Ads skipped

የአለማየሁ ገላጋይ አዝናኝ ጨዋታዎች! @ArtsTvWorld

216K views · Jul 24, 2023 · Howto & Style

Comments · 138

  • @semiraweleyewa3586 · 2 years ago

    ሱብሀን አሏህ አእምሯችን በእዉቀት ሲሞላ የተረጋጋን እንሆናለን ከደራሲዉ ላይ እሚታየኝ ይሄዉነዉ አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥልኝ ደሥ እሚል እርጋታ ስክንነት ዋዉ መታደል ነዉ። እራሥን ማወቅ

    23

  • @amrot12 · 3 years ago

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የአሌክስን ንግግር ምስጥ ብዬ የማዳምጠው።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሌክስ

    81

  • @RelatorinAddis · 3 years ago

    ቃለመጠይቁ እራሱ ትረካ ነዉ። አሌክስ ጀግና

    17

  • @tekalegneabera4498 · 3 years ago

    አሌክሶ እንኳን ጽፈህ ቃለ መጠይቅ በራሱ ደስ የሚል መጽሐፍ ነው ሚመስለኝ ስላስነበብከን መጽሐፎች አመሰግንሃለሁ ተባረክልኝ

    19

  • @alemkebede5848 · 3 years ago

    አሌክሰን እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው ደራሲ ነው አምላክ አረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ይሄ የቲክቶክ ትውልድ ግን ምን የህል ያውቀው ይሆን ?

    23

  • @abizired · 3 years ago

    ወሪሳ በግሌ ከአሌክስ መፅሐፎች &nbsp;ብሎም ከምንጊዜም ምርጥ ከምላቸው አንዱ ሲሆን ነገሮችን የሚያይበት Perspective ዘወትር ይደንቀኛል! አሌክሶ Big Respect! <br>🙏🏾💚💛❤️

    19

  • @Yared4Geber · 2 years ago

    የአንተ ንግግር ደስ ደስ ሲል እርጋታክ &nbsp; ስክን ስክን ዋው ደስ ይላል እረጅም እድሜ ያልተንዛዛ ተመኘውልክ

    6

  • @yohajhon29 · 3 months ago

    ታላቅ ሰው ታላቅነትህን በምን ቃል ይገለፃል?? ሰላምህ ይብዛ !!

    1

  • @nebiyret · 3 years ago

    Alemayehu Gelagay, our hero. Richard Dawkins...

    3

  • @abebefenta3011 · 3 years ago

    ከፍዬ ለማዳመጥ የምፈቅደዉ ብቸኛዉ ሰው፣ አለማየሁ።

    18

  • @11513 · 3 years ago

    ለማታውቋት ጠያቂዋ በጣም ተወዳጅ ደራሲ ነች አዜብ ወርቁ ትባላለች፣ የአንባቢያንን ጥያቄ ነው እያቀረበች ያለው እና መረዳት ብትችሉ፣ አሌክስ ግን በጣም አድናቂህ ነኝ

    7

  • @gugsabiru4946 · 1 year ago

    እጅግ በጣም የምወድለት ከጭንቅላቱ የሚፈሡ &nbsp;የወግ ጅረቶችን እና ዘመን ቀስቃሽ &nbsp;ቃለ ትረካዎችን የምንናፍቀው አለማዬሁ ገላጋይ &nbsp;ሥለ ዘመናዊ አጻጻፍ ዘውጌዎች አንሥቶ .. አበቃላቸው ተብለው በመጀመሪያዎቹ ደራሢያን &nbsp;የተዘጉ እና የተደመደሙ መጻህፍተ ታሪኮቹን አንሥቶ &nbsp;እና ተረክቦ በመቀጠል ህይወት ዘር ቀጣይ ትረካዎችን አንሥቶ &nbsp;ለምሣሌ እንደ ፍቅር እሥከ መቃብርን የማሥቀጠልና ... ሠብለወንጌልን ከመቃብር አንሥቶ ከአንድ ጠላ ሻጭ እናት ቤት በእንግድነት አገናኝቶ ለ አንድ አርመናዊ ዜጋ ... ጋር አገናኝቶና አሥወልዶ በተወለደው ልጅ &nbsp;ፈሣሽ ትረካዎች ... ሢያነሣ ምን ትዝ አለኝ ... በአንድ በረሳሁት እንግሊዛዊ ደራሢ የረዘመ ዘመን ጻህፍት &nbsp;... በሞት የቋጨውን &nbsp;የመጽሀፉ ታሪክ በዛ ዘመን የነበሩ ተደራሢዎች .. ለምን በሞት ገድሏት ደመደመ ብለው ሠላማዊ ሠልፍ በማድረግ ... የገደላትን ገጸ ባህሪ ያሥነሣና ይቀጥል በማለት ... ደራሢውን ከእሥር ባት አሥወጥተው ያሥቀጠሉትን ታሪከ መጻህፍት ትዝ ኣለኝና ... አለማዬሁን በጣም &nbsp;አደነቀኩት ...

