Ads skipped

የታክሲ ሹፌሩ በስለት አስፈራርቶ ከደፈራት በኋላ ..? || ከአእምሮዬ በላይ ሆነብኝ || ልቤን የሰበረው ታሪክ @erq-media-TV

39K views · Aug 10, 2026 · Music

Comments · 170

• @erq_media_TV · 1 month ago · pinned

የታክሲ ሹፌሩ በስለት አስፈራርቶ ከደፈራት በኋላ ..?
ከአእምሮዬ በላይ ልቤን የሰበረው ታሪክ።

እጅግ በጣም የሚያሳዝን በደል የተፈጸመባት ባለ ታሪክ።

የተከበራችሁ የእርቅ ሚድያ ቤተሰቦች

ለባለታሪካችን እኛ የስነልቦና ድጋፍ እናደርግላታለን።
ነገር ግን ከስነልቦና ድጋፍ በተጨማሪ ባለታሪካችን
መታገዝ ያስፈልጋታልና የተቻለንን ያህል እናግዛት?

ባለታሪካችንን ማግኘት ወይም ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0947186348 ዝናሽ ይርዳው
1000786544118 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።

https://www.youtube.com/watch?v=8XQO9HSPCvg

16

• @ابلاا-ت7ز · 1 month ago

እንደዚ ያደረካት ሰውዬ  እግዚአብሔር አምላክ  የስራህን ይስጥ በሴት ልጆች ልብ ይሰበር  ሰላም ና ደስታ ይራቅ አካል ይጉደል

20

• @ቅድስትአርሴማአማላጄ · 1 month ago

ወኔ የሴት ልጅ መከራ መቼ ነው ሚያልቀው 😢😢አይዞሽ እናት

12

• @masawamtswa9842 · 1 month ago

😢😢😢😢😢😢ወንድ ልጅ ከማን እንደወጣ ያሳስበኛል

5

• @ZelalemRegasa-z6x · 1 month ago

ወይኔ እየሰማሀት ከአቅሜ በላይ ሆኔብኝ የነ ልጅ እኔ ያአቅመን ሳይሆን የኔ ማብላት ይቅርብኝ ብየ ነው ያወጣሁት የኔ ቆንጆ 7:19 ❤❤❤❤❤❤

2

• @ayshaahmed8148 · 1 month ago

ገና ሳትናገር በጣም አሳዘነች ኝ 😭

8

• @hayatttttti · 1 month ago

ወንዶች ወንዶች ወንዶች ልራገም ብዬ ጥሩ አባት አሳድጎኛል ጥሩ ወንድም አላህ ሰቶኛል በአንዳንድ ዋልጌ ወንዶች ሁሉም በጅምላ መሰደቡ ያናድደኛል

7

• @FafiWolloyewa-vm1rs · 1 month ago

የኔ እህት እንደት እንዳዛዘነችኝ አላህ ከአላሽበት ችግር ያውጣሽ ወንድየው ግን የስራህን ይስጥህ

13

• @merongrma-r1j6t · 1 month ago

ኤግዚያብሔር ያግዝሽ ዝኑዬ አዝናለሁ

• @FasikaFasi-h3c · 1 month ago (edited)

ባለቤቴ የደህንነት ካሜራ ባለሙያ ነው እና ምናልባት ባለችው ቀን እና ሰዓት ባለፉበት መንገድ የተተከሉ ካሜራዎች ካሉ የአካባቢውን የህግ አካል አናግሮ ሰውየው በመኪናው ታርጋ እና በአይነቱ ተከታትሎ ማግኘት ይቻላል Please እንዳልክ ልጅቷ መታገዟ እንዳለ ሆኖ ሰውየው እንዲገኝ አመልክቱ እንተባበር እኛ በምንችለው በሙያም በምንም እናግዛለን😢Please ወንጀለኛው ይያዝ ፖሊስም እኛም ከተባበርን አይከብድም እስከመቼ ወንጀለኛ በነፃነት ይኖራል😭

18

• @TigistBalew-p7u5d · 1 month ago

ወንዶች ብየ እርር እንዳልል እምወዳቸው ወንድሞች አሉኝ ልጆቸም ወንዶች ናቸው የኔ እህት😢😢😢በጣም ያሳዝናል

3

• @ኢየሱስጎይታጎይቶት758 · 1 month ago

እንዳልክዬ እባክህን ቸርች ውሰዳት ጸልይላት

1

Up next

LIVE

ድግምት እና የ100 ሚሊዮን ብሮች ኪሳራ || የባለሀብቱን 100 ሚሊዮን ብሮች በመተት አደንዝዞ የበላው ደብተራ @erq-media-TV

