ስራ ስሰራ እያጠላለፉ በጣም ጎዱኝ! Fitsum Asfaw Interviews singer Leul Hailu!
132K views · May 8, 2025 · Entertainment
Comments · 399
@BirukBelete-d2o · 1 year ago
የልዑልን አልበም እንደኔ ገብቶት ያጣጣመ ሰው ፣ ልዑሌ የሚለው በሙሉ ገብቶኛል ❤❤❤
98
@joniTesfu-xq9ew · 1 year ago
ይገርማል እርግጠኛ ነኝ ልኡል ሚያወራው ነገር እንደኔ የገባው ሰው የለም..... ትንሽ ጊዜ ገዳም ደርሰሕ ና ወዳጄ ነገርሕ ይስተካከላል
68
@Mesi-kx5xh · 1 year ago
የኔ ጌታ በጣም ከፍቶታ የስነልቦና ሀኪም ያስፈልገዋል ፍፄ ወንድማችን እርዳው🙏
28
@parrot_tube55 · 1 year ago
የምንጊዜም ምርጥ አልበም ነው በየትኛውም ዘመን እንደወይን እየጣፈጠ የሚሄድ ወርቅ አልበም ማርያምን❤❤❤
43
@bekaluabebe9078 · 1 year ago
I’m sorry to see him like this, but I think he is suffering from his expectations. He expects people to be like Elias, but the reality is different.
30
@ShimlesbelachewShimles · 1 year ago
ልዑሌ ሲበዛ የዋህ ነው ለኤልያስ ያለው ወዳጅነት ደግሞ የተለየ ነው ለዛ ነው ሰዎች የሚያጠቁት ሙዚቃዎቹ ደግሞ ገራሚዎች ናቸው አዳምጡት ትወዱታላቹ❤👍
14
@AkmalAkmal-e6p · 1 year ago
ልዑል የሥነ ልቦና ህክምና ያስፈልገዋል
17
@fikruyitna9122 · 1 year ago (edited)
የስነልቦና ምክር እና እገዛ ቢያገኝ የበለጠ ተረጋግቶ ልዑሌ ድንቅ ችሎታውን ተጠቅሞ ያስደምመናል ብዬ አስባለሁ። <br>እሳቱ ሰዓት የሚገባውን ያህል አልተደመጠም ፤ ምርጥ አልበም ነው 👏👏👏
44
@dawitdave6328 · 1 year ago
የዋህ ልጅ ነህ አይዞህ ወደፊት መምጣትህና ማንፀባረቅህ አይቀርም ብቻ ታገስ ልኡሌ
14
@tadeesetekleab5755 · 1 year ago
አልበሙን ያልሰማቹህ ብትሰሙት ምርጥ ነው። ፅድት ያለ ሙዚቃ ነው።
13
@fiyametalovefiyametalove8690 · 1 year ago
ልዑል የሚገርም ልጅ ነው ኤላየ ቢኖረለት የምር የት ይደርሰ ነበር 😢
14
@Beritube2 · 1 year ago
አይዞህ በናትህ ብልጥ ሁን ያሳብዱሀል ያለዚያ be smart my brother
8
Up next

In the Press's Mouth - September 28, 2026
Antena 3 CNN · 39K views

ዛሬ ይቅር ብያለሁ ! ባለፀጋው ሼፍ ሄኖክ//ወግና ፈትል ከመቅዲ ጋር//
መቅዲዬ ሚዲያ (Mekdiye media ) · 340K views

"የጂጂ ስራዎች ዩኒቨርሲቲ መጠናት አለባቸው" እሳቱ ሰዓትም ቢሆን ... ቆይታ ከልዑል ኃይሉ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide · 31K views

የዛሬውን ቀረፃ ለማየት ጓጉተው ሚስቴና ጓደኛዋ መጥተዋል | ፎቶና ጨዋታ ከዳዊት ተስፋዬ ጋር | Photo Ena Chaweta with Dawit Tesfaye
Kin Studio · 52K views

