Ads skipped

አንቺም አለሽ እሷም አለች አለኝ || አፈቅርሃለሁ ያልኩት በደሜ ቀለም ፅፌ ነበር|| ባላችሁን በሚቀሙ ሴቶች አትናደዱ|| ሀና ||እንተንፍስ #55

294K views · Apr 2, 2025 · Education

Comments · 996

  • @hermibel · 1 year ago

    የምትገርም የምታሣዝን የታመቀ ለአለም የሚበቃ እውቀት ያላት ነተረጋጋች አይኗ ራሱ የሚናገር በአጠቃላይ አንደ ምንጭ የማያልቅ እውቀት ያላት ድንቅ ሴት ዋው።

    42

  • @lizethio6061 · 1 year ago

    ምን አይነት ብሪሊያንት ልጅ እንደሆነች በጣም ነው እንደ ኢትዮጵያ ሴት ያኮራሽኝ  ኢትዮጵያዊ እህቶችሽን በመምከር አግዣቸው መጨረሻሽን መድሀኒአለም ያሳምርልሽ ❤

    252

  • @yoditbirhanu5888 · 1 year ago

    የራሷ ሚዲያ ቢኖሯት ብዬ ተመኘሁላት።ለሴቶች ታስፈልጋለች።ብርቱ ሴት full condifident.

    12

  • @Sanjar_2050 · 1 year ago

    የሃናን ሐሳብ አመለካከት የግድ ማክበር አለብን  ተመቸሽኝ ✌️

    25

  • @meharimelaku397 · 1 year ago

    ለመጀመሪያ ጊዜ ጀግና ሴት አየሁ። የእኔን ሂወት ሊታደግ የሚችል ነገርም ተምሬበታለሁ።

    13

  • @betty8479 · 1 year ago

    ማኔ ወንድሜ በእምነትህ ላይ ያለህ ፅናት ሁሌም ያስደስተኛል እመ ብርሃን ትጠብቅህ

    229

  • @mrwamrwa9518 · 1 year ago

    ልጅቷ ደስ ስትል🥰 ማንያዘዋል ምርጥ ሰዉ😍

    33

  • @yoditbirhanu5888 · 1 year ago

    የምታነብ እንጂ ከራሷ የሚታወራ አይመስልም።ባገኛት ሁሉ ደስ ይለኛል።ጎበዝ ሴት።ጥሩ አስተማሪ እህት ነች።

    19

  • @GhGh-b8y · 1 year ago

    እኔ  አላሀምዱሊላ  ባለትዳር  ነኝ  ሀሳብሽ  ሙሉ በሙሉ  ይመቸኛል  በትዳር ስደስት አመታቺን  አላሀምዱሊላ  እስካሁን  ምንም አይነት ቺግር  የለብንም አላሀምዱሊላ  መጨረሻቺንን አላህ ያሳምርልን ያረብ

    11

  • @aaitregistrar3095 · 1 year ago

    ደስ የምትይ አስተዋይ በሳል ወጣት ነሽ በኔ አስተያየት በርቺ ከመልካሙ ሰው አምላክ ያጋጥምሽ

    41

  • @rabahahmad3232 · 1 year ago

    በጣም የተማርንበት  ቃለመጠየቅ❤ እኔም የሷ አይነት አቋም ነው ያለኝ

    46

  • @BirukZgojjam · 1 year ago (edited)

    ምናይነት ጀግና ልጅ ነች ችግሬን በደብ አስረዳችኝ አይገርምም ተባረኪ ማንያዘዋልም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

    68

Up next

LIVE

ከአንዴም ሁለቴ እጅ ከፈንጅ ይዤዋለው || የፍሬህይወት የፍቅር ታሪክ | እንተንፍስ Ep 7

Manyazewal Eshetu · 350K views

LIVE

ከወንድ በላይ ተደባዳቢ ነበርኩኝ || ወደ ታንዛኒያ በየዋነቴ ተሸጥኩኝ || እኔ ወደኩኝ እነሱ አለፉ! || ENGIDAWORK ||እንተንፍስ #34

Manyazewal Eshetu · 226K views

LIVE

ካላገባኸኝ ጣልያን እሄዳለሁ አልኩት! እንዳላስቸግር በሰንሰለት እታሰር ነበር :: አቡነ ሃራ እንደ አዲስ ሰሩኝ! #DonkeyTube #dinklejoch

