የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን||ከገዳም የመጡት ባህታዊ መልዕክት||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.168||ፈለገ ህይወት አባ ተ/ስላሴ ገ/ህይወት
409K views · Mar 6, 2026 · Education
Comments · 1.3K
@YirgaMolla-y6b · 6 months ago
የዝቋላው ፍሬ የምድረከብዱ ተሟጋች የባዕታ ማርያም ገዳም መስራችና አበምኔት አባ እኔ ሳውቃቸው 1987በዝቋላ አቦ ነበር በምድረከብድም ሲታሰሩና በቡታጅራ ማረሚያቤት የቂርቆስ ቤተክርስትያንን ሲሰሩ እስርቤትም ሆነው አሁን ትልቋን ገዳም እስርላይም ሆነው እንድትሰራ እየመሩ በትንሽ የተጀመረችውን የእናታችንን ባዕታማሪያም እዚደረጃደርሳ በሕይወት ኖሬ በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን ባዕታ ስትጀመር ከቁፋሮ ጀምሮ ከነበሩት ስድስቶቹ ልጆች አንዱነኝ ክብሩ ይስፋ የድንግልማርያም ልጅ
657
@mahbubKasim-o3e · 6 months ago
ሙስሊም ነኝ እኝህ አባት የፈጣሪን መንገድ ላይ ቀጥ ያሉ ናቸው ።እውነተኛ ኦርቶዶክስ ይህ ነው ።ፈጣሪ እድሜና ጤና እመኛለሁ
624
@matimaryam7884 · 6 months ago
እነደዛሬ ተደስቼ አላወቀም ደስ የሚሉ አባት በውቀት የተሞሉ ናቸው እግዚአብሔር አስተማሪ ነው🙏
149
@Selamawit_Tadesse · 6 months ago
ማኔ የዛሬው ኢንተርቪዉ ልዩ ነዉ በርታልን ሌላ ግዜም እንግዶችህን እንደዚህ ተረጋግተህ አቅርብ እነሱ ብዙ እንዲያወሩ እድል ስጣቸዉ
249
@Y-ITSolution · 6 months ago
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብዙ የተደበቁ እወቀት ሞልቶ እንዲህ የሚፈስ መምህራን ያሏት ትልቅ የሃይማኖት ት/ቤት ናት።
በዚህ በነካህበት እጅህ ብዙ ያልተሰሙ አባቶችን በቀጣይ እንደምታቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ።
ሠይፈ ገብርኤል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!!
76
@NinaAbate · 6 months ago
ከዚ በላይ ምን አለ የህይዎት ምግብ የተማርኩበት እንደእርሶ ያለ አባት ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
54
@wenglezeorthodox · 6 months ago
የዳሩኝ እጅግ የምወዳቸው ቸር ቅን መንፈሳዊ አባቴ ተክለ ሥላሴ ትዳር ሞገስ በረከታቸው ይደርብን ።
24
@HaymanotAnagaw-l7e · 6 months ago
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ቡራኬዎ ትድረሰን የእናንተ አምላክ ለሃገራችን ሰላም ይስጠን
80
@Davidm127 · 6 months ago (edited)
ዘመናዊ አባት + መንፈሳዊ አባት
71
@chuna-Han · 6 months ago
እንዴት ደስ የሚል ፖድካስት ነው
እስከ ዛሬ ከተጋበዙት.... ዛሬ ላይ ለነፍስም ለስጋም የሚሆን ነገር አትርፈናል
በጣም እናመሰግናለን ማኔ

49
@MekdesGebrekidan-q4d · 6 months ago
ማኔ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ከእግዚያብሄር ጋር አብዛልን እድሜ ከጤና ይስጥህ።
85
@Seli1621 · 6 months ago
የኔ አባት ሁሉንም አሟልቶ የሰጣቸው አቤት መባረክ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን አምላክ ያብዛልን አባ በረከተዎት ይድረሰኝ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ጤና ይስጠዎት !!! ገዳሟንም ለማየት ለመሳም ያብቃን
14
Up next

