Ads skipped

ከተፋታን ከ16 አመት በሗላ ከቀድሞ ባሌ ለመውለንድ የወሰንኩበት ምክንያት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

139K views · Aug 14, 2026 · Education

Comments · 549

  • @EskeTube-l9b · 1 month ago

    አባትየው ግን ገረምከኝ ልጁ ምንም DNA አያስፈልገውም ቁርጥ አንተን ነው

    94

  • @addisbogale9683 · 1 month ago

    የሠውየው እህት ግን መሸለም አለባት ምርጥ እህት🙏🙏🙏

    85

  • @MedinaAdem-x6t · 1 month ago

    ግን ልጁ ቁጭ አባቱን ነው የሚመስለሁ በተለይ ጉንጩ አካባቢ

    149

  • @ayshaahmed8148 · 1 month ago

    ልጁ ቁጭ አባቱን 🥺

    64

  • @abekyekesh-v4u · 1 month ago

    ቃልዬ ወንድሜ አንተ የእናትህን ባህሪ ያዝ ወደፊት መልካም አባት እና ባል እንድትሆን አደራዬም ጭምር ነው 🙏

    67

  • @loulnegatu5283 · 1 month ago

    እናት ይሄንን ሁሉ ስትናገር? የልጁ ጭንቀት ያስታውቃል። ከክፉ ሰው መወለድ መከራ ነው። አባትየው ክፉ ሰው ነው ለልጁ ስቃይ ነው።

    12

  • @meazamamo674 · 1 month ago

    ልጁን ያላመነ ሌላ ሰዉ መርዳት ምን አስፈለገ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    27

  • @astermoges8190 · 1 month ago

    እንኳን ዐይን ያለው ፣የሌለውም በዳበሳ ብቻ አባቱ  መሆኑን መመስከር ይችላል።  ፈጣሪ ይቅር ይበልህ።

    17

  • @belayneshhaile-f9j · 1 month ago

    ጀግናና እውነተኛ እናት በልጆችሽ ይሄ ቀን ተቀይሮ የደስታ ህይወት እንድትኖሪ እመኛለሁ።

    8

  • @Saba-u1s · 1 month ago

    አንዳንድ ሰዎች ቤተባቸዉን እያስራቡ ልጆቻቸዉን ጥለዉ የመርጃ መአከል ይከፍታሉ ይህ የማጭበርበሪያ ዘዴ ነዉ መርዳት ከራስ ቤተሰብ ይጀምራል

    163

  • @Elliz-tz · 1 month ago

    ለራስ ልጅ ያልራራ ልብ  ሌላን ሰው እረዳለው  ብለህ ነው በጎ አድራጎት ድርጅት የከፈትከው እንደው እነዚያን ድሆች የገቢ ምንጮችህ ናቸው እንጅ

    36

  • @TenayeDegu-t9q · 1 month ago

    ክብርለሴቶች

    19

Up next

LIVE

ለሃብቱ እንደቀረብኩት ነው የሚታወቀው! አሁን ግን እውነታውን ለመናገር ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 200K views

LIVE

ለ22 ዓመታት ይሄን ሚስጥር ይዤ ኖሬያለሁ! ጥያቄዬ እንዲመለስ ወደ ህዝብ መጥቻለሁEyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 189K views

LIVE

ልታደጋቸው የተሰደድኩላቸው ቤተሰቦቼን ካንሰር ቀጠፈብኝ || ከዛ በላይ ግን የባለሀብቶቹ ጉድ እጅግ በጣም ያሳዝናል @erq-media-TV

Sami Studio · 27K views

LIVE

ዋጋ የከፈልኩት ለልጆቼ ስል ነው! አሁን እኔም ተምሬ ከ ዶክተሯ ልጄ ጋር የጥርስ ክሊኒክ ከፍተናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 396K views

LIVE

የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ውጤት በጣም ወሳኝ ነው።

Memiher Podcast · 437 views

LIVE

ውጭ ሃገር ሆኜ የጀመርኩት ፍቅር መጨረሻ! የሰውን ምክር ባለመስማቴ ተፀፅቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 143K views

LIVE

ሊቢያለላይ የታ*ረዱት ወገኖቻችን የተረፈው ባለታሪክ በጊዜው የነበረውን እወነታ አንድ በአንድ ዘረገፈው ልይነካል

ሀቢባ ቤተሰብ habiba family · 107K views

LIVE

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 484K views

LIVE

የጓደኛዬ ልጅ ላይ ሙከራ ያደረገው ባሌ ልጆቼን ቢተናኮልብኝስ? ብዬ እፈራለሁ || ለልጆቼ ስል በባሌ ተቀጣሁ @erq-media-TV

Sami Studio · 27K views

LIVE

//የቤተሰብ መገናኘት// "ልጅ አለኝ ... ልጄን ልየው እንዳለ ሞተ"😓 ከረዥም ዓመታት በኋላ የተገናኙ ቤተሰቦች //በቅዳሜን ከሰዓት//

ebstv worldwide · 187K views

LIVE

እግር ኳስ ጨዋታን አብረው የሚያዩትየባለቤቴ እና የሴት ጏደኛዬ መጨረሻ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 154K views

LIVE

“ፍቺኝ ወይም እውነቱን ንገሪኝ” ባል! ባለትዳሮቹን ምን አበጣበጣቸው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 172K views

LIVE

በሜርኩሪ 120ሚሊየን ዶላር ወርዷል | ድብቁ የጥልቁ መንገድ

Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 225K views

LIVE

ባሌ የወደዳትን ሴት አይቼ አድንቄ ተመለስኩ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 244K views

LIVE

አባቷን ህይወቱን በውሸት ያበላሸችው ሴት

Sile HiwotTV · 65K views

LIVE

የ “DNA”ው መጨረሻ || እናቴ በአባቴ ተደፍራ ተወለድኩ @erq-media-TV

Sami Studio · 25K views

LIVE

የወሰንኩት ውሳኔ እስካሁን ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 106K views

LIVE

ለመጨረሻ ጊዜ ምላሽ ለመስጠት መጥቻለሁ ግራ የተጋባው ቤተሰብ ማንን ይመን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 142K views

LIVE

በጥንቁልና ተጀምሮ ያለቀ ቤተሰብ ትዳር እሰከመበተን ያሳዝናል

Rita Wosen · 8.4K views

LIVE

📌ሁለት ሰው ያገባችሁ እስኪመስላቹ ፀባይ የሚቀያየር ከሆነ ምክንያቱ ይሄ ይሆናል/የአዓይምሮ ህመም በትዳር ውስጥ በመቻቻል የሚታለፍ አይደለም/መሸከም ያቅታል‼️

kidi Ethiopia · 28K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.