Ads skipped

♦️አባ ዘወንጌል ጋር የነበረው ብላቴና የሚገርም ታሪክ (0953671510) ዮሴፍ

326K views · Jul 15, 2025 · People & Blogs

Comments · 944

  • @quanquayeneshmedia4055 · 1 year ago · pinned

    እኔ ትልቁ ዓላማዬ ልጁ እንዲረዳ ነው  ደውሉለት 0953671510 ዮሴፍ ብላችሁ። 218852718 አቢሲንያ ባንክ

    214

  • @samsongetachew7647 · 1 year ago (edited)

    የትግራይ እናቶች ለመጀመሪያ ምህልላ ሲያደርጉ ያየሁት በልጅነቴ ግቢ ገብርኤል አጠገብ ባዕታ ለማርያም ግቢ ነበር። ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ቆሜ በተመስጦ አየሁ አዳመጥኩ ከዚህ በፊት በማላቀው ስሜት በእግዚአብሔር ፍቅር ውስጤ በእንባ ታጠበ። ስለ እመ አምላክ የእየሱስ እናት ከመሆኗ በቀር ምንም እውቀት የለኝም ግን ፍቅሯ ወደውስጤ ገባ ስሟን እየጠራሁ አለቀስኩ። የሚገርመው ባዕታ ግቢ ኪዳነምህረት አለች ግን በሁለቱ መሀል ያለውን አንድነትና ልዩነትን እንኳን አላውቅም ነበር። በእውቀት ደረጃ የዚህን ያህል አላውቅም ነበር ግን የማርያም ፍቅር ውስጤ ገባ በልቅሶ አመሰገንኳት🙏 እና ምን ልል ፈልጌ መሰላቹ የትግራይ እናቶች የሚያደርሱት ምህልላ ትልቅ ፀሎት ነው እስከዛሬ ድረስ ስሰማው በእንባ እታጠባለሁ 🙏 አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ስለ እነዚህ እናቶች ስትል ማረን🙏አገራችንን ሰላም አድርግልን🙏

    346

  • @AbelAtaklti-g3v · 1 year ago

    እስካሁንም ያለነው በናቶቻችን ምህለላ ነው።<br>የትግራይ እናት ክብር &nbsp;ለናንተ ይሁን እድሜና ጤና ይስጣቹ!

    55

  • @pipoyonatan · 1 year ago (edited)

    ዓለማዊ ጋዜጠኛ እና መንፈሳዊ ቃለ መጠይቅ እንደሚለያይ አውቃለው ለመኮነን ሳይሆን ሃሳብ ብታስጨርስ። አጠያየቅህ ላይ ችግር አለ ብታስተካክል ጥሩ ነው ። የአባታችን አቡነ ገበረመንፈስቅዱስ በከታቸው ረዴታቸው አይለየን ። አባ ዘወንጌል በጸሎታቸው ይማሩን ። ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

    135

  • @tadelechtanga858 · 1 year ago

    የኔ ወንድም ልጁ በጣም ንጹህ ነው በጣም የዋህ ነው።ፈጣሪ ይጠብቅህ።

    152

  • @yonasbiratu2980 · 1 year ago

    ልጁ ጥሩ ጠያቂ ቢያገኝ ብዙ የሚናገረው ድንቅ ታሪክ አለው ጠያቂው ግን የተረጋጋ አይመስልም ስልችት ብሎት በጣም የሆነ የአለ አዋቂ &nbsp;ታዋቂ &nbsp;ነገር ነው ልጁ ጥሩ አድማጭ ጠያቂ ቢያገኝ ብዙ የሚነገረው ታሪክ ያለው ልጅ ይመስለኛል ጠያቂው ግን ዘጋኝ አይገልጸውም ከሐሳቡ &nbsp;አይደለም በዛ ላይ አይሰማም ደግሞም ልጁ የሚጠራቸውን ቦታዎች ከልጁ ቀድሞ እንደሚያውቅ እየገመተ የልጁን ሐሳብ ይሰርቃል።

    84

  • @GenetMaritu · 1 year ago

    This is what we call it integrity. Wake up Tigray, Amhara, Oromo. Wake up all Ethiopians.

