Ads skipped

የፍቅረኛዬን ስልኩን ሳየው ፍቅረኛውን አየው|| ለቤተሰቦቼ ማስተዋወቄ ጎዳኝ|| እንተንፍስ #78 || መሰረት ደመቀ

191K views · Nov 19, 2025 · Education

Comments · 680

  • @aaabb23g · 10 months ago

    ከነገ ወዳ እኮ  የመላእክት  አለቃ ቅዱስ ሚካኤል  አመታውይ በአል ነው ዳንኤልን  ያዳነው አምላክ  እኛንም ያድነን በፀሎታችን እድንበረታ ያድርገን አረብ ሀገር ያለንውንም የዛሬ አመት እደጁ እድናከብረው አርገን ❤❤❤❤❤

    160

  • @MaysaHaidar · 10 months ago

    ከወንዴች በመረቅ ጤነችኝ ጠብቁ 🥺🥺

    47

  • @ãBëë-l2f · 10 months ago

    ማኔ  ❤❤❤ አንዳንድ ጊዜ እኮ ቦድካስት ሳይሆን ስብከት ሁሉ ዪመስለኛል ያንተን እንተንፍስ ካየሁ በኋላ በጣም ጥሩ ስሜት ነው ሚኖረኝ ተባረክ❤

    74

  • @ተመስገንኣምላከይየድንግል · 10 months ago

    ቁንጅናሽ ታማኝነትሽ እርጋታሽ ኣነጋገርሽ ሁሉ ነገርሽ &nbsp;ትለያለሽ ማርያምን እንዴት እንደወደድኩሽ💫❤ፈጣሪ የተሻለ ይስጥሽ🤲<br>የኔ ታሪክ ካንቺ &nbsp;ይብሳል ሁሉ ሰው ብዙ ህመም ኣለው ግን ኣይዞሽ

    29

  • @AgerneshAgezew-d8b · 10 months ago

    ማኒ የሚመቸኝ መጨረሻ ላይ የሚሰጣት ምክር ግን በመካከል እየገባክ ሀሳብ አታቋርጥባቸዉ ከዚያ ዉጪ ዋዉ ነው በርታ 🙏👌👌👌✔✔✔✔

    39

  • @mitku-k8t · 10 months ago

    እኔ ብናገረ ከዚህ በሶስት በአራት እጥፍ ይበልጣል ግን ብናገርም ወድ አይደለህም እባላለሁ የተሰበረ ልብን እሱ ያፅና ብቻ ግን ታሪኳ በጣም ልቤን ስቦት ጨርሽ አይቸዋለሁ &nbsp;እግዚአብሔር ንፁህ ልብን ይስጥሽ እኛን ለእኛ እየተዋነ ስንቶቻችን ተሰበረን እህ

    15

  • @ባች · 10 months ago

    ማኔ እድሜእና ጤና ይስጥህ ትልቅ ትምህር ነው የሰጠህን thank you❤

    22

  • @rashadTech-c6e · 10 months ago

    የኔ ታሪክ ነው ዉዴ😭😭😭 ፈጣሪ አንድ ቀን &nbsp; በደላችን ይከፍላል አይዞሽ

    62

  • @FrehiwotFrehiwot-x3v · 9 months ago

    የሰፈሬ ልጅ ውዴ &nbsp;ሁሉም አልፎ ሲያወሩት ይቀላል ይባላል አይዞሽ ሴትነት በራሱ ፈተና ነው😢 መልካምነትሽ ይከፍልሻል በርቺ &nbsp;ያሳደገችሽ &nbsp;የቅንቤዋ ማሪያም እናቴ ትጠብቅሽ🙏🙏🙏

    7

  • @TadeEntertainment · 9 months ago

    በቅድሚያ እግዚአብሔር ይመስገን ,በሂወቴ እንደዚህ አይነት ትምህርት አግንቼ አላቅም እና ምንልላችሁህ ፈልጌ ነው ሴቷ ብቻ ሳትሆን ማንያዘዋል እራሱ የሰጠን ትምህርት ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን ሁላ የሚጠቅም ነው የሰጠን ለልጅ ልጅ የሚሆን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እኔም እናንተም ።ማንያዘዋል ደግሞ አባቴ መካሪዬ አንድ ቀን እንደምቀርብ ተስፋ አርጋለሁ እወዳቸዋለሁ ለኢትዮጵያ ደግሞ ሰላሟን ያብዛልን ይላክልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አሜን ተመስገን ።vpn አብሩ!!

    1

  • @MakdesFetne · 10 months ago

    የኔ እናት ወርቅ ያለ ቦታዉ እርካሸ ነዉ እኔ እያሳለፈኩት ያለዉን ነዉ ምታወሪዉ ልቤ ቆሰሎ እንባ ሆኖል ትርፌ😢አይዞሸ ጠንካራ ሴት ነሸ ምትደሰችበት ቀን ቅርብ ያድርግልሸ እግዚያብሄር አምላክ👏👏

