ንዋይ ገጠመኞቹን ሲነግረኝ በሳቅ ፈነዳሁ ! ራስ ቴአትር ሲዘፍን አድናቂ መሥለው ገንዘቡን ወሰዱበት #meseshow
483K views · Jul 13, 2024 · People & Blogs
Comments · 776
@tekalignmeselech4478 · 2 years ago
ንዋይን ስትጋብዙ ሰአት ዉሰዱ አጣደፍከው ነዋይ በጣም ጫዋታ አዋቂ ነው እረጅም እድሜከጤና ጋር ያድልህ ነዋይዬ
110
@tameratgutema9834 · 2 years ago
ጊዜ ካነሰሕ በሁለት በሶስት ክፍል አድርገው እንጂ የነዋይን አይነት ታሪክ እና ጨዋታ አዋቂ የመድረክ ፈርጦችን ፈጽም አታቋርጣቸው ሰከን ብለሕ እንዲያወጉ እድል ስጣቸው።
364
@Gachure · 2 years ago
መሴ የምታቋርጠዉና ጣልቃ ምትገባዉን ነገር አልወደድኩልህም።ንዋይ እጅግ በጣም ወድሀለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ!!
38
@ermiasmelesse2088 · 2 years ago
ንዋይ<br>የክብር ዶክትሬት የሚገባው ሰው ነው
89
@solomnashagre8680 · 2 years ago
ንዋይ እጅግ ብዙ ነገሮችን ሊያጫውተው እየፈለገ ጋዜጠኛው ብዙግዜ ሲያቋርጠው አይቻለው ባይሆን ፕሮግራሙንበሁለትና ሶስት part ቢኸፋፋፍለው ይችል ነበር በተረፈ ንዋይ ደበበ አንጡራ የሀገር ሀብት ነህ እንወድሀለን and thank you
30
@ethiolove2286 · 2 years ago
ነዋይዬ ሁሉን የሰጠህ የስብና ጥግ ነህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ🥰🥰🥰🥰
36
@wosenmandefro582 · 2 years ago (edited)
ንዋይ፣ ስታወራ ውለህ ብታድር የማትሰለች ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ፡፡ ስላበረከትህልን ዘመን ተሸጋሪ የጥነበብ ስራዎች ላቅ ያለ ምስጋና እና አክብሮት ይገባሀል፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡ መሴ ይህን ድንቅ የጥበብ ሰው ስላቀረብህልን እናመሰግናለን፡፡ ጨዋታ ግን አታቋርጥ፣ በትዕግስት አድምጥ፤ ንግግር አስጨርስ፡፡
122
@Adina-v2x · 2 years ago
በጣም አዋከብከው ምንም አላስወራ አልከው።ሰዓት ጨምር።ንዋይ ምርጥ የጥበብ ሰው ይመችህ።
14
@shumetzerihun7951 · 2 years ago
መሴ በጣም ነው የማከብርህ አንድ ነገር ላሳስብህ ነዋይ ደበበን ደግመህ አቅርብልን እባክህን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
4
@ChallaShokore · 2 years ago
ንዋይ በጣም ትዕግሥት አለው እንጂ በየንግግሩ እያቋረጥክ ማን ይቀበልካል።
11
@ruthmime73 · 2 years ago
እድሜ ከጤና ይስጥህ ድምጻዊ ንዋይ ደበበ የልጅነት ትዝታችን ነበርክ። አሁን ለዚህ እድሜ ያበቃህን ቀሪውን እድሜህንም እንዲባርክልህ በንስሃ ለነፍስህ ምግብ አዘጋጅላት የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ እንወድሃለን።
53
@TesfayeWube-v4y · 10 months ago
መሴ እጅግ በጣም አንደኛ ሾው ነው ወንድሜ ተባረክ ለዘልዓም አሜን 🙏🙏🙏❤
3
Up next

