♦️የአባ ድንጋይ እና የአባ አዳነ ጸሎት ከአፈ ሙዝ አተረፈን፣ ያየነውን ብንናገር ማን ያምነናል
118K views · Aug 11, 2025 · People & Blogs
Comments · 456
@efremweldegebriel3603 · 1 year ago
እኔ የጎላ ሚካኤል ሰው ነኝ። እባ ድንጋይን እዛው ጎላ ሚካኤል ጣልያኑ ቤት ወደውስጥ ገባ ብልህ ነበር ቤቴ። አባ ድንጋይ አዲስ አበባ በሚመጡበት ግዜ ከጎረቤታችን ቤት ይከርሙ ነበር። ሁሌም በሚመጡበት ግዜ ሁላችንንም ፀበል ሳያጠምቁን እይሄዱም ነበር። ይህንን የምነግራችሁ ከ1973 እስክ1980ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ ነው። የሚገርሙው ድሮ የማውቃቸው አባ ድንጋይ አሁንም እንዳለ ነው(ምንምአካላዊ ለውጥ የላቸውም)። በጣም ደግ አባት ናቸው። ቋንቋዬነሽ ሚድያ የምወዳቸውን እን የምናፍቃቸውን አባቴን በአይኔ ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ
211
@DaniDani-y6n · 4 months ago
የት ነው ሚኖሩት
@MisrAmen · 11 months ago
የት ነው የሚኖሮት አባታችን በረከታቸው ይድረሰን
@DanMagne-h4b · 1 year ago
ኸረረረረወድሞች ለሀገራችን አስፀሉዩልን በረከታቸው ይድረሰን አሜን
63
@fasilagegnehu2725 · 1 year ago
እባካችሁን ገድላቸውን የት ላግኝ? እ/ር ይባረካችሁ፡፡
@TagoAldeen · 3 months ago
አባታችንአባድጋ አባታችንአባዳነበረከታችሁይድረሰንአሜንይሁንይደረግልንለደጁያብቃንአገራችንንምሰላምያድርግልንን🎉🎉🎉
@FghhhggGhugg · 2 months ago
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏👏👏💜💜💜💜💜💜💜 አባቶችችን በርከታችዉ አሜን አሜን አሜን ይድረሰን
@SolmonSol-uy5nw · 1 year ago
አባታችን አባ ደንጋይ በረከታቸው ይድረሰን ይደርብን ለደጁ ያብቃን አሜን
4
@YohannesNur · 1 year ago
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ፕሮቴስታንትም ነኝ አስከ 12 ዐመቴ ግን ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ። አሁን 27 ዐመቴ ነው። ቀን ቀን ህይወቴ ሰላም የላትም በውስጤ እረፍት የለኝም። ማታ ስተኛ ደሞ የንስሀ ጥሪ ልጅ እያለው ውዳሴ ማርያም ከሚያሰተምሩኝ መርጌታ ይቀርብልኛል። በብዙ እስራት ውስጥ ያለው ሰው ነኝ። ያንተ ህይወት ይህ አይደለም ይሉኛል። ከዚች ቤተክርስቲያን በመለየቴ የእግር እሳት ሆኖብኛል። በፀሎታችሁ አስብኝ።
25
@AbooshAb-g7m · 2 months ago
የአባቶቻችን በረከት ለሁላች ይድረስ አሜን🤲🤲🤲✝️
@Dallol253 · 1 year ago
በረከታቸዉ ለሁላችን ለሀገራችን ይሁን🙏<br>እኔ እነዚህን ፈጣሪ የከለላቸዉን አባቶች በሚዲያ ስታወጧቸዉ ለማየት በራሱ ያሳሳኛል 😭
2
@HailemikaelAlemu-i3q · 2 months ago
ጌታ ሆይ ቦታው ሂጀ በረከቱን አገኝ ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን
Up next

♦️አባ ዘወንጌል ጋር የነበረው ብላቴና የሚገርም ታሪክ (0953671510) ዮሴፍ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 326K views

🔴የቴዎድሮስ ቤተክርስትያን የሚገኝበት ኤረር!!
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 81K views

በአንበሳና በነብር ለ3 ቀን ተጠብቀናል @lozamedia
Loza Media-ሎዛ ሚዲያ · 100K views

የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን||ከገዳም የመጡት ባህታዊ መልዕክት||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.168||ፈለገ ህይወት አባ ተ/ስላሴ ገ/ህይወት
Manyazewal Eshetu · 408K views

