ባለቤቴ መንገደኛ ሆነችብኝ | ልጆቼን በDNA ገላግሉኝ
88K views · Jul 19, 2026 · People & Blogs
Comments · 482
@UmerAlemu-f3y2u · 2 months ago
አቀዋለው ምን አይነተ ጥሩ ሰው መሰለክ አምላክ ይርዳክ ,,
24
@RomanTesfaye-mo1nh · 2 months ago
ያንተ ልጅ ባይሆንም ዝም ብለህ አሳድግ አይባልም። ለምን ውስጡ እየቆሰለ ያሳድጋል???
80
@juju-t-l3d · 2 months ago
ወይኔ ሰውዬ ግን ወላሂ አነጋገሩ ደስ ሲል በደንብ ነው የገባን ንግግሩ አላህ ሀቅህን ያውጣልህ
18
@Defarenaches · 2 months ago
ሰውየው በጣም ክላስና እርጋታ ያለው ሰው ነው። መልካም ይግጠምህ ወንድሜ
64
@TenuAsefa · 2 months ago
ወይኔ ሰውየው እርጋታው ደስ ይላል ይሄን የመሰለ ባሏን ትታ ውጭ ታድራለች አለመታደልሽ ነው
11
@senaitmekonnen8528 · 2 months ago
አታጨናንቁት በጣም የተረጋጋ ሰው ነዉ
22
@solomondesalgn1171 · 2 months ago
ወንድሜ አይዞሕ እኔ ያንተ በደል ደርሶብኛል ባሌቤቴ እኔ እያለች አምስት ወለድኩልህ ብላኝ ተቀብዬ አንድ ቀን ጡት እንደናት ሳታጠባ ዳይበር ሳትቀይር ጡት ሳታጠባ እኔ እናትም አባትም ሆኜ ከተወለዱት 5 ልጆች ሶስቱ የእኔ አይሉም አንዷ የእኔ ዘመድ የሆነ ሰውን ትመስላለች አሁን ዶክተር ሁና የልጅ አሳይታኛለች በጊዜው ምንም የማያውቁ ልጆችን ከመበጥበጥ ወደ ቤቴን ትቼ ሰባራ ሳንቲም ሳልይዝ ልጆቼን ይዠ ወጣሁ አለየሚባል ትምህርት ቤት አስተምሬ ለቁም ነገር አብቅቼቻለሁ ዛሬ ከእናታቼው ይልቅ ሁሉም ልጆች ለእኔ የእናትነትና የአባትነት ፍቅር ሰጥቼ ያሳደጓቼው ልጆቼ ሁለቱ እወጭ ሆነው ደህና ሕይወት ይመራሉ ሁለቱ ዶክተሮች ናቼው አንዱ ለሰከደም ከሱ መለየት ስለማልፈግ ከእኔ ጋር የራሱ ሥራ አለው ዛሬ እንደህፃንነቱ እኔ ምግብ እየሰራሁ ነው የማበላው የሚሳዝነው በዝሙት የተለከፉ ሴቶች ባመጡት ልክፍት ልጆቹ እንዳይጎዱ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለሁሉም አስብበት የተረጋጋህ አንደበተ እረቱ ነህ በርታ ወንድሜ ።
32
@awolseid-ou1yu · 2 months ago
ይሄ ሰው እውነት አለው።እውነቱ መውጣት አለበት
22
@helendebebe3612 · 2 months ago
ጥሩ ወንድ እና ጥሩ ሴት ለምን ይሆን የማይገጣጠሙት😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳህ
27
@mia_cool4 · 2 months ago
ጥሩ ወንድ መጨረሻው እንዲህ ነዉ😢😢 ጥሩ ሴቶችም ወልደን ብቻችን እያሳደግን ነው😢😢ኣይ ሂወት😢😮😢
52
@AdoniJudi · 2 months ago
ለስላሳ ነው ንግግሩ እስኪ የሷን መስማት እና መፍርድ ይሻላል እንጅ ከባድ ነው ሜድያ ላይ ቀዝቃዛ ነው እስኪ ይሁን!!
8
@Maryam-h5k9v · 2 months ago (edited)
ሰውየውን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ትግስተኛ ሰው ነው ምስኪን ጥሩ ሰው ጥሩ የትዳር አጋር አገጥመውም ጋዜጠኛወች ለምን ውሀ እና ሶፍት አታስቀምጡም በጣም ይገርማል በጣም ትንሽ ቤት ነው ውሀ እና ሶፍት የሚያቀርቡት በተለይ ውሀ አአቅሩቡ በጣም ስለ ተናደደ አፉ ድርቅ ድርቅ ይላል ለናተ እረሱ አይከብዳችሁም
8
Up next

በእግሬ ማጠር መስተንግዶ ስሠራ እሸማቀቃለሁ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 22K views

