Ads skipped

በ‘ካርጎ’ በላኩት እቃ ጉድ ተሰራሁ! ለጥያቄዬ ምላሽ ለማግኘት መጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

205K views · Sep 17, 2025 · Education

Comments · 3.2K

  • @NejatNejat-o8v · 1 year ago

    ይሄ ሰው በአስቸኳይ ድርጂቱ ይዞት የልጅቷን ንብረት ያሰጣት  ድርጅቱ ማይዘው ከሆነ እኛ ተባብረን ድርጅቱን እንከሳለን ከዛም ፍትህ ያጣች እህታችንን በቀዳሚ እኔ አለሁ ለራሴ እናተስ አለ የምትሉ በላይክ በውስጥ ኮሜት አሳዩኝ ወላሂ አንለቀውም

    796

  • @Fire-sq9dg · 1 year ago

    ሣሚ ካርጎ በህግ መጠየቅ አለበት ምክንያቱም በማያገባው ነገር ሥለገባ ፍትህ ለእህታችን 😢😢😢

    369

  • @Tadesseterefe-k4r · 1 year ago

    ሲጀመር እቃዎን የማያዝ  ስለልጁ የመከራከር መብት የለውም እምነት በማጉደል ሳሚ ሚባለው በህግ ያስጠይቀዎል ሁለተኛ የልጁን ብር ወሰዳበታለች ተብሎ ከታመነ ልጁ በቀጥታ ያስገባበትን እርሲት ይዞ መጠየቅ ይቻላል ከዛ በመቀጠል ግን ጉዳዬን ወደፍርድቤት በመውሰድ ሳሚን በመክሰስ ንብረትሽ እንዲመለስልሽ ለጉሙሩክ ይፃፋል እርከርድና ማስረጃሽን ለፍርድቤት አቅርቢ የሳሚም ድርጅት እግድ ይደረጋል

    51

  • @FekrteAsseef · 1 year ago

    ማነው ግን እንደእኔ አለም ሰገድን የሚወደው በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ

    136

  • @tsehaysintayehu49 · 1 year ago

    ይህ ሰው  ያደረገው  በጣም  ትክክል አይደለም!!! አለም ሰገድ   አንተ በጣም   ትክክለኛ   ጥያቄ  ነው የጠየከው!!!!ፍትህ  ያስፈልጋታል !

    308

  • @EstherJamin-y7t · 1 year ago

    ይህንን ሚዲያ እደኔ የሚወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

    42

  • @MeskeremHailu-ye5kt · 1 year ago

    ሳሚ የምትባለው የአንተ ስሪና ሐላፊነት የልጅቷን አቃ በአግባቡ ማስረከብ ነው ሁለቱ በራሳቸው መንገድ ይጠያየቁ

    87

  • @merontube1773 · 1 year ago

    ከዛሬ ቦሀላ በሳሚ ካርጎ እንዳትልኩ ይሄ ባለጌ

    199

  • @gezahegndesalegn4291 · 1 year ago

    sami cargo ለይ እየገባችሁ አሳባችሁን ስጡ እሱጋር ነው ችግሩ ሌሎችን እናድን ቤተሰብ

    18

  • @መድመቅደላዋማሻ · 1 year ago

    አለም ሰገድ ድንቅ ወንድማችን  ይህ ሰዉየ እዳትለቀዉ ሚድያ ላይ ጥሩ መስለዉ ሚስኪን ሴቶች እየተጎዳን ነዉ 😢

    158

  • @Aminadabstories · 1 year ago

    ተጠይቀው ሳሚናሳሚ ካርጎ ነው። የወንጀሉም ተባባሪ ነው። በዚህ ሁኔታ የብዙ ሠው ንብረት ወስደዋል ።

    116

  • @MartaErbello · 1 year ago

    የኔ እናት ሀቅሽን እግዚሐብር  ያስመልስልሽ 😢😢አለም ሰገድ ምርጥ ሰው❤

    33

Up next

LIVE

“ህይወቴን ድንገት አመሰቃቀለችው!” በእኔ እና በልጄ ላይ ከባድ ክህደት ተፈፅሞብናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 206K views

