ከDNA ውጤት በኋላ በፍጹም እግሯ ላይ ተደፍቼ ይቅርታ ልጠይቃት አልችልም! @erq-media-TV
73K views · Aug 29, 2026 · Music
Comments · 360
@erq_media_TV · 1 month ago · pinned
የ “DNA”ው ዉጤት ከተሰማ በኋላ
እግሯ ላይ ተደፍቼ ይቅርታ ልጠይቃት አልችልም!

ማግጠህባት ታውቃለህ ወይ ...?!

የተከበራችሁ የእርቅ ሚድያ ቤተሰቦች

የዚህን ታሪክ የመጀመሪያውን ሁለተኛዉን ሶስተኛውን እና አራተኛውን ክፍል ከስር ባለው ሊንክ ያገኙታል

https://www.youtube.com/watch?v=lhKWP-8bX30

https://www.youtube.com/watch?v=OLS9kgf3FFQ

https://www.youtube.com/watch?v=8XQO9HSPCvg

https://www.youtube.com/watch?v=P4rUZSQ2dpI
11
@Muluayenew-c1z · 1 month ago
ታሳዝናለች እድሏ ከዚህ ሰው ጋር መኖሯ 👌🏼
17
@Yashi-u8e · 1 month ago
አንተ ሰውዬ ጤነኛ አትመስለኝም ፀበል ብትጠመቅ ወደ ጤንነትህ ትመለሳለል ዛሬም የምታወራው ነገር ትክክል አይደለህም በዚህ እድሜክ ምን ለመሆን ነው
60
@HeyyHgs · 1 month ago
ያቺ ሴት ካንተጋ የተገናኘቺዉ ቀን ነዉ የተረገመቺዉ
9
@ሐናሐና-ዠ1ኰ · 1 month ago
ይቅር እንዲበባሉ ሰላም እንዲፈጥሩ አድርጉ አብረው እንዲኖሩ ግን አታስገድዱአቸው ምክንያቱም አሁንም እንደሄደችበት ነው ሚያምን ።
ወንድሜ እስኪ ንስሐ ሁለታችሁም ግቡ ፀሎት ስግደት ፃም፣ፀበል ተጠመቁ ከዛም ሱባኤ ያዙ እግዚአብሔር አንድ ካደረጋችሁ ትቀጥላላችሁ። ፀሎት ከሌለን ህይወታችን ባዶ ነው በፀሎት በርቱ የሚፈታተንህ ነገር አለ ይህ መቆም የሚችለው በፀሎት ነው።
እንዳልክ እግዚአብሔር ይስጥህ 💚🌿
10
@MhretHaile-u5j2m · 1 month ago
የሚገርመኝ እሄን ድንጋይ ሰው በቁምነገር ማቅረባችሁ ነው.
10
@thomastesfaye813 · 1 month ago
ጤኛ አይደለም ብዬ ነበር ። የአምሮ ህክምና ያስፈልገዋል
21
@HirutKinfe-e7k · 1 month ago (edited)
ደረቅ የሆነ ሰውዬ ልፋጫም አንተም ወንድ ሆነክ ውሰጥክ ያሰታውቃል ጌታ የሰራህን ይሰጥክ ውሰጧን አቁሰሎ ደግሞ ይኼ መቼም አይማርም
36
@FatimaMohammad-y6n6y · 1 month ago
እኔ አባቴ ብተሆን መቸም ይቅር አልልህ
5
@MissSalam-x9r · 1 month ago
ይህ ወንደማችን ጤነኛ አይመስለኛም እንዳልክ የስነ ልቦናም ችግር አለበት😢😢😢😢😢
8
@AddisuWold · 1 month ago
ህይወትን የሚያይበት መንገድ የተሳሳተ ነው። ቢታከምስ!!!!
6
@אבטהדבאיה · 1 month ago
ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው በጣም ደስ ይላል እንዳልክ ታርቀው ልጆቻቸውን በሰላም ያሳድጉ
4
Up next

ድግምት እና የ100 ሚሊዮን ብሮች ኪሳራ || የባለሀብቱን 100 ሚሊዮን ብሮች በመተት አደንዝዞ የበላው ደብተራ @erq-media-TV
Sami Studio · 18K views

ሩታንም ሄርሜላንም ማጣት አልፈልግም አለ..አብርሽ የመጨረሻ ውሳኔውን ተናገረ🫢
Efa Grace ኤፋ ግሬስ · 67K views

ልታደጋቸው የተሰደድኩላቸው ቤተሰቦቼን ካንሰር ቀጠፈብኝ || ከዛ በላይ ግን የባለሀብቶቹ ጉድ እጅግ በጣም ያሳዝናል @erq-media-TV
Sami Studio · 27K views