ቪዲዮ አውርድ ይቅርታ ጠይቅ! ለእግረኛው የተሰጠው ቀጭኑ ትዕዛዝ
Egregnaw Media - እግረኛው · 77K views

ሴተኛ አዳሪ አላደረኳትም ዋሽታለች | ተዘጋጅታ ነው የጠበቀችኝ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 84K views

እስረኛዉ ሰቃይ ተመራቂ | በነፍስ ማጥፋት ፈረዱብኝ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 30K views

ጥፈቱ የማነው ?የኔ ፀሎት እኮ ሌላ ነበር #story#ethiopianpodcast#love #ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 163K views

አሳ ጎርጓሪ... ፍቅሩን ለመፈተን ብዬ ያመጣሁት ጣጣ! ለጥያቄዬ መልስ ለማግኘት መጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 424K views

ልናስተምር የምናመጣቸው የዘመድ ልጆች ህይወት
Memiher Podcast · 352 views

ነጩ ህጻን እና አባቱ ተገኙ | ልቡ በባትሪ ነው የሚሰራው እያለች ትለምንበት ነበር
Egregnaw Media - እግረኛው · 518K views

ቤተሰቤን እና ፍቅረኛዬን በአንድ ቀን አሳጥቶ ብቻዬን አስቀረኝ..ሚስጥሩ ተጋለጠ# እባካቹ አድኑኝ Asetarakiwe ||አስታራቂው New video 2019
Astarakiwe ናቲ || አስታራቂው Nati 2 and Astarakiwe ናቲ || አስታራቂዉ Nati · 583 views

ለአሸንዳ በዓል በትዕዛዝ የሰራሁት በሚሊየን የወጣበት ሽፎን ከቤቴ ሲሰረቅ ህይወቴ ተበላሸ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 370K views

ፍትሕ ለመኪያ | ደፋሪው ከከሰሳችሁኝ እገላለሁ አለን
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 79K views

መንገድ ላይ የተጣለ ሸንኮራ በልተናል፥ፊልም የሚመስል ታሪክ #story #lovestory#love#ethiopianpodacst#ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 575K views

የተደጋገመው ፈታኝ የህይወት አጋጣሚ! ወጣቷ የ5 ልጆች እናት አስገራሚ ታሪክ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 294K views

የመልከመልካሙ ፍቅረኛ ማጣት | መጣሁ ብላ እንደወጣች ቀረች
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 49K views

ይህን ሁሉ ችለሽ መቆምሽ ይደንቃል፥ ያልተሰበረች ሴት ! #story #ethiopianpodcast#ethiopia#lifestory
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 561K views

ለ22 ዓመታት ይሄን ሚስጥር ይዤ ኖሬያለሁ! ጥያቄዬ እንዲመለስ ወደ ህዝብ መጥቻለሁEyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 189K views

በመጨረሻም የDNA ውጤት ተገለፀ! የ13 ዓመት ትዳር መጨርሻው ይህ ሆነ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 768K views

አነጋጋሪው የእረኛው የፍቅር ታሪክና መጨረሻው..! | Terefe Alganeh #marakiweg #lifestyle
Maraki Weg · 224K views

ለማደሪያ 70 ብር ያጣው ምሁር | ከኔዘርላንድ ዩኒቨርስቲ እስከ NGO ኤክስፐርት
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 30K views

ትልቁ ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ነሀሴ 30 ሚቀበረውን ድግምት አጋለጠ |1.35"ሚሊዮን ተከታይ ነበረኝ" @ኤማሁስ1 አገልጋይ ወንድም ይፍሩ ተገኝ
ABRAHAM MEDIA▶️ · 510K views

DNA ያጋለጠው ሚሰጥር!ባለቤቴ ልጆቹን የ እህቴ ልጆች ናቸው ብሎ የደበቀኝን በ DNA አወኩ @shegerinfo @shegerinfoplus Ethiopia|
SHEGER INFO · 148K views

ደመም መመላለሰ ያመጣው እዳ አባታቸው በገደለው ቀጣይ ቴውልድ እየተፈላለገ ነው 😱
Rita Wosen · 21K views

በትዳር አገናኞች የመጡላት የውሸት ባሎች | እድሜዬን ልቅደመው ብዬ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 235K views

ሻኪሶ ፍረጅኝ |በትዳር ላይ ወሰለቱ የተባሉት እናት | የእማሆይ እና አቡ ቁጭ ህመም
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 90K views

በሜርኩሪ 120ሚሊየን ዶላር ወርዷል | ድብቁ የጥልቁ መንገድ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 225K views

ከ20 ዓመት በኋላ አጎቴ ወላጅ አባቴ መሆኑን ሰማሁ! | Meaza Mamo #marakiweg #lifestyle
Maraki Weg · 286K views