Ads skipped

'' ስለሴት እማወራው መቃብሬ የተቆፈረ ቀን ነው!'' | አለማየሁ ገላጋይ ከ እንዳለጌታ ከበደ ጋር! | ቤባንያ - ክፍል 2 @NBCETHIOPIA

264K views · Nov 4, 2023 · Education

Comments · 178

• @orangeafrica8812 · 2 years ago

እንደው ምናልባት ብታግዙኝ እና ሰይፉ ጋር ቢደርስ አለማየው ገላጋይን ጋብዞልን ለጋሶችን አስተባብሮ ትንሽ ገንዘብ 1 መቶሺም ቢሆን አሌክስ በእረፍት እንዲፅፍ ቢያደርግ ይበልጥ ሀሳብ ይዞ እንድናየው ባለውለታችን ይሆን ነበር

30

• @matiasbezabeh4547 · 2 years ago

እንዲህ አይነት አሰላሳይ ጠያቂ እና ፈላስፋ የሆኑ ደራሲያን ወጋቸው ይጣፍጣል ችግሩ ግን ህይወታቸው መልስ የሌለው ጥያቄ ይሆንና ራሳቸውንም አድማጩንም ግራ አጋብተው ለድብርት እና እድሜ ልክ መልስ ለሌለው ጥያቄ ሰዉን አሳልፈው ይሰጡታል ፡፡ እነሱን መስማት ደስ ይላል እነሱን መከተል ግን ኪሳራ ነው ንፋስን እንደመከተል ያለ ከንቱነት!!!

8

• @wrkk6525 · 2 years ago

He is so brilliant, wish him long live

10

• @mimitsige2783 · 2 years ago

አለማየሁ ገላጋይ እጅግ በጣም የምወደው ደሞም የማዝንለት እውነት ለመናገር ልንረዳው ልናግዘው አለንልህ ብቸኛ አይደለህም ልንለው ይገባል ከልብ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ 🙏🙏💕💕

21

• @FreTadesse-t6c · 2 years ago

አለማየሁ ምርጥ ሰው።። ልጅ እያለሁ ነው የማውቀው። እድሜና ጤና ይስጥክ

7

• @user-gu3tx2tu7w · 2 years ago (edited)

ያደለው ያለሞያው እላይተቀምጦ በባዶጭንቅላት ይዘርፋል። እውቀትያለውደሞ እንዲህ ጉሰቁልና ይቀልድበታል አይኢትዮጵያ!!!💚💛❤👍👍👍ጤናከእድሜይሰጥህ አሌክሰ ያሀገርቅርሰ እናንተም ሰውሰለሆናችሁ ተባረኩ።

14

• @ባልንጅራኢንተርቴመንት · 2 years ago

በኔ ዘመን ካሉ ጥቂት በጣም ጥቂት አሳቢዎች አንዱ ነው ። እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤናው እመኛለሁ።❤❤❤

2

• @Kaleb1988 · 2 years ago

ለዘመናት ስሰማው ብቆይ የማይሰለቸኝ የኔ ውድ አስተማሪ!!

6

• @eyobabayneh9169 · 2 years ago

ምን አይነት ግሩም አንደበት ነው ምን አይነት ማስተዋል እናመሰግናለን አሌክስ 🙏🙏🙏🙏

11

• @MM-wj8mq · 2 years ago

ሳከብርህ  እኮ  ! ኑሩልን

7

• @kalkidanpaulos5184 · 2 years ago

ጃዕፈር!

በኢትዮጵያ የመጻሕፍት ስርጭት ላይ ላለህ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እና የንባብ ባህልም ይዳብር ዘንድ ለምታደርጋቸው የመጻሕፍት ልገሳዎች ያለኝን አድናቆት መግለጽ እወዳለሁ።

ከዚህ በበለጠም ክፍለ ሀገርም ጭምር ቅርንጫፎችን እንደምትከፍትልን ተስፋዬ የጸና ነው።

በርታልን!

