Ads skipped

በ2019 መስከረም ይህን አድርጉ ይጠቅማችኋል! || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን @neamnmedia19

150K views · Sep 10, 2026 · Entertainment

Comments · 184

  • @BetselotYouTube · 2 weeks ago

    በስመስላሴ ለአባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እኛም ቃሉን ሰምተን 30/60/100ያማረ ፍሬ እድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ተመስገን በአድስ አመት እድህ እደማር እደወተት የሚጣፍጥ የተሰበረን ልብ የሚጠግን የእግዚአብሔርን ቃል በስደት ላይ መመገብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    4

  • @AlemBirhanu-t8e · 2 weeks ago

    አባታችን  እንኳን አደረሰዎት   እድሜ ከጤና  ይድልልን ከኔጀምሮ ትቢተኞችነን ፈጣሪ በቃይበለን  ልብያስጠን

    6

  • @genetarage317 · 2 weeks ago

    አሜን አባታችን የመከሩንን ተግብረን ከእግዚአብሔር ምህረት እንድናገኝ የቅዱሳን አምላክ ይፍቀድልን።

    3

  • @AsfawTesfaye-m4r · 2 weeks ago

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን::ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    9

  • @KonjitBirhane · 2 weeks ago

    አባ ለዚህ ህዝብ የወንጌል አባት በሚያስፈልገው ጊዜ የተገኙ ድንቅ አባት! እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን። ተመስገን...

    3

  • @BatalhamGtsadik · 2 weeks ago

    ከዚህ ውጭ ማን ምን &nbsp;ያስትምረን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተያዝንበትን አዚም ገፎ ባዲስ ዓመት አዲስ ሰው ያድርገን<br>ክርስቶስን ከነ እናቱ ቅዱሳንም የሌሉበት አዳራሽ ውስጥ የቆምንም &nbsp;እራሳችንን እንመርምር

    14

  • @habtet23 · 2 weeks ago (edited)

    እንኳን አደረሳችሁ <br>ለቅዱሳን &nbsp;አባቶቻችን ፀጋው፥ በረከቱን፥ እድሜውን፥ ጤናውን ያደላቸው ቅዱስ አምላክ ለመምህራችንም ያድላቸው። በመልካም አገልግሎት ያቆያቸው። ረጅሜ ዕድሜ፥ በረከቱን ፀጋ ያድላቸው። <br>የመርሀ ግብሩ አዘጋጆች:- &nbsp;አባታችን የድምጽ መነጋገሪያው በዝቶ እያስቸገራቸው ስለሆነ መፍትሔ ብትፈልጉለት <br>መልካም አዲስ ዘመን

    1

  • @CcC-h9f6b · 2 weeks ago

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    3

  • @MedinaMeer · 2 weeks ago

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን አባታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ለኛም ልቦና ይስጠን

    1

  • @HiwetAlemu-h9s9f · 2 weeks ago

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናዉን ይስጥልን እግዚአብሔር በክነ ጥበቡ ይጠብቆት በእዉነቱ ለኢትዮጵያ ፀሎቶ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

    1

  • @sarakebede3234 · 2 weeks ago

    የኔ አባት እዴሚና ጤና ይስጠልን አሜን አሜን አሜን እደአጣት ሳየውን እንደችርንት መርኝ ይቅር በልኝ❤❤❤😢😢😢

    3

  • @SelamBelaineh · 2 weeks ago

    አባታችን ውድ መምህራችን እንኳን ለአዲሱ ዘመን ከነቤተሰብዎ ከሚያገለግሉት ምዕመን ሁሉ እንኳን አደረስዎት መልካም ዘመን ይሁንልዎት፣

    7

Up next

LIVE

#LIVE እንኳን አደረሳችሁ#መስከረም 21#ቀጥታ ከግሸን ማርያም#ደብረ ከርቤ#በጸሎት-ሚዲያ#

Betselot Media | በጸሎት ሚዲያ · 1.3K views

LIVE

🔴Live❗❗#ግሸን_ማርያም❗❗የዛሬው ተዓምር ነው❗️ መስከረም 21/2019 ዓ.ም #Gishen_Mariam #ግሸን_ደብረ_ከርቤ

Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ · 1.2K views

LIVE

🔴#ታቦታቱ ወደመንበረ ክብራቸው እናስገባ ከብጽዕ ወቅዱስ ፓትሪያሪኩ አቡነ ማቲያስ ጋር እና ከበጽዕ ሊቃነ ጻጻሳት ጋር

ቤተ ዘገነተ ኢየሱስ ሚዲያ bete ze gente eyesus media · 3.3K views

LIVE

ጥሩ ባል ወይስ ጥሩ ፍቅረኛ ነው የምትፈልጊው አለኝ| Kesis Ashenafi #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 770K views

