🔴ስሜ ማንደፈሮ ነበር! አዝናኝ ቆይታ ከአርቲስት ንዋይ ደበበ ጋር ___ ከኩኩ ጋር ጨዋታ ክፍል -1
389K views · Apr 23, 2023 · Music
Comments · 929
@arsenalmyclub2755 · 2 years ago
ኩኩዬ ቴዲ አፍሮን አቅሪብው Please በዚህ ሀሳቤ የሚስማማ ላይክ ላይክ
38
@wosenmandefro582 · 3 years ago
ንዋይ ደበበ ቢያወራ የማይሰለች አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!! ሁሌም ሰላምህ ይብዛ!! ኩኩም ምርጥ ሰው ነሽ!!
156
@alm2023-z8v · 3 years ago
እርጅም እድሜ ተመኝሁላችሁ አልተማርሁም ስትል ሰማሁህ በሙያህ ከዚህ በላይ መማር ማወቅ በቃላት መፈላሰፍ ሚሌኖችን በሙያህ ያከምህ እንቁ ሙህር ነህ ተማርነ የሚሎትንማ እያየህአቸው ነው ኑሮች ሲኦል ሲያርጉብን
114
@bamlakuyeshanew2069 · 3 years ago
በኩኩ ደርባባ አንደበት በንዋይ ለዛ ሞገስ አግኝቶ እንዲህ ሲቀርብ ሁሌም ኑ ያሰኛል ኑሩልን 🙏🙏
24
@genetmulushewa5760 · 3 years ago (edited)
ነዋይ በጣም የሚገርም ዘፋኝ ነው። እኔ የታየኝ 1986 ዓ.ም የ5ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ገዳም የሚለውን ካሴቱን በቴፕ ከፍቼ ቴፑ ያለበት ጠረቤዛ ላይ እንዳልጋ ተኝቼ አልወርድም ሌላ ዘፈንም አላስከፍትም ብዬ ሳዳምጥው ያስተዋለችኝ የአክስቴ ልጅ ነዋይ ብላ ነበረ የምትጠራኝ።

በጣም የምወድክ አርቲስት ነክ ማንም የማይደርስበት በጣም ማራኪ ዘፋኝ ነው።

ዘፈኖቹ ሁሉ ለሚሰማው ባለ ቀለም ፊልም ነው የሚመስሉት ፍቅር የሚያሲዙ ናቸው።

ይሄ አርቲስት በህይወት እያለ የሚገባውን ክብር ልንሰጠው ይገባል ትልቅ የሀገር ሀብት ነው።

ነዋይ አንተም ፈጣሪ እጅግ ምጡቅ የሆኑ የግጥም እና የዜማ ተሰጥኦ ሰጥቶካል እናም እግዚአብሔር በሰጠክ እድሜ አሁንም ደከመኝ ሳትል መስራት በተቻለክ መጠን ሁሉ ብዙ ድርሰቶችን ስራበት እላለው በተረፈ በጣም እወድካለው እድሜ እና ጤና ይስጥክ ።
17
@nardosmekonnen9033 · 3 years ago
ሁሉም ነገር በናንተ ግዜ ቀረ 💝
አቤት ኩኩሻ ያንቺ ዉበት ሁሌም የማይለወጥ ድምፅ 💝ማንነት 💝❤እረጅም እድሜ 💝
47
@EliasJember · 3 years ago
ግሩም ጨዋታ ነበር:: ከኩዬ እና ነዋይሻ ኑሩልን:: ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን::
37
@dagimabebe7966 · 3 years ago
ምነው በናንተ ጊዜ በነበርሁ የሚያስብል ነው ሁለቱ ቅን ኢትዮጵያዊ ናቸው
10
@bdirjheirhehej731 · 3 years ago
ኩኩዬ ስትታዩ እኮ የኑሮ የህይወት ፈተና ያያቹሁ አትመስሉም።እንደዉ ምን አይነት መታደል ነዉ።
12
@redaiyohannes438 · 3 years ago
ኩኩ እና ንዋይ የኛ ትውልድ እንቁዎች።❤❤❤
45
@jimmaworkurgessa8247 · 3 years ago
ኩኩሻ ውቧ ቆንጆዋ የሙዚቃ ፈርጥ! ነዋይ ደግሞ የዘፈነውን የኖረ ምርጥ ሰው ነው:: የቀድሞ ባለቤቱ ስብዕና ከቃል በላይ ነው::
18
@ethiopiakebede5931 · 3 years ago
ሁለት የሀገራችን እንቁዎች የኔ ትውልድ ሙዚቀኞች አትጠገቡም❤❤❤❤❤
22
Up next