የቅጥር ሥራዬን ያቆምኩት በገብርኤል ቀን ነው| ፍቅርተ ቴኒ- ሰቤቺ ክትፎ@SodoLema-Media
Sodo Lema Media · 5.7K views

ዘመን ተሻጋሪ አልበም ነው የሰራሁት|Leul Hailu|ወቸው GOOD|
ወቸው GOOD · 315K views

የትላንት የድሮን ጥቃት እና ስጋት ላይ ያሉ ቀጠናዎች | Ethio Segenet Media
Ethio Segenet Media · 13K views

Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
Leul Sisay · 4.1M views

ከ ቦሌ ኤርፖርት የተቀበልናት የ ማዳም ቅመም ! ባሏን ሰርፕራይዝ አደረገችው! !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO · 188K views

ቤተሰቦቼ አይወዱኝም//ኤልያስ በህይወት ቢኖር እንደዚህ አልሆንም ነበር፡፡//ድምፃዊ ልዑል ሃይሉ
Bayush Kebede Mitu · 78K views

የእናቴ እና የአክስቴን ህይወት የቀጠፈው የአባቴ ታሪክ | ወንድሜን የኢትዮጵያ ህዝብ ከእገታው ያድንልኝ | አንተነህ ጥላሁን | እንተንፍስ #45
Manyazewal Eshetu · 380K views

አንድ ብር ከመለመን ተነስቶ 28 ሚሊዮን ብር የረዳ ወጣት! ሱሴን ህመም አድርጊብኝ አልኳት! #Donkeytube #comedy #ድንቅልጆች
Donkey Tube · 700K views

“አርሰናል ማታ ጨዋታ ካለው ሁሉም ሰው የኤልያስ ቡድን አርሰናል ደጋፊ ነው” Elias Melka /Leza Show
Leza Show On Sheger FM · 124K views

//የሻይ ሰአት// "በዚህ ፊት ሾካካ ብሆን ይመጣዋል😂😂 ... ገባሽ እኔ ባለቅኔ ነኝ!" ለየት ያለ ቆይታ ከልዑል ሀይሉ ጋር //በቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide · 205K views

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026
abc-cast · 72K views

ልዑል ኃይሉ (እሳቱ ሰዓት) Leuel Hailu on Ebs music Reggae & Afrobeat show with Ras Biruk Barky part 2
ebstv worldwide · 51K views

ብድር ተበድሬ ሻወር ውስጥ ራቁቴን ተደበቅኩ! | Fitsum Asfaw interviews actor Solomon Bogale
Kin Studio · 63K views

መቃብር ቦታ ልነግራት የነበረው እውነት! በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ይቅርታ እጠይቃለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 236K views

እንዳይተወኝ ስል ስለራሴ ዋሸሁት #story #podcast #ethiopianpodacst #ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 380K views

ኤልያስ መልካ አልሞተም - Mabriya Matfiya @ArtsTvWorld
Arts Tv World · 113K views

ገላ አያልቅም የሚሉ ሰዎች ይገርሙኛል ገላ ያልቃል || ገጣሚ መቅደስ ገ/መድህን
Bayush Kebede Mitu · 131K views

Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 19 ልዑል ፤ ጃሉድ ፤ አዲስ
Leyu Tune (Lisa Entertainment) · 233K views

አሌክስ ቤት ውስጥ ምን ዓይነት ሰው ነው!! | ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት አለማየሁ ታደሰ(በስንቱ) እና ባለቤቱ ማርታ ጌታቸው
Kin Studio · 238K views

መዳረሻችን ሱዳን፣ የመን፣ ወይስ የት? በአየር ማረፊያዎቹ ድብደባ እንደሰት ወይስ እንዘን?
Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 48K views

የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሚክያስ እና ልዑል Maya Media Presents |
Maya Media · 37K views

ምናችን ነው ያልታከመ? ምናችን ነው ያልታረመ? (ቆይታ ከዶክተር ዳዊት ወንድምአገኝ ጋር) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 22K views