሚከብደው የህይወት ምስክርነት! ከ አ አ ጎዳና_ካናዳ የ2 ድርጅት ባለቤት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO and Sheger info plus · 86K views

LIVE

ባለቤቴ መንገደኛ ሆነችብኝ | ልጆቼን በDNA ገላግሉኝ

Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 88K views

LIVE

እኔ ፍቅር ስል እነሱ ግን...? || አልቅሼ እምባዬ ደርቆ እንጂ ብዙ ነገር አለ || አሳዛኙ የእንጀራ እናትና የልጅ ታሪክ @erq-media-TV

Sami Studio · 44K views

LIVE

የአርቲስት ፅጌ የ33 ዓመት የታፈነ እውነት! ልጅ የማገኝ መስሎኝ ሰውነቴን በደልኩት | #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 144K views

LIVE

እኔን አታሎ ጀርመን ገባ!14 ዓመት በለፋሁበት ገንዘብ ህይወታቸውን ቀየሩ@shegerinfo @shegerinfoplus Ethiopia

SHEGER INFO and Sheger info plus · 193K views

LIVE

ልታደጋቸው የተሰደድኩላቸው ቤተሰቦቼን ካንሰር ቀጠፈብኝ || ከዛ በላይ ግን የባለሀብቶቹ ጉድ እጅግ በጣም ያሳዝናል @erq-media-TV

Sami Studio · 27K views

LIVE

EMS Eletawi የድሮን ክልከላና የፈጠረው ሽብር Wed 30 Sep 2026

EMS (Ethiopian Media Services) · 109K views

LIVE

ከ4 አመት - 24 አመት መከራ || መንፈሳዊ ጉዞ ላይ የተከሰተ የወሲብ ስህተት @erq-media-TV

Sami Studio · 128K views

LIVE

አዲስ አበባ ውጥረት ውስጥ ገባች : ትብብሩ መከላከያውን በታተነው: የኢትዮጵያ ሴቶች ታሪክ ሰሩ: ከንቲባዋ ከንቲባ ሆነች: Zewdu show 300926

Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው · 28K views

LIVE

ለመጨረሻ ጊዜ ምላሽ ለመስጠት መጥቻለሁ ግራ የተጋባው ቤተሰብ ማንን ይመን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 142K views

LIVE

ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara

Maraki Weg · 376K views

LIVE

የእናቴን ፎቶ እያየሁ አለቅሳለሁ! "አለች ወይም ሞታለች የሚለው እንኳን እረፍት ይሰጠኛል" #shegerinfo #meseretbezu |Ethiopia

SHEGER INFO · 111K views

LIVE

ትልቁ ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ነሀሴ 30 ሚቀበረውን ድግምት አጋለጠ |1.35"ሚሊዮን ተከታይ ነበረኝ" @ኤማሁስ1 አገልጋይ ወንድም ይፍሩ ተገኝ

ABRAHAM MEDIA▶️ · 510K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.