LIVE

ሚስት ፈልጉልኝ ብሎ ከአሜሪካ የመጣዉ ዲያስፖራ በነፍሴ ተጫዉቶብኝ ጠፋ || ከኔ ታሪክ ብዙ ተማሩ // @erq-maed-TV

Sami Studio · 227K views

LIVE

አብሬያት አድሬ ስላልነካኋት ናቀችኝ | 1ኛ የወጣሁበትን ስራ ቅጥር ለሷ ለቅቄላት ተቀጥራለች

Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 148K views

LIVE

በመጨረሻም የገንዘቡ ባለቤት ተገኘ! ሳሚ እና አይናለም ፊት ለፊት ተገናኙ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 243K views

LIVE

Compass Weg | ኮምፓስ ወግ " ካናዳ እወስድካለሁ ብሎ ህይወቴን አበላሸው" የወጣቱ አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ " ... 2026

Compass Weg · 792 views

LIVE

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026

abc-cast · 72K views

LIVE

11 አመት ያለ 80 || አንገቴን ያስደፋኝ ትዳር @erq-media-TV

Sami Studio · 49K views

LIVE

"ድመቶች ጠቅሰውኛል"| በዘፈን ትዳር አፋትቻለሁ የሚለው አስገራሚ ታሪክ | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Abbay TV Entertainment · 269K views

LIVE

ጆሮዬን አምኜ የገባሁበት ትዳር መጨረሻ! ሃብት እና ንብረት ሲገባ ፍቅራችን ወጣ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 299K views

LIVE

የጽምዶ ደጋፊዎች መግለጫ

Dj Habesha-ዲጄ ሓበሻ · 6.1K views

LIVE

//የቤተሰብ መገናኘት// የአመቱ ደስታ ተጀምሯል! የሰላሳ አመታት የናፍቆት እንባ ከሞጣ እሰከ ደብረዘይት //መልካም አዲስ ዓመት ቅዳሜን ከሰዓት//

ebstv worldwide · 324K views

LIVE

እራሴን 'ማይናማር' ጫካ ውስጥ አገኘሁት! የተነገራችሁን ሁሉ እንዳታምኑ ከኔ ተማሩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 171K views

LIVE

እህቶቼ የት ናችሁ | ለሁለት እየተገባበዙ አስገድደው ደፈሩኝ

Egregnaw Media - እግረኛው · 71K views

LIVE

ማልቀስ ላቆም አልቻልኩም || በዝነኛዋ አርቲስት ቤት ተገኝቼ ያየሁት @erq-media-TV

Sami Studio · 144K views

LIVE

"ዘፈን አቁሚያለሁ!"| ስዘፍን እንደ አርጋው በዳሶ ተገልብጬ አውቃለሁ! | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Abbay TV Entertainment · 88K views

LIVE

ዝምታ ያመጣው ጣጣ! ሁለቱም ሚስቶች አስገራሚ ምላሽ ሰጡ መተማመን ያጣው ትዳር መጨረሻ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 224K views

LIVE

”ልጄን ካርቶን ውስጥ አስተኛው ነበር” | በአዲስ ስራ የመጣችው ቆራጧ ዲቦራ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Eyita TV · 54K views

LIVE

Anchor Media የመደመር መንግስት መጽሀፍ ምርቃትና የምሁር አደርባይነት

Anchor Media · 74K views

LIVE

ያረብ ሀገር ሴት አትበሉን!! || ያስደመመችኝ እናት || በስደት ኖሬ በሀገሬ ተከፋሁ @erq-media-TV

Sami Studio · 183K views

LIVE

ከስዊዘርላንድ ድረስ የመጣሁት ለዚህ ነው! አውሮፓ ያላችሁ ሁሉ መልክቴን አድርሱልኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 218K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.