ቪዲዮ አውርድ ይቅርታ ጠይቅ! ለእግረኛው የተሰጠው ቀጭኑ ትዕዛዝ
77K views · Aug 19, 2026 · People & Blogs
Comments · 545
@Mesi-d5m · 1 month ago
ህግን ማወቅ ብቻ ሳይሆን ህግንም ማክበር በጣም ጥሩ ነው ።
6
@zizitino6797 · 1 month ago
እንኳን ተፈታህ አንዳንድ ጊዜ አድማጮችህን ስማ ተው ስትባል መተው አለብህ ከመስመር የወጣ ነገር ወደ ሚዲያ አታውጣ ሰለሚወድህ መሰለኝ አንዳንዴ ተው የሚሉህ በተረፈ መልካም ቀን ይሁንልህ
27
@tizitagetachew2311 · 1 month ago
ተክልዬ በራስ መተማመንን ብዙ ሞያተኞች ካንተ ሊማሩ ይገባል እንኳን በሰላም ተመለስክ ያጋጥማል
33
@SabaAlemu-h2y · 1 month ago
ተክሊሻ እኔ በጣም ነው የምትመቸኝ ሀቀኛ እና እውነተኛ ሰው ነህ።አይዞህ ተክሊሻ
10
@AssefaM-i3x3e · 1 month ago
ስለህግ በስማ በለዉ ማዉራትና ህግን ማወቅ የተለያዩ መሆናቸዉን የተማርክ ይመስለኛልና ተማርበት።
8
@almazdubale9277 · 1 month ago
እግዚአብሔር ይመስገን ተክልዬ እግዚአብሔር እንኳንም ለቤትክ አበቃህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
25
@emebettamrat5712 · 1 month ago
በጣም ነው ድሰ ያለኝ እንኮን በሰላም ትፍታህ እግዚብሂር ይመሰግን
2
@teshalegebretsadik · 1 month ago
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ፣ የጠላቶችህን ሳይሆን የልብ ወዳጆችህን መሻት ሰምቷል። ለእኔ ምክንያታዊ ሰው ነህ፣ ትችት ባይጠላም ጭፍን ጥላቻ ግን ከአእምሮ ጤና ጋር የሚያያዝ ነው። Well come back❤
44
@hannahanna6519 · 1 month ago
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ወደስራህ ተመለስክ❤
27
@HaregAdino-o9z1g · 1 month ago
ተክለ ሃይማኖት አዳነ /እግርኛው ሚድያ አተ አስተዋይ እና ጀግና ጋዜጠኛ ነህ❤
11
@MetyJoseph · 1 month ago
ተክልዬ እንኳን ተፈታህ አንተ ብርቱና ሁሌም ምክኒያታዊ ሰው ነህ በጣም አስቤ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏
@besufekadsiyabara9332 · 1 month ago
እንኳን ለቤትህ አበቃህ ተ/ሐይማኖት። ይህን አይነት የህግ የበላይነትና አፈፃፀም በሁሉም ጉዳዮች ላይ ሰፍኖ ይኑር።
1
Up next

እኔ ፍቅር ስል እነሱ ግን...? || አልቅሼ እምባዬ ደርቆ እንጂ ብዙ ነገር አለ || አሳዛኙ የእንጀራ እናትና የልጅ ታሪክ @erq-media-TV
Sami Studio · 44K views

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና
Zara Media Network -ZMN · 70K views

ባለቤቴ መንገደኛ ሆነችብኝ | ልጆቼን በDNA ገላግሉኝ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 88K views

ይሄ ለማመን የሚከብድ እዉነት ነዉ || የቀድሞ ፍቅረኛዬን እያሰብኩ ከባሌ ጋር ፍቅር እሰራለሁ // erq-media-TV
Sami Studio · 125K views

ከተፋታን ከ16 አመት በሗላ ከቀድሞ ባሌ ለመውለንድ የወሰንኩበት ምክንያት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 138K views

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
Anchor Media · 123K views

የነጯ ወይዘሮ ዋናው ባል እኔ ነኝ | የአንዲት ሴት 2 ባሎች ፈጥጫ | ልጁ የኔ ነው
Egregnaw Media - እግረኛው · 249K views

