"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው !" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል 2
215K views · Jun 16, 2022 · Entertainment
Comments · 237
@demessieyimer · 4 years ago
ደራሲው ችግሩ ከእግዚአብሔር ጋር ሳይሆን እራሳችን ከፈጠርነው አምላክ ጋር ነው።
93
@serkwassie · 3 years ago
ቢሰማ የማይሰለች የሚገርም ሰው መርምሩ ትክክለኛውን ተከተሉ ያለው እግዛብሄር ነው……አሌክስ አትመኑ አላለም ሰው ሁኑ ነው ያለን ረጅም እድሜ ይስጥልን🥰
22
@azizekedir5487 · 3 years ago
ማህበራዊ ስነ ልቦናችን መንጋነት ይጫነዋል የራስ እውነትን ለመንጋነት በመሰዋት ነው የምንኖረው። አሌክስ ይህንን የብረት አጥር ፈልቅቆ የወጣ ሰው ነው። በሀይማኖት እምነታችን ላይ ያለንን ጥርጣሬና የሚፈጠርብንን ብዥታ እናብሰለስለዋለን እንጂ አውጥተን አናወራውም ምክንያቱን የመንጋው ጎርፍ እንዳይጠራርገን ስለምንፈራ። ፈርተን ብቻ ዝም አንልም ደፍረው የሚወጡ ካሉ እነርሱን ከሚያወግዙትና ከሚቀጠቅጡት ጋር እናብራለን። ውስጣችን ግን ያከብራቸዋል። ፍርሀትን የሚያሸንፉ ሰዎች እነርሱን መሆን ባንችልም ከኛ የተሻሉ መሆናቸውን በደንብ እናውቃለን።
8
@how_bz · 3 years ago
The concept of an unknown afterlife, whether it be heaven or hell, can often lead people to focus solely on what they believe will happen in the next life rather than making the most of their current one. This mindset is often reinforced by religious teachings, which can manipulate and control the thoughts and actions of adults. Similar to a child being told to stay inside to avoid a non-existent hyena, many people live in fear of the unknown and fail to take action towards achieving their goals and making a positive impact on future generations. It is important for individuals to critically evaluate these teachings and focus on living a purposeful and meaningful life in the present.
4
@Boratestudio · 3 years ago
ማሰብ በራሱ ማሰብም ከባድ ነው
1
@HAGERESEWATASH5594 · 2 years ago
እኔ እግዚአብሔር እንዳለ አምናለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር እንደፈለገን እየኖርን ነው ብዬ አላምንም። የእግዚአብሔር ህግና ስርዓት በሰዎች ተዛብቶ ተንሸዋሮ ለጥቅምና አስተዳደር እንዲመች ሆኖ ተዘርግቷል። እግዚአብሔር የሙሰኞች ጥቅመኞች ሰነፎች ማስፈራሪያና መቅጫ ጨንገር ሆኗል
1
@TenagneWaldemariam · 9 months ago
እለማየሁ እግዚአብሔ ይባርክህ ክፉው አልፏል
@nahoosenay-2127 · 4 years ago
አለመለየት እንደ ጋሬጣ ይጋረጥብናል የአዋቂነት ውታፍም ተወቶፎብናልም በዚህ ምክንያትም ጡል ብለን እግዚአብሔር ላይ እንጠላጠላለን ።<br><br>ደህነትን እግዚአብሔር ጋር ማጣበቅ ጅልነት ይመስለኛል እንጂ አእምሮአዊ አይመስለኝም ለማንኛውም እንሞታለን !!!!
3
@endalkgate1100 · 1 year ago
እውነት የሆነ ግን ድፍረት ያጣውበት ነገር ይሰማኛል ችግሩ በድፍረት ስንጠይቅ አትመራመሩ ይሉናል ትውልዱ የመጠየቅ ልምድ ሊኖረው ይገባል አስረግጦ ማስረዳት የአባቶቻችን እና የመምህሮናችን ይመስለኛል።
@martef6435 · 3 years ago
Lene Amlake estinfase nw Hayimanotum Goterawum yasifeligenal🙏
@getahunbelegedejene911 · 4 years ago
ለኢትዮጵያ በጣም እየለፋችሁ ነው እና ውለታችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ......ከባዶ ላይ መዝገን የሚለው መፅሀፍ ለውይይት ቢቀርብ...ከተቻለ
5
@Mamusa1212 · 2 years ago
ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ አሌክሶ....
3
Up next

"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል ሶስት
waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 144K views

መዓዛ ብሩ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር "ረሀብ እና ድርቅ በኢትዮጵያ ታሪክ " በሚል ያደረጉት ወግ #shegerfm #shegercafe
Sheger FM 102.1 Radio · 61K views

አዲስ አበባ እና ከተሜነት ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ Alemayehu Gelagay | Temene Tube
ጠመኔ ቲዩብ Temene tube · 13K views

"እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ክርስቲያን አይደለሁም! አሁን እኔ እኔን ነኝ!" ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 197K views

የት ናችሁ? ክፍል 1
Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 68K views

'' ስለሴት እማወራው መቃብሬ የተቆፈረ ቀን ነው!'' | አለማየሁ ገላጋይ ከ እንዳለጌታ ከበደ ጋር! | ቤባንያ - ክፍል 2 @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA · 263K views

الخوف
أمجد سمير · 788K views

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና
Zara Media Network -ZMN · 100K views

አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ" 📚 ክፍል ሁለት
waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 59K views

ትረካ ፡ አምጰርጵር ፣ ቅልጣን ፣ ጋኔን - አለማየሁ ገላጋይ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025
ትረካ - Tireka Tube · 44K views

"እኛ አደርባይ ምሁር ነን ይላል!" ቆይታ ከአለማየሁ ገላጋይ ጋር የስብሐት ገብረእግዚአብሔር ስራዎች ላይ። ክፍል 2 @waliapublisher7940
waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 46K views

ዓለማየሁ ገላጋይ - አዲስ አበባ እና አዲስ አበቤነት | Alemayehu Gelagay on Sheger Cafe With Meaza Biru
Sheger ሸገር Online · 61K views

"አራት ኪሎ" ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ | Ethiopia 2020
Ararat Media · 53K views

ዘነበ ወላ የምድራችን ጀግና "ባለቤቱ ዶ/ር ተወልደ ብርሀን"ይገድሉሀል ብዬ ፈርቼ ነበር " ብላዋለች ። ክፍል 1
waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 98K views

ጥምረቱ የፈጠረው ውጥረት/ ህወሓትና ፋኖ እንዴትና ለምን? /ልዩ ቆይታ ከዳንኤል ብርሃነ ጋር
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ · 116K views

ربة البيت | السيدة خديجة رضي الله عنها | قدوتكِ
أمجد سمير · 362K views

♦️አባ ዘወንጌል ጋር የነበረው ብላቴና የሚገርም ታሪክ (0953671510) ዮሴፍ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 326K views

አለማየሁ ገላጋይ (ደራሲ) እግዚአብሔር ለዚህች አለም ግድ የሚሰጠው ቢሆን ኖሮ ....
waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 163K views

ስነ-ፅሑፍ በእምነት እና ባህል ውስጥ ስለሚኖረው ሚና! Alemayehu Gelagay Interview @ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio · 51K views

Sheger FM Terek - የህሊና ደውል ሙሉ ትረካ - በፍቃዱ ተክለማሪያም ( ተረክ ) | የአዘቦት ተረክ | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ |
ያልተነበቡ ገጾች · 39K views