ጥፈቱ የማነው ?የኔ ፀሎት እኮ ሌላ ነበር #story#ethiopianpodcast#love #ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 163K views

ቤቴን ያላገባ ወረቀት አውጥቶ ሸጠው /ለትዳሬ ብዬ ልጆቼን ለማደጎ ሰጠሁ #interview
Selam Tafesse · 961 views

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
Anchor Media · 20K views

በቆብ የተሸፈነ ውሸት | “መሪጌት አይደለም ጠንቋይ ነው!” | ጎረቤቶቿ ምስጢሩን ተናገሩ | @haletatv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ · 315K views

//ባለትዳሮቹ// "ባሌን የጠበስኩት እኔ ነኝ...አብረን አድረን ደዉዬ ናፍቀኸኛል እላለዉ"😂 //በቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide · 279K views

የ “DNA”ው መጨረሻ || እናቴ በአባቴ ተደፍራ ተወለድኩ @erq-media-TV
Sami Studio · 25K views

በእጅሽ ላይ ነው ያለው...
TIGI's Perspective (የቲጂ ዕይታ) · 6K views

ደፍሮ አገባኝ ልጄንም ሰርቆ ለአረብ ሸጣት || ራስምታት የለቀቀብኝ ቀረጻ @erq-media-TV
Sami Studio · 26K views

አከራዬ ሚስቴን ያባልጋታል እኔ ግን ታሞ አስታመምኩት || ሚስቴ ስላልተረዳሁሽ ይቅር በይኝ? @erq-media-TV
Sami Studio · 47K views

በትብብር ለህልውና ጋዜጣዊ መግለጫ የታየ ጥንካሬ፣ ጉድለትና ስህተት | September 30, 2026
Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 1.1K views

“DNA” ይመርመርልኝ ..? || ከካናዳ መቶ እኔንም አምላክንም ለምኖ የወለድኩለትን ልጁን እኔን አትመስልም አለኝ @erq-media-TV
Sami Studio · 45K views

//እንተዋወቃለን ወይ// "በቴሌግራም ስናወራ የተግባባን መስሎኝ ሽማግሌ ልኬ አባራቸዋለች" 😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide · 450K views

እኔ ፍቅር ስል እነሱ ግን...? || አልቅሼ እምባዬ ደርቆ እንጂ ብዙ ነገር አለ || አሳዛኙ የእንጀራ እናትና የልጅ ታሪክ @erq-media-TV
Sami Studio · 44K views

ጉድ ነው ብቸኝነቴ ጎዳኝ እሰከዛሪ አብሮኝ አለ😱
Rita Wosen · 16K views

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 169K views

የታክሲ ሹፌሩ በስለት አስፈራርቶ ከደፈራት በኋላ ..? || ከአእምሮዬ በላይ ሆነብኝ || ልቤን የሰበረው ታሪክ @erq-media-TV
Sami Studio · 39K views

ሞቶ ይሆን ያልኩት የ20 ዓመት ባሌን EBS ላይ ሌላ አግብቶ አየሁት|እንዴት ልመን?(@gizemedia1974 _
Gize Media and Addis Gize · 255K views

ይህን ሁሉ ችለሽ መቆምሽ ይደንቃል፥ ያልተሰበረች ሴት ! #story #ethiopianpodcast#ethiopia#lifestory
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 561K views

እናንተ ብትሆኑ ይህን ዋጋ ትከፍላላችሁ ? #story #lovestory#ethiopianpodcast#ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 350K views

‘ጡረታ ትወጣለች’ የተባለች አዳነችና የአብይ ትስስር , ሽመልስ/ደመላሽና የአዳነች ሀብቶች፣ የድሮን እገዳና ቀውስ በአዲስ አበበ
Horn Conversation · 2.1K views

የታዳጊ ወጣቷን እድል ነጥቀው የአክስቷ ልጅ አሜሪካ የሄደችበት የቤተሰቡ ገመና
Sile HiwotTV · 160K views

ህዝቡ የደረሰዉ መረጃ ከእውነት የራቀ ነው || ካቅሜ በላይ ሲሆን ሚድያ ላይ ወጣሁ || በ channel 1 TV ምን ተፈጠረ? @erq-media-TV
Sami Studio · 40K views

በጣም ያሳዝናል ባል በልጆቹ እንዴት ይጨክናል😱
Rita Wosen · 7K views