    12

  • @bisratseifu · 1 year ago

    በጠም ይገርማል በከባድ ሀዘን ላይ ነው ያለሁት በቃላት ልገልጸው የማልችለው ሀዘን ወጣት ልጅ አጥቼ በከባድ ተስፋ መቁረጥውስጥ እየለሁ ነው ይህንን ፕሮግራም የተመለከትኩት በጣም ገረመኝ አዎ አለ ነገ የተሻለ ነገር መዝሙሩን ለእኔ ነው የዘመርክልኝ ፈጣሪ ይርዳኝ ከዚህ መሪር ሀዘን ያውጣኝ አሜን <a href="https://www.youtube.com/watch?v=bSvOUH7bCP0&amp;t=2795">46:35</a> የተሻለ

    135

  • @MesiMesimesi-i7k · 1 year ago

    የአበ ዘ ወንጌል ፀሎት ይድረስልህ ተመርጠሃል እውነት ይሞላልሃል አግዚአብሔር &nbsp;ይርዳህ

    38

  • @UanasaFantauon · 1 year ago

    ወንድሜ ልዑልሰገድ እንተ ብርቱሰዉ የዘመናችን እዮብ ከዛ ከስቃይ ወጠተሕ ለዚሕ በመብቃትሕ &nbsp;እንዴት ደስ እንዳለኝ &nbsp;ክብር ለመድኃኔዓለም ክብር ለመቤታችን ይድረሳቸዉ

    64

  • @NatiLeulseged-zs1uz · 1 year ago

    &quot;የሚነገርክም አለ የማይነገርክም አለ&quot;🔥🔥 &nbsp;ስለ አባ ዘወንጌል

    19

  • @betemariamasfaw4436 · 1 year ago

    ልዑሌ ይሄንን ብላቴና በማቅረብህ እናመሰግናለን ትንሽ ቅር ያለን አጠያየቅህ ነው ሀሳቡን አታስጨርሰውም ልጁ የሚናገረው ብዙ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ብዙውን ሀሳብ አቋርጠኸዋል ጣልቃ ስትገባ ሀሳቡን ትበታትነዋለህ የእውነት ከኾነ ብዙ መስማት የምንችለውን አጭር አደረከው እንጂ ሰከን ብለህ በደርዝ በደርዙ ብትጠይቀው ትልቅ ነገር እንደምንሰማ ይሰማኛል አምላከ እስራኤል የዋህነቱን ተመልክቶ የልቡን መሻት ይፈፅምለት

    161

Up next

LIVE

በ2019 መስከረም ይህን አድርጉ ይጠቅማችኋል! || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን @neamnmedia19

Neamn Media - ነአምን ሚዲያ · 150K views

LIVE

Remote view አደርጋለሁ|| በእምሮዬ ብቻ ቁስ አንቀሳቅሳለሁ|| እንሳፈፋለሁ||Manyazewal Eshetu podcast Ep #137 || ደስታ እና ፋሲል

Manyazewal Eshetu · 223K views

LIVE

ሰአ/አ ወታደራዊ ካምፖች ትላልቅ ፍንዳታዎች ! የሰሜን ዘገባ #wamera #ethiopiannews #ግርማካሳ

WAMERA · 2.4K views

LIVE

የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን||ከገዳም የመጡት ባህታዊ መልዕክት||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.168||ፈለገ ህይወት አባ ተ/ስላሴ ገ/ህይወት

Manyazewal Eshetu · 408K views

LIVE

ከመስከርም 21-30 | በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket | sibket ethiopian orthodox

Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 43K views

LIVE

♦️የአባ ድንጋይ እና የአባ አዳነ ጸሎት ከአፈ ሙዝ አተረፈን፣ ያየነውን ብንናገር ማን ያምነናል

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 118K views

LIVE

ይቅርታ | የቲጂ አገልግል ያልተሰሙ ምስጢሮች | ቴዲ ያፍርብሻል አሉኝ

Egregnaw Media - እግረኛው · 423K views

LIVE

♦️ በዕንባ ጀመሩ በዕንባ ጨረሱ ♦️ ሌሊቱን ሙሉ ተጉዘው ነው ወደ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ የመጡት ♦️

