ለልጄ ጥሩ አባት አልመረጥኩላትም! በ15 ዓመቴ በባህር ተሰደድኩ #shegerinfo #meseretbezu
28K views · Sep 30, 2026 · People & Blogs
Comments · 129
@shegerinfo · 5 hours ago · pinned
ሔዋንን ለ ማግኘት እና ለማገዝ በዚህ ይደውሉ +251938018320
23
@SameraAmare · 4 hours ago
የሴት ልጅ ሂወት እሚበላሸዉ ወንድን ያመነች ቀን😢
17
@TsegaMulatu-u4d · 3 hours ago
ወንዶችዬ ኧረ ተው ፈጣሪን ፍሩ ደሞ ሁላቹንም አላልኩም 1 አንድ ወንዶች ሆን ብላቹ የሴትን ሂወት የምታበላሹ ፈጣሪ ቀን ጠብቆ ይቀጣቹሀል እኮ 😢ብቻ ፈጣሪ ልጅሽን ደህና ያድርግልሽ አንቺንም ያበርታሽ 😢❤
16
@MeazaAschalew-x5i · 5 hours ago
እንደው ኢሄንን ግፍ ያልቀመሰች ጌታ የረዳት ናት የኔ ውድ ኢሄም ቀን አልፎ እምትስቂ ያድርግሽ እሱም የእጁን ያግኝ 😢😢😢😢
8
@ruthyrexsmom · 6 hours ago
ወይኔ እኛ ብዙ ታሪክ ሰምተን ትዳርን ፈርተን ቁጭ ብለናል ፣እንግዲህ የሰው ልጅ እንደጨው አይቀመስ 😢
26
@FatimaHussain-e7v · 4 hours ago
ትክክል ልብስ ና ጥርስ ብዙነገር ይሸፍናል ግን እውነቱ ሌላ ነው ሁሉም የራሡ ችግር አለ አይዞሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያድንልሽ😢😢😢😢😢
8
@ማርያም-ኰ7ጸ · 4 hours ago
መስየ እግዛብሔር ያክብርሽ ስለ አቀረብሻት መስየ 😭😭😭😭
8
@hana-y1r5z · 4 hours ago
እግዚአብሔር ለልጅሽ ሲል ይድረስልሽ 😢😢 የአንቺ ስቃይ ሳያንስ ልጅሽ በምን ትቻለው 😢😢😢
7
@እሙሀያአንድ · 4 hours ago
አላህ ያግዝሽ ግን በወንድ እና በትዳር አጋር ያልተሠበረ የለም ልበል ?<br><br><br>ሱበሀን አላህ አላህ ሆይ ልቦና ስጣቸዉ ምን ይባላል ።<br>በልጅሽ ተካሽ አላህ ሀቅሽን አያሥቀርብሽ
11
@AmanuMan13 · 4 hours ago
ለንፁሀን የማይገቡ ሰዎች ህይወታቸውን ሲያበላሹ ማየት በጣም ያሳዝናል 😢
7
@Aster-yd2hw · 5 hours ago
አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉን ለበጎ ያደርግልሻል
10
@geniigenni3262 · 4 hours ago
እግዚኦ የኢትዮጵያ ሴቶች መከራ የኛ መከራ መቼ ይሁን የሚያበቃው የወንዶቻችንም ጭካኔ ማብቂያው መቼ ይሁን 😢😢😢😢
3
Up next

ልጇን እመለስላታለሁ | መራቤቴ የገባችው ህጻን እጣ ፋንታ | የእናት ስስት እና ናፍቆት
Egregnaw Media - እግረኛው · 29K views

ድግምት እና የ100 ሚሊዮን ብሮች ኪሳራ || የባለሀብቱን 100 ሚሊዮን ብሮች በመተት አደንዝዞ የበላው ደብተራ @erq-media-TV
Sami Studio · 18K views

እናቱን ለማየት ከውጪ የመጣው ዲያስፖራ የማያውቀውን ህጻን ያንተ ነው ተባለ
Sile HiwotTV · 11K views

አንቺ ምን አርገሽ ነዉ... //በስንቱ በቻናል 1 አንድ ለኛ//
Channel 1 TV - Ethiopia · 5.9K views

አራስ ልጇን ታቅፋ ለውድድር መጣች😲 አልቀረችም! //ምርጡ ገበታ//
ebstv worldwide · 1.7K views

ጓደኛዬ በቁሜ ነው የቀበረችኝ! እሷን አምኜ ካርታ ሰጠሁ፣ ቤቴ በሃራጅ ወጣ #shegerinfo #meseretbezu
SHEGER INFO · 194K views

"በአደጋው ሰርጋችን ተሰረዘ … እሱ በባስ እየሄደ እኔን በራይድ ይልከኝ ነበር" //20-30// ፖድ
ebstv worldwide · 1.3K views

ከእናቴ ጋር ፍርድ ቤት ተካሰን ቆምን! ሰው ሀገር የለፋሁበትን ንበረቴን ተካድኩ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 264K views

🔴 "በወለደ መሀል አትግቡ!" ሔለን ተክላይን ያስቆጣው የስድብ ናዳ! ናፍቆቶት ትግስቱ እያለቀሰች የታየችበት ቪዲዮ እውነታ ምንድነው?/gora studio
Gora Studio · 3.6K views

ለልጄ ክፍል 92 | Leleje Episode 92
Kana Television · 12K views

🔴የሌላ ሃይማኖት ተከታይ የሆኑ ጉዞ አዘጋጆች አሉ እኛ ቤት #ነገረ_ቤተክርስቲያን||ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ#kendil #part4
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media · 2.7K views

አዲስ ህይወት ተጀመረ! አሁን እውነቴን ሰው አውቆልኛል #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 179K views

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 144K views

በየዓመቱ አብነት አጎናፍር ቤት ክትፎ ይበላል የዚህ አመትን ልጋብዛችሁ | አቻሬ ሚዲያ | #ethiopia #ethiopianmusic #habesha
Achare Media · 6.5K views

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
Anchor Media · 17K views

"ስነቃ ብቻዬን ከእግዚአብሔር ጋር ነበርኩ.." ከ17 ዓመት ሱስ ያመለጠው ጋዜጠኛ አሳዛኝ ታሪክ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
SHEGER INFO · 90K views

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዲኤንኤ ውጤት መጣ! እናትና ልጅ መሆናቸው በሳይንስ ይረጋገጥ ይሆን? #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 197K views

ኤፍሬም የ አደራ ልጄ ነው ሚስጥሩ ዛሬ ወጣ ! ጎዳና ላይ ነው ያፈቀርኳት!Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
SHEGER INFO · 282K views

“አንድም የኢራን ገንዘብ አይለቀቅም” የትራምፕ ፅኑ አቋም እና ቀውሱ! | Trump’s Firm Stand & its Crisis!
GEBEYA GLOBAL · 512 views

መደብ ምልላይ
Dahlak London · 6.3K views