የድሮና የዘንድሮ ጴንጤ - በእውቀቱ ስዩም ህዝቡን በሳቅ ገደለው
Bewketu Seyoum · 220K views

የጓደኛዬ ልጅ ላይ ሙከራ ያደረገው ባሌ ልጆቼን ቢተናኮልብኝስ? ብዬ እፈራለሁ || ለልጆቼ ስል በባሌ ተቀጣሁ @erq-media-TV
Sami Studio · 27K views

ሻኪሶ ፍረጅኝ |በትዳር ላይ ወሰለቱ የተባሉት እናት | የእማሆይ እና አቡ ቁጭ ህመም
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 91K views

የቀኝ እጃቸው የተቆረጠው ካህን | በCCTV ካሜራ ስትሰርቅ ታይተሃል አሉኝ | አኽዋን ጎዳና ላይ ጣለኝ
Egregnaw Media - እግረኛው · 67K views

ልጇን እመለስላታለሁ | መራቤቴ የገባችው ህጻን እጣ ፋንታ | የእናት ስስት እና ናፍቆት
Egregnaw Media - እግረኛው · 43K views

ባልሽን የቀማሁሽ ከመሰለሽ ይቅርታ | የማዐሾ 2ኛው ትዳር እና ልጁ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 93K views

ነገረ ትግራይ በአንቀፅ 39 ጎዳና? ቆይታ ከሙሉጌታ አረጋዊ ጋር! @endalegetamultimedia #ዛጎል_የመጻሕፍት_ባንክ
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 133K views

ገላዬን በደንብ ተጠቀሙበት | እንተንፍስ #76 | ሀውለት ካሳሁን
Manyazewal Eshetu · 517K views

አከራዬ ሚስቴን ያባልጋታል እኔ ግን ታሞ አስታመምኩት || ሚስቴ ስላልተረዳሁሽ ይቅር በይኝ? @erq-media-TV
Sami Studio · 47K views

ትረካ - የተገደለው ሰላይና ያልተነቃበት ገዳይ | ገነነ መኩሪያ | ኢህሃፓና ስፖርት #tireka #ትረካ #amharicbooks #ገነነመኩሪያ #ጴጥሮስአገኘሁ
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት · 95K views

እስረኛዉ ሰቃይ ተመራቂ | በነፍስ ማጥፋት ፈረዱብኝ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 30K views

የ “DNAው” ዉጤት ይፋ ሆነ || ቀረጻው ላይ ጦርነት ተፈጠረ || የመንታ ልጆቹ አባት ሹፌሩ ወይስ ባለትዳሩ ሰው? @erq-media-TV
Sami Studio · 257K views

ከDNA ውጤት በኋላ በፍጹም እግሯ ላይ ተደፍቼ ይቅርታ ልጠይቃት አልችልም! @erq-media-TV
Sami Studio · 73K views

ፍቅረሥላሴ ያጋለጣቸው የአገልጋይ ዮናታን ነውሮች | ልጅቷን ከናቷ ፊት ለወሲብ ጠይቋል | ሲዳማ በኔ ቸርች አያገለግልም ይላል
Egregnaw Media - እግረኛው · 215K views

" ያመንኩበትን ነገር ከማድረግ ወደኋላ አልልም"
BAYFERS MEDIA · 77K views

የጠፋው ባል በebs ሲታይ የቤተሰቡ ድንጋጤና የተደበቀው እውነት
Abol Stream - አቦል ስትሪም · 669K views

እግረኛው የሰራቸው ቪዲዮዎች እና ፍርሃቱ | Divine እና Devil ለይ | ክፍል 1
Egregnaw Media - እግረኛው · 228K views

አቶ አበባየሁ ደሜ ይቅርታ ጠየቀ|| በእግረኛው ሚዲያ ስቱዲዮ የተፈጠረው ምንድነው?!
Addis Minch // አዲስ ምንጭ · 25K views

ሰበር ሰበር - ምሽቱን ከጦር ግምባር የተሰሙ ሰበር ዜናዎች አፋር አላማጣ መቀሌ
Abel Birhanu · 136K views