1

• @ancconstruction1819 · 2 years ago

ብዘገይም አሁን ነው ያወቁህ መልካም ሰው ነህ ረጅም እድሜ እመኝልሃለው❤❤❤

2

Up next

LIVE

ዓለማየሁ ገላጋይ - በስብሃት ገብረእግዚአብሄር ስራዎች ላይ | Sheger Cafe With Meaza Biru

Sheger ሸገር Online · 94K views

LIVE

ስነ-ፅሑፍ በእምነት እና ባህል ውስጥ ስለሚኖረው ሚና! Alemayehu Gelagay Interview @ShegerFM1021Radio

Sheger FM 102.1 Radio · 51K views

LIVE

"እኛ አደርባይ ምሁር ነን ይላል!" ቆይታ ከአለማየሁ ገላጋይ ጋር የስብሐት ገብረእግዚአብሔር ስራዎች ላይ። ክፍል 2 ‪@waliapublisher7940‬

waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 46K views

LIVE

''ስለ ራስ ጉግሳ እና  ስለ ንግስት ዘውዲቱ ስፅፍ አልቅሻለሁ!'' ነገረ መጻሕፍት | Negere metsehafet@NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 4.8K views

LIVE

የአለማየሁ ገላጋይ አዝናኝ ጨዋታዎች! @ArtsTvWorld

Arts Tv World · 215K views

LIVE

ኮሜዲያኖቹ በማን ይቀነስ ተሰባሰቡ| የማይረሱ ሳቅ ቀስቃሽ ትዕይንቶች የተሞላው ማን ይቀነስ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Abbay TV Entertainment · 126K views

LIVE

መዓዛ ብሩ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር "ረሀብ እና ድርቅ በኢትዮጵያ ታሪክ " በሚል ያደረጉት ወግ #shegerfm #shegercafe

Sheger FM 102.1 Radio · 61K views

LIVE

አዲስ ስብከት ነገረ ድኅነት በመምህር ያረጋል አበጋዝ || Negere Dihinet by Yaregal Abegaz

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan · 73K views

LIVE

"ሙሴ ሴት ቢሆን ኖሮ ... አርባ ዓመት ሙሉ አንድ ተራራ ባልዞረ!" @NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 135K views

LIVE

ትረካ - የጠፋው የበዓሉ ግርማ ልጅ - አለማየሁ ገላጋይ #ትረካ #amharicaudiobook #amharicbooks #tireka #alemayehugelagay

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት · 41K views

LIVE

አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ" 📚 ክፍል ሁለት

waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 59K views

LIVE

"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው !" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል 2

waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 215K views

LIVE

“ዓለማየሁ ገላጋይ ሞተ ቢሉ ምን ይደንቃል?” | “ሐሰተኛው በእምነት ስም” (ቆይታ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር) @endalegetamultimedia #books

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 71K views

LIVE

መዓዛ ብሩ እና ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ያደረጉት አዝናኝ ጨዋታ ክፍል 1

Ethiopian View · 19K views

LIVE

Ethiopia የዕለተ ሰበር ዜና፡ መስከረም 20/2019 ዓ.ም መረጃዎች #Anchormedia#Ethiopiannewstoday#ethioforum

Ethio Breaking · 623 views

LIVE

Dr Wodajeneh Meharene | 📌 በ 21 ቀን ራስን መቀየር የሚያስችሉ 24 የህይወት መርሆች | inspire Ethiopia | ዶ/ር ወዳጄነህ ማሀረነ

Lifestyle Ethiopia · 1.7M views

LIVE

"በቁጭት ባልነሳ ጥሩ ነበር!" ቆይታ አለማየሁ ገላጋይ ጋር የስብሐት ገብረእግዚአብሔር ስራዎች ላይ። ክፍል አንድ @waliabooks​

waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 89K views

LIVE

ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 102K views

LIVE

"ድመቶች ጠቅሰውኛል"| በዘፈን ትዳር አፋትቻለሁ የሚለው አስገራሚ ታሪክ | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Abbay TV Entertainment · 269K views

LIVE

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና

Zara Media Network -ZMN · 106K views

LIVE

"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል አንድ

waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 438K views

LIVE

“የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 172K views

LIVE

የተመረጡ የአንዱአለም ተስፋዬ ምርጥ ትረካዎች

ሊዮራ ሚዲያ - Liyora Media · 91K views

LIVE

ዓለማየሁ ገላጋይ - ስለንባብ | Alemayehu Gelagay on Sheger Cafe With Meaza Biru

Sheger ሸገር Online · 101K views

LIVE

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026

abc-cast · 72K views

LIVE

ትረካ - አንድ ለእናቴ - አለማየሁ ገላጋይ #ትረካ #amharicaudiobook #amharicbooks #tireka #alemayehugelagay #ኩርቢት

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት · 11K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.