Donkey Tube · 583K views

LIVE

መቼም ባልሽን ወይ ፍቅረኛሽን ከሌላ ሴት ለመለመን እንዳትሞክሪ| WITH MEDIHANIT

Ahadu podcast · 73K views

LIVE

ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ማንነቱን ደብቆ እጮኛውን ያስጠየቀበት አስገራሚ የሽምግልና ሚስጥር! | Dr Rodas Tadesse Wedding

የጥበብ ሚዛን - በዮሴፍ አደላድል · 12K views

LIVE

ከኢትዮጵያ ህይወት የዱባይ እስር ቤት || እንተንፍስ #59 || ሀዊ

Manyazewal Eshetu · 351K views

LIVE

ውሳኔው የአጭር ጊዜ ነበር!!ስራመድ እንደማልመለስ እያወኩ ነው የተራመድኩት!ሰው የልምዱ ባሪያ ነው!#amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር

Amleset Muchie · 566K views

LIVE

የትላንት የድሮን ጥቃት እና ስጋት ላይ ያሉ ቀጠናዎች | Ethio Segenet Media

Ethio Segenet Media · 12K views

LIVE

መንገድ ላይ የተጣለ ሸንኮራ በልተናል፥ፊልም የሚመስል ታሪክ #story #lovestory#love#ethiopianpodacst#ethiopia

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 575K views

LIVE

ሩታንም ሄርሜላንም ማጣት አልፈልግም አለ..አብርሽ የመጨረሻ ውሳኔውን ተናገረ🫢

Efa Grace ኤፋ ግሬስ · 82K views

LIVE

ወንዶች ድብቅ ናቹ | ትዳር ይበልጣል ብዬ አሜሪካን ትቼ መጣው| ከ100 ሚልዮኖች ወርጄ 3000 ብር አጣው | WITH DR. HINDIYA

Ahadu podcast · 125K views

LIVE

ለምን ሴቶች ውሸተኛ አፍቃሪን ያፈቅራሉ? | ለምን ሴቶች እውነተኛ አፍቅሪን ይገፋሉ? |ከልብ ስላፈቀርኩኝ ሞኝ ተባልኩኝ | አሸናፊ ካሳዬ |እንተንፍስ #43

Manyazewal Eshetu · 367K views

LIVE

የንጉሡ ሚስጢርና የኢትዮጵያ መመረጥ! || የእግዚአብሔር የማይሻር ቃል ኪዳን ||Manyazewal Eshetu Podcast||EP.220|| HELEN ZABILON

Manyazewal Eshetu · 59K views

LIVE

ለመሞት ተስተካክዬ ተኛሁ! ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ እምነቱ ይጠነክራል!! #lifestyle #marakiweg

Maraki Weg · 1.2M views

LIVE

ከወታደሩ ፍቅር ያዘኝ || ተሰራርቆ ፍቅር ይጣፍጣል || አሳዛኝ የሴት ልጅ ታሪክ || እንተንፍስ #63 || አስችላ ባዩ

Manyazewal Eshetu · 65K views

LIVE

🔴 ሰበር ዛሬ በባህርዳር ስታዴም ምን ተፈጠረ " ዘመነ ካሴ ንጉሥ ነው " ጥምረቱ መንግስት ላይ ድሮም ማዝነቡን ዛሬም ቀጥሏል #ethiopianews

EOT React · 32K views

LIVE

ጥፈቱ የማነው ?የኔ ፀሎት እኮ ሌላ ነበር #story#ethiopianpodcast#love #ethiopia

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 163K views

LIVE

ሕይወታቸውን ይቀይራል ይህን ቪዲዮ ጨርሳችሁ ስሙ አታሳለፉ ሰው ሁሉ መሰማት ያለበት ቪዲዮ ስምታችን አንድ ነገር እንዲትማሩ እርግጠኛ ነኝ

HOLY JESUS MEDIA OFFICIAL · 5.7K views

LIVE

የፍቅረኛዬን ስልኩን ሳየው ፍቅረኛውን አየው|| ለቤተሰቦቼ ማስተዋወቄ ጎዳኝ|| እንተንፍስ #78 || መሰረት ደመቀ

Manyazewal Eshetu · 190K views

LIVE

ትዳር ለማን ይጠቅማል? | ከስራ በኋላ

Kana Television · 39K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.