ያለታዳሚ ያገባው ሙሽራ - የቂርቆሱ አራዳ መኮንን ላዕከ -በጣም አዝናናኝ
Mese Show · 303K views

ለ15 አመት ጫካ ውስጥ || ፍፁም የአእምሮ እረፍት || Abel Belay || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.50
Manyazewal Eshetu · 164K views

ልዩ መረጃ፦ ስለ ህዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለህልውና የተሰጠ ልዩ መረጃ | ሎሚ ሚዲያ
Lomi Media · 953 views

🔴ስሜ ማንደፈሮ ነበር! አዝናኝ ቆይታ ከአርቲስት ንዋይ ደበበ ጋር ___ ከኩኩ ጋር ጨዋታ ክፍል -1
Kuku Sebsibe · 388K views

//የሻይ ሰአት// "ይርበኝ ነበር ያኔ ... የሰው ስልክ መቀፈል ሱስ ሆኖብኝ ነበር"😂 ያሲኖ ገደለን //ቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide · 300K views

ከአርቲስት አስረስ በቀለ ጋር ያደረግነው ቆይታ | የማያነብ ሰው አርቲስት መሆን አይችልም...|
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

ጤነኛ መስለው የትኛው የስብዕና መዛባት (personality disorder )እንዳለባቸው ምን ያህል ይታወቃል ? የዶ/ር ወዳጄነህ ገራሚ ጨዋታ
Mese Show · 131K views

እማማ ጂጂ መኖሪያ ቤታቸውን አስጎበኙኝ: ብዙ ሚስጥር የያዘው ቤት: #love #family #ethiopia
Tame travel /ታሜ ትራቭል and Enat Tv /እናት ቲቪ · 167K views

አዝናኙ የኮሜዲያን ደረጄ ሠርግ ና አነጋጋሪው የቤቲ ዋኖስ ቀሚስ #meseshow #habesha #talkshow
Mese Show · 406K views

በበዓል ተዝናኑ -በቦርጨ ቀለዱብኝ ፤ህልሜንም ፈቱልኝ #mese #mesetoday#duet #emama_zinash#meseshow#abbay #enkutatash
Mese Today · 383K views

Pastor Goitom Gebreyonas ብጸጋ ምዕባይ 1ይ ክፋል (Part 2) Sat 14.01.2023 @ Abc Church Birmingham Uk
ABC CHURCH BIRMINGHAM · 31K views

ድምፃዊ ነህ? ኮሚዲያን ወይስ ተዋናይ ?እያሣቀኝ በአግባቡ ልጠይቀው አልቻልኩም//#meseshow #abbaytv #viralvideo #luelesatu
Mese Show · 117K views

ከኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረግነው ቆይታ | አንዳንድ ሰዎች ሀብቴ ብለው ይጠሩኛል
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 39K views

እረ በሳቅ ገደለኝ -ወይጉድ ሰመረ ባሪያው
Mese Show · 339K views

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026
abc-cast · 72K views

ሬድዮ ብቻውን አላዋጣም...ተወዳጁ የሬዲዮ ፕሮግራም ታዲያስ አዲስ በምስል መጣ...ሰይፉ ሀይሌን ሩጫ ማቆሙን አይቶ እንወዳደር አለው....
Seifu ON EBS · 804K views

እኔም ሀይሌ ነኝ - ሩጫ Disciplined አድርጎኛል S08 EP81
MERI PODCAST · 804K views

ከዚያስ ብሎ መጠየቅ...
Endashaw Getachew · 469 views

...ሳብ በለው የሚለው ሙዚቃዬ ... ብዙ መከራ አይቻለሁ ... ልጄ ደርሶ ማናጀሬ ሆነ ... አያት ሆኛለሁ ፍቅረአዲስ ነቃጥበብ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS · 446K views

እኔ ተራማጅ ነኝ፤ ማንም አያውቀኝም።የፀጋዬ እሽቱ የተዋዙ መራር ወጎች ከብፌው ጋር #meseshow
Mese Show · 115K views