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 61K views

LIVE

በአንበሳና በነብር ለ3 ቀን ተጠብቀናል @lozamedia

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ · 100K views

LIVE

ATV Asena፡ እዋናዊ ሓበሬታ ቅድመን-ድሕረን ግንባራት / ጅሆ ብልጽግና ዘንበቡዎ ጽውጽዋይ/ብስራት ሓይልታት ምክልኻል ኤርትራ፡ ንህዝቢ ትግራይን ኢትዮጵያን

ATV asena · 40K views

LIVE

የአስኔ ዙምባራ ዘፈን ማቆም ||ከገዳማት የተሰጠው ጥበብ|| ኢትዮጵያውያን የሚጎዷት የሚገጥማቸው ቅጣት|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.121

Manyazewal Eshetu · 265K views

LIVE

በአስፈሪው በዋሻ ሰውሩኝ || 3 ሚስጥርም ነገሩኝ ||አጥፊ ጦርነት እየመጣ ነው|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.133 || አዲስ አለማየሁ

Manyazewal Eshetu · 162K views

LIVE

♦️ከሱዳን የተገኘው ጥቅል ለምን ተቀበረ? እውነቱን በምን እንመን! የመሪራስ አማን ጽሑፎች!!

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 64K views

LIVE

♦️ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋር በሕይወት ያሉት ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 6.8K views

LIVE

❗️live መስከረም 21 የግሸኗ እመቤት ነገሠች ቀጥታ ስርጭት ተጀመረ

ቤተ ቂርቆስ ሚዲያ bate kirekose media · 650 views

LIVE

ጭንቀት ማለት እግዚዓብሔር የሚሳነው ነገር አለ ብሎ ማሰብ ነው! #eyuelhabtamu#ኢዩኤልሃብታሙ

Maraki Weg · 448K views

LIVE

🌷አርቲስቱ ቃላት በማይገልጠው አስደማሚ ሁኔታ ክርስትናን ተቀበለ🌷 የድሮው ከድር ያሁኑ ብንያም...

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 61K views

LIVE

#new 📍ረቡዕ እና ቅዳሜ ከሰል እሸከም ነበር !! የሮፍናን ታሪክ የደገመው ዘማሪ @lozamedia

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ · 70K views

LIVE

♦️አባ ዘወንጌል ጋር የነበረው ብላቴና ዕርቃኑን ያገኘችው ደጓ ሴት (ዮሴፍ ሀሸ 218852718 አቢሲንያ (0953671510)

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 20K views

LIVE

🛑 Bermel Georgis ከአባ ዘወንጌል ጋር የነበረው ብላቴና ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ከ አባ ዘወንጌል የሠማሁት ምስጢር አለ | Terbinos Media

Terbinos Media · 102K views

LIVE

🌼ተወዳጁ አባት የቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) ያልተሰሙ የሕይወት ገጽታዎች

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 34K views

LIVE

ሰማይ ላይ የተጻፈው መጋቤ ሐዲስ ዶ ር ሮዳስ ታደሰ | Dr Rodas Tadese | Andromerda | sibket ethiopian orthodox | EOTC

Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 279K views

LIVE

ምሁሩ ምላሽ ሰጡ | ከየት እንዳመጣችው አውቃለሁ | እመቤቴን እና New ageን ቀላቃዮች | Engineer Getahun Heramo

Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 387K views

LIVE

♦️ ጳጳስና ንጉሥ ይወጣል ተብያለሁ!! ገነትና ሲኦልን ተመልክተው ተመለሱ!! (አባ አዳነ )

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 198K views

LIVE

♦️ወደ ጎረጎር ገዳም በድጋሜ የወሰደን አስቸኳይ የአባቶች ጥሪ!! ለስውራኑ ይህ አያቅትም ለእናተ ተብሎ እንጂ!

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 72K views

LIVE

#new 📍ሰሞኑን የተፈጠረው ምንድነው❓እጮኛ አለህወይ?#ሎዛ_ፓድካስት በሎዛ ሚዲያ @lozamedia

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ · 59K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.