Up next

LIVE

"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው !" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል 2

waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 215K views

LIVE

“ዓለማየሁ ገላጋይ ሞተ ቢሉ ምን ይደንቃል?” | “ሐሰተኛው በእምነት ስም” (ቆይታ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር) @endalegetamultimedia #books

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 71K views

LIVE

Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay With Meaza Birru about Corruption @ShegerFM1021Radio

Sheger FM 102.1 Radio · 48K views

LIVE

ከኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረግነው ቆይታ | አንዳንድ ሰዎች ሀብቴ ብለው ይጠሩኛል

የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 39K views

LIVE

".... ልዑል ራስ ዕምሩ መሬት ለ አሽከሮቻቸው አላከፋፈሉም... |ምዕራፍ|#artstvworld

Arts Tv World · 1.6K views

LIVE

ዓለማየሁ ገላጋይ - በስብሃት ገብረእግዚአብሄር ስራዎች ላይ | Sheger Cafe With Meaza Biru

Sheger ሸገር Online · 94K views

LIVE

ትረካ ፡ አምጰርጵር ፣ ቅልጣን ፣ ጋኔን - አለማየሁ ገላጋይ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025

ትረካ - Tireka Tube · 44K views

LIVE

የበዛ ደስታ አልወድም/ መልክአ ዓለማየሁ/ ቄሱ መጣ ይለኛል/ አንተ ላይ እንዲደረግ የማትፈልገውን ሰው ላይ አታድርግ | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV and ሀገሬ መዝናኛ Hagerie Entertainment · 322K views

LIVE

የተመረጡ የአንዱአለም ተስፋዬ ምርጥ ትረካዎች

ሊዮራ ሚዲያ - Liyora Media · 91K views

LIVE

የአለማየሁ ገላጋይ አዝናኝ ጨዋታዎች @ArtsTvWorld

Arts Tv World · 346K views

LIVE

አለማየሁ ገላጋይ - ስለ ሰኔ እና ሰኞ | Sheger Cafe With Meaza Biru

Sheger ሸገር Online · 84K views

LIVE

አረቄ ቤት እና ሌሎች ምርጥ ትረካዎች በበረከት በላይ ነህ ( ተረክ ) | የአዘቦት ተረክ | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ | ትረካ |

ማህደር Mahder · 101K views

LIVE

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ

Anchor Media · 119K views

LIVE

ስነ-ፅሑፍ በእምነት እና ባህል ውስጥ ስለሚኖረው ሚና! Alemayehu Gelagay Interview @ShegerFM1021Radio

Sheger FM 102.1 Radio · 51K views

LIVE

'' ስለሴት እማወራው መቃብሬ የተቆፈረ ቀን ነው!'' | አለማየሁ ገላጋይ ከ እንዳለጌታ ከበደ ጋር! | ቤባንያ - ክፍል 2 @NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 263K views

LIVE

#ትረካ ~ 🔴የብርሃን ፈለጎች ~ ክፍል አንድ ~ አለማየሁ ገላጋይ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2025 #RADIOADDIS

Radio Addis · 29K views

LIVE

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 334K views

LIVE

Seifu on EBS: ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2

Seifu Show · 200K views

LIVE

‘‘ቁርስ እንጋብዝህ ብለው ጉድ ሰሩኝ’’ ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ | ሀገሬ ቴቪ

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV · 105K views

LIVE

"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል አንድ

waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 438K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.