Sami Studio · 16K views

LIVE

አቤት የሰው ጭካኔ !? || ማንነቱን የደበቀኝ ባሌ ለመስማት የሚከብድ የጭካኔ ድራማ ሰርቶብኝ ተሰወረ @erq-media-TV

Sami Studio · 95K views

LIVE

እኔ ፍቅር ስል እነሱ ግን...? || አልቅሼ እምባዬ ደርቆ እንጂ ብዙ ነገር አለ || አሳዛኙ የእንጀራ እናትና የልጅ ታሪክ @erq-media-TV

Sami Studio · 44K views

LIVE

ለ22 ዓመታት ይሄን ሚስጥር ይዤ ኖሬያለሁ! ጥያቄዬ እንዲመለስ ወደ ህዝብ መጥቻለሁEyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 189K views

LIVE

እናታቸውን በልጆቹ ፊት የገደለው አባት/አሳዛኝ የወንጀል ታሪክ

Selam Tafesse · 6.5K views

LIVE

እግዚአብሔር የትግራይን ጦርነት ማስቆም ያልቻለው ለምንድን ነው? || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.206 ||

Manyazewal Eshetu · 78K views

LIVE

ስፖርት አሰሪዋን ያመነችው ሴት......እሱ ግን ትዳር እና ገንዘቧን አሳጣት

Sile HiwotTV · 81K views

LIVE

ካናዳ እወስድሃለው ባለኝ ጓደኛዬ ጉድ ተሰራሁ! ኤርፖርት ውስጥ ምንድን ነው የተፈጠረው? #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 143K views

LIVE

....ሀዘን የሚሰበስበን ሰዎች ነን አቴንሽን ፈላጊ አይደለም.... የገጠማትን ታሪክ ተናገረች ፂዮን የሳሚ እናት በሰይፉ በኢቢኤስ | Seifu on EBS

Seifu ON EBS · 394K views

LIVE

የ “DNA”ው መጨረሻ || እናቴ በአባቴ ተደፍራ ተወለድኩ @erq-media-TV

Sami Studio · 25K views

LIVE

EBS ቴሌቪዥን ምላሽ ይስጠኝ ..? || የልጄ አባት ከእህቴ ጋር ፍቅር ጀምሮ አገኘሁት @erq-media-TV

Sami Studio · 58K views

LIVE

“DNA” ይመርመርልኝ ..? || ከካናዳ መቶ እኔንም አምላክንም ለምኖ የወለድኩለትን ልጁን እኔን አትመስልም አለኝ @erq-media-TV

Sami Studio · 45K views

LIVE

በእኔ ይደርሳል ብዬ ያልገመትኩት ነገር የህይወቴ ፈተና የጀመረበት ቀን #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #life #ethiopianews

BERHAN TUBE · 30K views

LIVE

ወንድሜ ጫማ ለማስጠረግ በወጣበት ታፍሶ ተወሰደ! በሚዲያ ሳየው ልቤ ትርክክ አለ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 129K views

LIVE

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 87K views

LIVE

የ “DNA”ው ዉጤት ከተሰማ በኋላ የወይንሸት ቤት ሌላ ጣጣ መቶበታል || እግሬ ላይ ይደፋል ብዬ ስጠብቅ እሱ ግን ..? @erq-media-TV

Sami Studio · 82K views

LIVE

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 484K views

LIVE

እናት በልጇ ተደፈረች || የገዛ ልጄ ደፈረኝ እና አረገዝኩ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia

Sami Studio · 99K views

LIVE

//ከውበት በላይ// "ስደት የልጄን አባት ነጥቆኛል😢... እኔም ከሃገር ወጥቼ ነው መስራት የምፈልገው" //በእሁድን በኢቢኤስ//

ebstv worldwide · 196K views

LIVE

ሊቢያለላይ የታ*ረዱት ወገኖቻችን የተረፈው ባለታሪክ በጊዜው የነበረውን እወነታ አንድ በአንድ ዘረገፈው ልይነካል

ሀቢባ ቤተሰብ habiba family · 107K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.