አዶናይ ከመንገድ ላይ አንስቶ ሚሊየነር ያደረጋት ሴት ታሪክ።
Green Et · 793 views

🛑 Bermel Georgis ከአባ ዘወንጌል ጋር የነበረው ብላቴና ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ከ አባ ዘወንጌል የሠማሁት ምስጢር አለ | Terbinos Media
Terbinos Media · 102K views

በቆብ የተሸፈነ ውሸት | “መሪጌት አይደለም ጠንቋይ ነው!” | ጎረቤቶቿ ምስጢሩን ተናገሩ | @haletatv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ · 315K views

♦️ ጳጳስና ንጉሥ ይወጣል ተብያለሁ!! ገነትና ሲኦልን ተመልክተው ተመለሱ!! (አባ አዳነ )
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 198K views

በአቦ ሰጥ ልቀንስ ነው | ማን ይቀነስ | - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment · 39K views

Discover Ethiopia, Lalibela city
ebstv worldwide · 21K views

የኢትዮጵያ መከራ መቷል አልቅሱ ! ባለጸጋው መናኝ አባ ድንጋይ እዘኑ አልቅሱ እያሉን ነው #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ · 141K views

ለድንግል ማርያም መፀለይ ጥቅም አለው? || የአርሴማስ በረከት ምንድን ነው? || Manyazewal Eshetu Podvast EP.143 || LEUL TEFRI
Manyazewal Eshetu · 143K views

✝️ በ8ተኛው ሺህ እንደሚነግሡ ትንቢት የተነገረላቸው! ከስውራኑ ገዳም ቋንቋዬነሽ ሚዲያ አባን ምን አመጣቸው?
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 43K views

ሁሌም እሰደባለሁ 😭|ቤተ ይሁዳዉ ካህን ማነዉ??|ክፍል4|AbayWeg ዓባይ ወግ
Abay Weg ዓባይ ወግ · 23K views

አስደናቂው የመላእክት አለም | ስለ መላእክት የማታውቋቸው ሚስጥራት | @gedamattv
Gedamat - ገዳማት · 108K views

#new 📍ከ300 በላይ ሰዎችን ኢንተርቪው ያደረገው የራይድ ሹፌር @lozamedia
Loza Media-ሎዛ ሚዲያ · 26K views

🔴ከሞት ጋር ፊትለፊት የተፋጠጠው ቤተሰብ በመዝሙረ ዳዊት ጸሎት እንዴት ተረፈ? በአንድ ሌሊት ሁሉም አመድ ሆነ!
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 25K views

አነጋጋሪውና ያልታየው የማህሌት ቤትና አኗኗር! እንዲህ አልጠበኩም ነበር! #mahihailu#home#gizachewashagrie
Maraki Weg · 770K views

ጠቅላይ ሚንስትሩ በፍንዳታው ተደናግጧል: የአለም ሚዲያ ኢትዮጵያ ላይ አተከረ: ዲኘሎማቶቹ በ48 ሠዓት ከአዲስ አበባ እንዲወጡ ተዘዙ Zewdu show011026
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው · 26K views

የድንግል ማርያም ስዕል ተዓምር ሰራ!!! | Dr Rodas Andromeda | ዶር ሮዳስ ታደሰ | shama | qebeto | Awtar | Elda
Shama | ሻማ · 45K views

♦️እያየናቸው የሚሰወሩ ዕፅዋት አሉ! በጦርነት ተከበን ተስፋ አደርጋለሁ!! ቆይታ ከዶ/ር ዓለማየሁ ጋር
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 173K views

ዑራኤል _ ሊቀ መላዕክት _ መስከረም 22 ( ድርሳን _ ጸሎት _ መልክዐ _ ዑራኤል ) _ ኡራኤል Kidus _ Urael
ORTHOKAL · 235 views

♦️ከሱዳን የተገኘው ጥቅል ለምን ተቀበረ? እውነቱን በምን እንመን! የመሪራስ አማን ጽሑፎች!!
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 64K views

#new 📍በሌሊት ተደብቄ ጽዳት እሠራ ነበር @lozamedia
Loza Media-ሎዛ ሚዲያ · 48K views

♦️የ 160 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋው መናኝ አባ ድንጋይ!! መከራው መጥቷል እዘኑ አልቅሱ አሉን!!
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 361K views

ሰበር ዜና - አሁን ከመቀሌ ሰበር ዜና ተሰማ አፋር ኤርትራ አብአላ
Abel Birhanu · 103K views