ከዓለም የተለየ ዓለም | በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው አስደናቂው ዘመናዊ ገዳም | ነፍስን የሚያድስ ቆይታ
Manyazewal Eshetu · 233K views

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
Anchor Media · 27K views

ከVampire መካከል ነው የምንኖረው! ከራፋቶኤል ጋር የነበረን ቆይታ ይከታተሉ! #tigistwaltenigus #subconsciousmind #psychology
Tigist Waltenigus · 265K views

🔴እርሱን ስሙት || እግዚአብሔርን መስማት|| እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2026
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi · 206K views

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 484K views

ሆስተስ ነበርኩ፥ አለመስማቴ ቆይቶ ዋጋ አስከፈለኝ #story#ethiopianpodacst #podcast
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 1.4M views

🔴 ዘመንን መዋጀት || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma Sibket New 2026
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi · 170K views

የኦርቶዶክሳዊ ቅዳሴ ትርጉም ይህ ነው || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.128 || ዲ/ን በረከት
Manyazewal Eshetu · 284K views

በአስፈሪው በዋሻ ሰውሩኝ || 3 ሚስጥርም ነገሩኝ ||አጥፊ ጦርነት እየመጣ ነው|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.133 || አዲስ አለማየሁ
Manyazewal Eshetu · 162K views

🔴 ቅዳሴ ክፍል ፩ || ይህንን አውቃችሁ አስቀድሱ|| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan sibket 2026
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi · 265K views

እንዳናውቅ የተደረገው የኢትዮጵያ ጥበብ || ፈረንጅ ያስናቀው የሀገራችን ታሪክ ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.203|| NAHOM
Manyazewal Eshetu · 124K views

መላእክት ያነጋገሩት ወጣት||አስደንጋጩ የዓለም ሚስጢር || ያልተፈታው መጽሐፍ ቅዱስ ኮድ|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.169 || ምህረቱ
Manyazewal Eshetu · 205K views

245ቱ የእመቤታችን ሥዕሎች! አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚገባው! ከዶር ሮዳስ ታደሰ ጋር #tigistwaltenigus #DrRodas
Tigist Waltenigus and Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda · 231K views

🛑 memher eyob yemenu sebket | መምህር ኢዮብ ይመኑ ስብከት | #orthodoxsebket #abagbrekidan #henok_haile #mezmur
ቅዳሴ ቤት ሚዲያ · 585K views

የመጀመሪያውም የመጨረሻውም የቅድስና ደረጃ ፍቅር ነው! ሲያመሰግኑህም ሲሰድቡህም ምንም አይምሰልህ.. ከመምህር ዘላለም ታዬ ጋር
Tigist Waltenigus · 203K views

ኩላሊትዎን በገዛ እጅዎ እየገደሉ ነው! ዶክተሮች የሚያስጠነቅቁት 5 በቤታችን የምናዘወትራቸው መርዞች
ጤና ካፌ - Tena Cafe · 188K views

AI የዲያብሎስ ወጥመድ ወይስ የአምላክ ስጦታ? || የAI ፈጣሪዎች የደበቁት እውነት ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.184|| ዲያቆን መማር
Manyazewal Eshetu · 94K views

ድሃው በባንኮች ሲጎዳ ሀብታሙ እንዴት ይጠቀማል? || Manyazewal Eshetu Podcast || EP.219 || Habtamu
Manyazewal Eshetu and Economics and Mathematics by Habtamu · 85K views

ሞት እና ህይወት አንድ ናቸው || 95%ቱን የተሰወረው ማንነታችንንእንዴት እንቀስቅሰው?||Mayazewal Eshetu Podcast Ep.190|| DR ABRHAM
Manyazewal Eshetu · 109K views

እኔ ክርስቶስ አይደለሁም | ግራዋ ጠጡ #habesha #ethiopia
GEBEYANU · 134K views