🔴ጅቡን ጅብ በላው!! _ ክፍል-2 __ከአርቲስት ንዋይ ደበበ ጋር __ ከኩኩ ጋር ጨዋታ
Kuku Sebsibe · 264K views

Jossy in Z House Show Interview with Artist Netsanet Melese
Jossy in Z House · 181K views

ቁንጅና ካላወቁበት ብዙ ጣጣ አለው… ትሁት ሴት ነኝ በዚህ ፀጋዬ እኮራለሁ ተወዳጅዋ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS · 768K views

ቴድሮስ ታደሰ የተመረጡ የሙዚቃ ስብስቦች | Tewodros Tadesse selected Music Collections
Abyssinian Online · 1.2M views

ከዚያስ ብሎ መጠየቅ...
Endashaw Getachew · 469 views

የጽምዶ ደጋፊዎች መግለጫ
Dj Habesha-ዲጄ ሓበሻ · 6.2K views

ስራ ስሰራ እያጠላለፉ በጣም ጎዱኝ! Fitsum Asfaw Interviews singer Leul Hailu!
Kin Studio · 132K views

የኢትዮጵያ ታሪክ ከአጼ ልብነ ድንግል እስከ ቴዎድሮስ ምዕራፍ 1-10 Ethiopian History ዶክመንተሪ
Bete Habesha · 276K views

🔴አፍን የማያስገጥሙ የመኮነን ላዕከ የማይጠገቡ ቀልዶች | Mekonen Laeke Funny Parts
LIB Media - ልብ ሚዲያ · 519K views

ጥምቀት በአል ልዩ ፕሮግራም | Bireman
Bireman Film Production · 106K views

🔴ኩኩ ሰብስቤና ነፃነት መለሰ አዝናኝ ቆይታ
Kuku Sebsibe · 370K views

ንዋይ ገጠመኞቹን ሲነግረኝ በሳቅ ፈነዳሁ ! ራስ ቴአትር ሲዘፍን አድናቂ መሥለው ገንዘቡን ወሰዱበት #meseshow
Mese Show · 482K views

የ'ልጆቼ ሁኔታ' ባለቤቴን ከቤት አስወጣው! የባሌ ቤተሰቦች ህይወቴን አከበዱብኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 286K views

Engedazer, Aseres Bekele | Tesfaye Kasa | እንግዳዘር , አስረስ በቀለ | ተስፋዬ ካሳ | Ethiopian Comedy
Ethiopian Sound · 660K views

ብዙ ሰፈር አራዳ አለ የእኛ ሰፈር ግን የአራዶች አለቃ ነው ያልው!! #ethiopianentertainment #show #Addisababa
Bete Yeshi - ቤተ የሺ · 63K views

አሁናዊ ልዩ መረጃ 20/01/19 | salis
salis · 40K views

Seifu on EBS - ተወዳጁ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ | Epherem Tameru ክፍል 1
Seifu ON EBS · 831K views

የትብብር ሀይሎች Vs መከላከያ ፣ የጦርነቱ ወቅታዊ አሰላለፍ ፣ የአፋብን እና የብልፅግና ሚስጥሮች Group Discussion
Voice of Habesha · 4.5K views

ታሪኩ ከተበላሸበት ሰው በላይ ማን ያውራ!! ሰው ሰውን በጣም ይሰብራል!! ከዛሬ የሚሻል ነገም አለ #amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር
Amleset Muchie · 191K views

"አስቴር የሙዚቃ ልኳ ናት!" የተወዳጇ የአስቴር ትዝታዎች ቁጥር 2 አልበም //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide · 496K views