"ማንነቴን ማወቅ ብቻ ነው የምፈልገው!" ከዓመታት በኋላ የተገናኙት እናትና ልጅ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
250K views · Sep 9, 2026 · People & Blogs
Comments · 352
@wosenkassa3135 · 3 weeks ago
🎉🎉🎉ፈጣሪ መነሻሽን ያመላክትሽ ሳራ ልጅ ፈልጋ አግኝታለች !! አንቺም እናትና አባትሽን ታገኚ ዘንድ እርሱ ይርዳሽ!!🎉🎉🎉
26
@Tirhas-k3i · 3 weeks ago
ልጅቷን ሲል ጌታ እውነት ባደረገው።እናት ግን የሰጠችው ኢንፎርሜሽን በቂ ነው ብዬ አላሰብኩም መልካም ነገር ያሰማን
41
@girmaytekilay3175 · 3 weeks ago
አትድከሙ እናትዋ ነች መልካቸው በደንብ ያስታውቃል ❤
61
@yonatanyimer · 3 weeks ago
ልጅቷ በጣም ደስ የሚል ስነ ምግባር ያላት ልጅ ነች ኢትዮጵያ ያደገች ነው የምትመስለው ጌታ ይርዳሽ
67
@Bt-Y2XLO · 3 weeks ago
ይመሳሰላሉ ለምትሉት እግዚያብሔር ይርዳቸዉ ብትሉ ነዉ የሚሻለዉ በእኔ እይታ ምንም የሚመሳሰል ነገር የላቸዉም።መልካም አዲስ አመት🙏🌼🌻🌼🌻
27
@tsegeradahaile3989 · 3 weeks ago
የኔ እናት እንደ አምነትሽ ይሁንልሽ
15
@Thets-o7b · 3 weeks ago
እግዛቢሄር ይርዳችሁ,በአዲሱ አመት እናትና ልጅ ሆነው ተደስተው ለማየት ተስፋ እናርጋለን🙏🙏🙏
26
@አፀደማሪያምዘድንግል · 3 weeks ago
መሲዬ በመጀመሪያ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ እያልኩ አንድ ቀን እኔም ልጄን እና ጏደኛዋ እድሜዋ ስሲሞላ ቤተሰቧን ፍለጋ ይዤኣት እመጣለሁ ከልጄ ጋር አብረው አንድ ክፍል የሚማሩ አዳፕት የተደርገች ልጅ አለች ለልጄም ሁሌም ምነግራት ኢትዮጵያ ይዘናት እንሄዳለን እያልኩ እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ብቻ ይስጠኝ በማደጎ የሚወጡ ልጆች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ የማንነታቸው ጉዳይ በጣም ከባድ ነው ከስዊትዘርላንድ
64
@BelayZerihun-s9k · 3 weeks ago
አይመሳሰሉም! ልጄ ነች ለማለት የሚያስብል ጠንካራ መረጃ አልሰማንም እንዲሁ ደነገጥኩ ውስጤ ነገረኝ ብሎ ከማለት ውጭ ጠንከር ያለ የሚመስል ነገር በሌለበት ይሄን ያህል እርግጠኛ ሆኖ ማጉዋጉዋት አልተመቸኝም ብቻ እግዚአብሄር ይርዳችሁ - ልጅቱዋ ግን ከባህር ማዶ ድረስ መጥታ እንዳትሳቀቅ ፈራሁ
10
@S.m543 · 3 weeks ago
የኔ ቆንጆ እርግት ያልሽ ልጅ እግዚአብሄር ከወላጆችሽ ያገናኝሽ <br>በፈረንሳይ እንደ እናት የሆንሽላት ሔለን በመተርጎም እና እሷን አይዞሽ እያልሽ የረዳሻት ተባረኪ ቅን ሰው ነሽ ። እግዚአብሄር ልጆችሽን ይባርክልሽ
13
@nanikalifa1903 · 3 weeks ago
ትመስላታለች አላህ ይርዳችሁ
10
@FantayeAdugna-wb6oi · 3 weeks ago
እግዛብሄር ይርዳቹ
7
Up next

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዲኤንኤ ውጤት መጣ! እናትና ልጅ መሆናቸው በሳይንስ ይረጋገጥ ይሆን? #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 199K views

ለልጄ ጥሩ አባት አልመረጥኩላትም! በ15 ዓመቴ በባህር ተሰደድኩ #shegerinfo #meseretbezu
SHEGER INFO · 58K views

የነጯ ወይዘሮ ዋናው ባል እኔ ነኝ | የአንዲት ሴት 2 ባሎች ፈጥጫ | ልጁ የኔ ነው
Egregnaw Media - እግረኛው · 249K views

የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family
Maraki Weg · 690K views

ከኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረግነው ቆይታ | አንዳንድ ሰዎች ሀብቴ ብለው ይጠሩኛል
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 39K views

ተጠንቀቁ! እንቅልፍዎ ጤናዎን እየቀጠፈው ነው? 6 አደገኛ የአተኛኘት ስህተቶች እና 2 ትክክለኛ መንገዶች"
Doctor - ጤና · 360K views

ያለቀሳችሁላት ኑ ሳቁላት ? ተአምር ለመስማት ተስብስበናል!! #comedianeshetu #donkeytube #yutinas #abelmekbib #ebs
Donkey Tube · 948K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 3.7K views

የ19 ዓመት ጥያቄሽን ለመመለስ መጥቻለሁ! ጥፋቱ የሁለታችንም መሆኑን ተረድቻለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 147K views

በችግር ውስጥ ያለች እናት ትግል | ALIVE PODCASTAmharicPodcast #ethiopia #podcast #lifestory
ALIVE PODCAST and 3 more · 240K views

አራቱ መንትዮች 15 አመት ሞላቸው: በተመሳሳይ ታሪክ ሰሩ : አንድ ላይ ብድራቸው ደስ ይለኛል #እንደእናት #twins #motherhoor #family
Enat Tv /እናት ቲቪ and Tame travel /ታሜ ትራቭል · 59K views

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
Anchor Media · 177K views

አዲስ ህይወት ተጀመረ! አሁን እውነቴን ሰው አውቆልኛል #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 180K views

በእንግሊዝ ታሪክ ትልቁን ዝርፍያ የፈጸመው ኢትዮጵያዊ - Ethiopian True Crime Documentary
Nolawi Hub ኖላዊ ሐብ · 91K views

...በፎቶው እና በሌሎች ጉዳዮች ላስቀየምናችሁ ሁሉ ይቅርታ መልካም ጋብቻ በሉን....ዶክተር ሮዳስ.... ክፍል 2 | Seifu on EBS
Seifu ON EBS · 551K views

ልጇን እመለስላታለሁ | መራቤቴ የገባችው ህጻን እጣ ፋንታ | የእናት ስስት እና ናፍቆት
Egregnaw Media - እግረኛው · 46K views

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና
Zara Media Network -ZMN · 114K views

🌻ትንሱ በጫካ የተከበበዉ የከተማችን ግዙፍ ቤት! ገራሚ ጊዜ አሳለፍኩኝ መልካም አዲስ አመት Ethiopian Tensaye at Ras Jany Big House
Tensaye Berhane · 218K views

Alemneh wasse I #ለፍላይዱባይ አውሮፕላን #የአየርላይሰቆቃ ማገናዘቢያ ይሆን ዘንድ ፦ #ኮሞሮስ
Alemneh Wasse 2 · 8.2K views

//የቤተሰብ መገናኘት// "ህይወቴ ትንሿ ልጄ አንቺ ነሽ...?" ወደ DNA ያመራው የእናት እና ልጅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide · 590K views