LIVE

በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጡ! || ፈተና ሲበዛባችሁ ይህን አድርጉ በመልአከ ኤዶም ሕርያቆስ @neamnmedia19

Neamn Media - ነአምን ሚዲያ · 13K views

LIVE

መስከረም 21 || የጉባኤ ቤታችን የጸሎት በዓል || ከጣና ቂርቆስ ፬ ጉባኤያተ መጻሕፍት ምስክር ጉባኤ ቤት || ርእስ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi · 219 views

LIVE

እግዚአብሔርን መውቀስ ማማረር አቁሙ || ይህን ስታቆሙ ሁሉም ይሳካል! || በዲያቆን ዘላለም ታዬ @neamnmedia19

Neamn Media - ነአምን ሚዲያ · 129K views

LIVE

የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙሮች ስብስብ | Non-Stop Orthodox Mezmur Collection

Wudase Mezmur ውዳሴ መዝሙር Zemari Solomon Abubeker and 4 more · 43K views

LIVE

🔴LIVE || #ግሸን_ማርያም ደማቅ ንግስ || ከሎዛ ቅድስት ማርያም || መስከረም 21, 2018 ዓ.ም || Annual Feast from Loza St. Mary

Sunael Media | ሳንኤል ሚዲያ · 91 views

LIVE

"ፍላጎቴ ወታደር መሆን ነበር" የወለላ እና ፍቅርተ የበዓል ጨዋታ | አዲስ ዓመት 2019| #EthiopianNewYear

Arts Tv World · 118K views

LIVE

በቀን 2 ጊዜ || ይህን መዝሙረ ዳዊት ጠዋትና ማታ ሳታቋርጡ እንዲህ ጸልዩ! || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን @neamnmedia19

Neamn Media - ነአምን ሚዲያ · 322K views

LIVE

🛑እግዚአብሔርን ለጥቅማችሁ ብላችሁ አትፈልጉት//የመንፈስ ፍሬ እንድታፈሩ እነዚህ እግዚአብሔር ደስ የሚያሰኙ ነገሮች ዘወትር አድርጉ//ዲያቆን ኢዩኤል

አክሊል ሚዲያ · 372K views

LIVE

አዲስ ስብከት || የእናንተም ቀን ይመጣል ተስፋ አትቁረጡ! || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን @neamnmedia19

Neamn Media - ነአምን ሚዲያ · 298K views

LIVE

መስከረም 10 ይህን አድርጉ ይጠቅማችኋል! || በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ @neamnmedia19

Neamn Media - ነአምን ሚዲያ · 184K views

LIVE

መስከረም 16 ይህን አድርጉ ይጠቅማችኋል! || በዲያቆን ዘላለም ታዬ @neamnmedia19

Neamn Media - ነአምን ሚዲያ · 3.6K views

LIVE

ሕይወትን ከዜሮ ጀምሩ| እጅግ ድንቅ ትምህርት| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ኅብስተ ቃል | Hibste Qal and 5 more · 188K views

LIVE

3 ነገሮችን በ2019 አድርጉ ሕይወታችሁ ይስተካከላል // አባ ገብረኪዳን ግርማ

Hosanna Media ሆሳዕና ሚዲያ · 241K views

LIVE

ይህን መዝሙር 69 || ነገሮች ቶሎ እንዲፈፀሙ በጸሎታችሁ ላይ ይህን ጸልዩ! || ዘበነ ለማ ስብከት | Zebene Lema Sibket 2026

Neamn Media - ነአምን ሚዲያ · 33K views

LIVE

በመስከረም ወር ይህንን አድርጉ‼️ 👉 መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር)

ውድስት ሚዲያ Wudst Media · 29K views

LIVE

ማታ ስትተኙና ጠዋት ስትነሱ ||በቀን 2 ጊዜ እንዲህ ከጸልያችሁ የማይመለስ ጥያቄ የለም! ||በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው @neamnmedia19

Neamn Media - ነአምን ሚዲያ · 257K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.