    33

  • @Thetruthsshallsetyoufree · 10 months ago

    እህት የደረሰብሽ ነገር በጣም ከባድ ቢሆንም &nbsp;በጣም እድለኛ እንደሆንሽ ደግሞ ልነግርሽ እወዳለሁ ለምን ካልሺኝ አንች ይሄን በአስር ዓመት ተምሮ የማይገኝ ትምህርት የተማርሽው ገና በለጋ እድሜሽ በ24 ዓመትሺ ነው እኔ ከማውቃቸው አንድ አንድ ወንዶች እድሜአቸውን የጨረሱባቸው ሰላሳ አምስት አርባ እና ከአርባ በላይ የሆኑ ብዙ እህቶች &nbsp;አሉ እና አንች በዚህ እድሜ ሽ ከዚህ መጥፎ ልምድ ተምረሽ ነገ ያሰብሽው ትልቅ ቦታ መድረስ ትችያለሽ በዛ ላይ ማን ያዘዋልን በመሰለ ሰው ትልቅ ትምህርት ተሰጥቶሻል

    16

Up next

LIVE

ቤት እና መኪና ገዛሁለት | ሁለት ወለድኩለት | ሌላ ሴት ወዶ ንብረቴን ተካፍሎኝ ሄደ || እንተንፍስ #48

Manyazewal Eshetu · 210K views

LIVE

ለመምህር ዳንኤል ይድረስልኝ ፥አምላኬ ይህን ብቻ አሳልፈኝ አልኩት #story #podcast#ethiopianpodacst

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 338K views

LIVE

መንገድ ላይ የተጣለ ሸንኮራ በልተናል፥ፊልም የሚመስል ታሪክ #story #lovestory#love#ethiopianpodacst#ethiopia

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 575K views

LIVE

በልጅ ስርቆት የታሰሩት መምህር | የተመላላሽ አስጠኚው እና የህጻኑ ግንኙነት

Egregnaw Media - እግረኛው · 72K views

LIVE

ሲነየር ግራንድ ማስተር ኤፍሬም አሰፋ የኢትዮጵያ ጁትኩንዱ መስራች

Master Eyob · 6K views

LIVE

ቆሻሻ ላይ የተጣለ ጫማ አድርጌያለሁ!! ስኳር ሲይዘኝ !ድንግል ማርያምን``ልጅሽ እዛው ፈውሻት ብሎሻል አልኩዋት!´´የአንድ ሰው ህይወት የሄለን #life

Donkey Tube · 876K views

LIVE

ፍቅር ወይስ ገንዘብ? || በሴት ቺት የመደረግ ስሜት || ከእኔ ጋር ሆና ከእሱ ጋርም ነበረች || እንተንፍስ #89 || ቃለዓብ ጫኔ

Manyazewal Eshetu · 210K views

LIVE

ንስሃ ገብቻለሁ! የመጨረሻው የአዶናይ ቃለ መጠይቅ! | አዶናይ Adonay @GizachewAshagrie​

Maraki Weg and Gizachew Ashagrie (Gizo) · 731K views

LIVE

ሩታንም ሄርሜላንም ማጣት አልፈልግም አለ..አብርሽ የመጨረሻ ውሳኔውን ተናገረ🫢

Efa Grace ኤፋ ግሬስ · 141K views

LIVE

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓

Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 581 views

LIVE

ስለግንኙነት ሕይወትዎ የሚያውቁት ነገር ሁሉ ውሸት ቢሆንስ? | ዶክተር አዲስፀጋ ሽመልስ | Dr. AddisTsega Shimeles #AbrhamFantu

ALIVE PODCAST · 637K views

LIVE

ለምን ሴቶች ውሸተኛ አፍቃሪን ያፈቅራሉ? | ለምን ሴቶች እውነተኛ አፍቅሪን ይገፋሉ? |ከልብ ስላፈቀርኩኝ ሞኝ ተባልኩኝ | አሸናፊ ካሳዬ |እንተንፍስ #43

Manyazewal Eshetu · 367K views

LIVE

ጥፈቱ የማነው ?የኔ ፀሎት እኮ ሌላ ነበር #story#ethiopianpodcast#love #ethiopia

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 163K views

LIVE

ያልታሰበው እርግዝና ያስከተለው ክህደት || በፍቅር ስም የተከፈለ ከባድ መስዋዕትነት || የብቸኝነት ጉዞ || እንተንፍስ #90 || Hanna

Manyazewal Eshetu · 210K views

LIVE

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026

abc-cast · 72K views

LIVE

🔴ከሱ ጋር ከተጣላሁ ብር አጥፊ አጥፊ ነው የሚለኝ ያንችስ ከፋ😄🙄

Gashaye Tube ጋሻዬ · 204 views

LIVE

ሕይወታቸውን ይቀይራል ይህን ቪዲዮ ጨርሳችሁ ስሙ አታሳለፉ ሰው ሁሉ መሰማት ያለበት ቪዲዮ ስምታችን አንድ ነገር እንዲትማሩ እርግጠኛ ነኝ

HOLY JESUS MEDIA OFFICIAL · 5.7K views

LIVE

በችግር ውስጥ ያለች እናት ትግል | ALIVE PODCASTAmharicPodcast #ethiopia #podcast #lifestory

ALIVE PODCAST and 3 more · 240K views

LIVE

"አዶናይ የማርያም መንገድ ያስፈልገዋል" የምጣኔ ሀብት ባለሞያው አስገራሚ እይታ!@shegerinfoplus @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

Sheger info plus · 22K views

LIVE

ከሚሊየነርነት ባዶ እጄን ቀርቻለሁ! ኮከቡ ተጫዋች በረከት ይስሃቅ

SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 30K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.