ከወንድ በላይ ተደባዳቢ ነበርኩኝ || ወደ ታንዛኒያ በየዋነቴ ተሸጥኩኝ || እኔ ወደኩኝ እነሱ አለፉ! || ENGIDAWORK ||እንተንፍስ #34
227K views · Oct 29, 2024 · Education
Comments · 334
@rahelhagos4337 · 1 year ago
እህትሽ የተለየች ናት እንደ ኣቶ ጥበቡ አይነት <br>ሰው ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
30
@tarikenew2614 · 1 year ago
ሰው ሲበስል ኩራቱ ለቆት ዝቅ ይላል ይህን ነው ያየሁብሽ በርቺ እህቴ አላህ እህትሽን እና መላው ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
35
@tadessebekele7847 · 1 year ago
አቶ ጥበቡ ተባረክ በስራ ምክንያት ለተወሰነ አምታት ስለማቅህ መልካምነትህ እንዲህ በሰዎች ሲመሰከር ደስ ሲል
61
@genetgetachew2150 · 1 year ago
ውድድ አርጌሽ ልሞት የኔ ቆንጆ እንኳንም በሂወት በጤና ኖረሽ ያለፈውን ተማርሽበት ደስየምትይ ረጋ ብለሽ ስታምሪ ሴት ነኝ እንዳንቺ ጀግና ሴት ስወድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
41
@Dawg939 · 1 year ago (edited)
አቶ ጥበቡ ግን ምን አይነት ሠው ነው😮 እግዚአብሄር ዘርማንዘሩን ይባርክልን🙏🙏🙏<br>አንቺ ደግሞ እጅግ በጣም ደስ የምትዪ ሠው ነሽ። ቀኑን ሙሉ ብታወሪ አፌን ከፍቼ እሰማሽ ነበር❤<br>ማመስገን እንጂ ሌላውን መውቀስ የማይፈልግ ሰው በጣም እወዳለሁ። ደሞ ቆንጆ😍
29
@Mreisaw · 1 year ago
በጣም የሚገርም የሕይወት ታሪክ ነው እንጉዬ በጣም ጥሩ መልካም የሆነች ለተቸገረ ሰው ደራሽ ቅን ልቦና ያላት ለእኔ እንደ ልጅም እንደ እህትም የማያት ምርጥ የጂማ ልጅ ነች እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥሽ አንተንም ፈጣሪ ይሰጥህ
62
@danieltibebu6634 · 1 year ago
የሰውን ውለታ የረሳ የእግዚአብሔር አያውቅም ....በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ ጎበዝ
17
@AsterEthd · 1 year ago
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው❤❤❤
18
@tigistyosaf6247 · 1 year ago
እንጉዬ የናንተና የኛ ህይወት ተመሳሳይ ነው እግዚያብሄር ታላቅ ነው ተባረኪ እህቶችሽንም እግዜር ይጠብቃቸው
9
@yaredabraham4623 · 1 year ago
እንጉ ድምቀት የሆንሽ ምርጥ ያራድዬ ልጅ! ጠንካራ አንበሳ የሆንሽ
12
@Esghbrk2862 · 1 year ago
እግዚአብሔር ይመሰገን ክፉዉን ሁሉ ወደ መልካም እድትለዉጪ የረዳሽ አምላክ።<br> ሰዉ ክፍዉን ደጉን ምርጫዉን እደ ሚኖር አሰተማርሽን።
13
@LulaMandefro-i2g · 1 year ago
የኔ ቆንጆ እንዴት ያለሽ ንፁህና የዋህ ሴት ነሽ። ያሳለፍሽው ሁሉ የህይወት ሂደት ያሳዝናል። ካረጉኝ ከበደሉኝ ይልቅ ፍቅራቸው ይበልጣል ነው ያልሽው ድንቅ ልጅ❤❤❤❤❤
24
Up next

እናቴ እና አባቴ ከዱኝ: ተሰድጄ ከገነባውት ቤት አስወጡኝ! | እንተንፍስ #23
Manyazewal Eshetu · 172K views

ለአስራ አራት አመት አብጄ ነበር !!
ባርኮት ቲዩብ / barcot tube · 77K views

መች ትመጣለህ - አዳም ረታ - #habesha #ethiopia
ትረካ ቲዩብ · 3.3K views

አደራ እንደ እኔ ጎድላችሁ እንዳትነቁ! #life #lifestories #lifechallenge #inspiration @donkeytube.eshetumelese #dinklejoch
Donkey Tube · 298K views

እስከዛሬ የነበረኝን አመለካከት ቀይሬያለሁ፣አሜሪካ ያልሄደ ሰው ምንም ቢለኝ አይገርመኝም!!
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 814K views

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና
Zara Media Network -ZMN · 98K views

የትዳር መፍረስ መንስኤዎች
Misale Podcast (ምሳሌ) · 1.4K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 2.3K views

ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው#teacherdani#teacher #ethiopianpodcast #podcast
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 1.1M views

ትዳሬ አደጋ ላይ ነው! 2 ጊዜ ከ እናቴ ጋር DNA ምርመራ ተደርጎ ልጅ አይደለችም ተብሏል@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO · 138K views

ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube · 574K views

የንጉሡ ሚስጢርና የኢትዮጵያ መመረጥ! || የእግዚአብሔር የማይሻር ቃል ኪዳን ||Manyazewal Eshetu Podcast||EP.220|| HELEN ZABILON
Manyazewal Eshetu · 62K views

ምን ፍቅር ቢኖረው ነው 6000 ካሬ መሬቱን የሰጠኝ? #dinklejoch #comedy #standupcomedy #bayarea
Donkey Tube · 269K views

ቤት እና መኪና ገዛሁለት | ሁለት ወለድኩለት | ሌላ ሴት ወዶ ንብረቴን ተካፍሎኝ ሄደ || እንተንፍስ #48
Manyazewal Eshetu · 210K views

የቀጠለው የድሮን ጥቃት እና የአዲስ አበባ መጨረሻ | የአብይ አህመድ ጦር የመቀሌ ጉዞ #anchormedia
Addis Focus አዲስ ፎከስ · 199 views

ቀለበቴን ሽጬ ልጄን ከእስር አስፈታሁ! #pastorchere#gizachewashagrie# samsonanddagionseifuonebs
Maraki Weg · 855K views

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
selihom Tube · 1.4M views

እነ ማርታን ለማግኘት በቴሌግራም እና whatsapp በዚህ ቁጥር ይደውሉ 0932502010#ethiopianpodcast #teacherdani
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 1.3M views

የእናቴን አስከሬን ግንባር ሳምኩ!! #life #lifestory #2024 #motherslove @donkeytube.eshetumelese #dinklejoch #donkeytube
Donkey Tube · 278K views

ከወታደሩ ፍቅር ያዘኝ || ተሰራርቆ ፍቅር ይጣፍጣል || አሳዛኝ የሴት ልጅ ታሪክ || እንተንፍስ #63 || አስችላ ባዩ
Manyazewal Eshetu · 65K views