“ህይወቴን ድንገት አመሰቃቀለችው!” በእኔ እና በልጄ ላይ ከባድ ክህደት ተፈፅሞብናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
206K views · Oct 27, 2025 · Education
Comments · 901
@FoziaDemissieBekele · 11 months ago (edited)
ለምድነው ግን ጥሩ ሴትና ጥሩ ወንድ ባልና ሚስት የማይሆነው💔😭Please አለምሰገድ ይሄንን ልበ ቀና ልጅ ስራ ፈልግና አስገባው እዴት እውቀት እያለው ይቸገራል😢
111
@MeazatolchaAdunya-ck3sx · 11 months ago
እግዚአብሔር አምላካችን ከሰው ቤት ገላግሎን የራሳችን ኑሮ እረፍት ይስጠን የ አረብ ቤት የ አደከማችው አሜን በሉ ።❤❤❤❤
272
@HanaAkalu-f4j · 11 months ago
ስላሴን አመስግኑልኝ ስለተደረገልኝ
290
@serkibarch-br4 · 11 months ago
ልጄ አይኔ ናት ከወደደኝ እስከልጄ ካልወድደደኝ ባናቱ ይተከል ልጅ ምትደብቁ ሴቶች እግዚአብሔር ይበቀላችዃል አንተ ግን ጀግና ነህ
149
@Zade-h7p · 11 months ago
የኔን ኮሜት የናካ አላህ እናቶቻችን አባቶቻችን 1000000000 አምት ይኑሩልን አሚን ባሉ 🙄👍🥰🤗🥺
251
@mekdesdabimekdesdabi · 11 months ago
በማርያም መጥፎ ነገር እንዳትኮምቱ ሁሉ ይስተካከላል የምር ተጠንቀቁ መጥፎ አሳብ እንዳስቀምጡ የሚስተካከል ስለሆነ አንደበቱን ጠብቋል እሱ ተረዱት ሊያስተከክል እንጂ ሊያበላሽ አልመጣም እባካቹን እንዳትፈርዱ በማናቸውም ላይ👏👏👏👏👏👏
165
@FasikaAdise · 11 months ago
ህፃኑ ሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስወ እናቱ ቅድስት ኢየሉጣረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን(3)❤️🙏
144
@SofiyaSofiya-i2t · 11 months ago
በቅርብ 12 አመት የስደት ድካሜና ህልሜ ሊሳካ ትንሽ ቀርቶኛን. ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ ❤❤❤
35
@AlTamkeen-p4t · 11 months ago
የመደም ቅማምች ወቶ ከመቅረት አለሀ ይጠብቀቹ ጉሉ አሚን
29
@ሐናሐና-ዠ1ኰ · 11 months ago
ምህረት አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት አንች ላይ እንዳለ ይሰማኛል በፀሎት በርች
8
@ethiopiakebede5931 · 11 months ago
የሚገርም ታሪክ ነው በማንም አልፈርድም ስውየው ግን ደግ ወንድ ነው ሁሉን ነገር ተቀብሎ አብሮ ኖሮ ልጅ ማግኘቱም ጥሩ ነው ስለ ልጁ ሲያወራ ያሳዝናል እናቱ ምርጥ እናት ናቸው ብዙም የወንድ እናቶች የማይቀበሉትን ያመኑ እድሜ ይስጣቸው ለሁለተኛው ክፍል ያድርስን🙏🏾
51
@ZaharaShumi-ty3li · 11 months ago
ፈጣሪዬ ሆይ እንዲህ አይነትም ወንድ አለ
9
Up next

'አባ ወራነቴን' የሚፈታተን ነገር አየሁ! ከዚህ በላይ አፍኜ ልይዝ አልችልም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 212K views

ከውጭ የመጣሁት ለአዲስ ኑሮ ነበር! ልጅ እንዳለኝ ያልተናገርኩት በምክንያት ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 154K views

በባሏ ቀብር ቀን ሁለተኛ ሚስቱ ነኝ ብላ የመጣችው ሴት
Sile HiwotTV · 81K views

በ 14 ዓመቴ ሚሚ ሽማግሌ አገባች ተብሎ ሰው ሁሉ ጉድ አለ! 6 ልጆች ከወለድኩ በኋላ ከዳኝ @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO · 141K views

ከወንድሜ አረገዝኩኝ || ዶክተሩ አስወርጄልሽ አብረሽኝ እደሪ አለኝ @erq-media-TV
Sami Studio · 137K views

የአነጋጋሪው ወጣት ታሪክ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.139 || አዲስ አለማየሁ
Manyazewal Eshetu · 214K views

ቤተሰቤን እና ፍቅረኛዬን በአንድ ቀን አሳጥቶ ብቻዬን አስቀረኝ..ሚስጥሩ ተጋለጠ# እባካቹ አድኑኝ Asetarakiwe ||አስታራቂው New video 2019
Astarakiwe ናቲ || አስታራቂው Nati 2 and Astarakiwe ናቲ || አስታራቂዉ Nati · 583 views

እወደው ነበረ | በኔ ሀብት ሌላ ሴት አገባበት
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 112K views

ታዳጊ ልጆችን በ tiktok እያጠመደ አስነዋሪ ተግባር ሚፈፅመው ጨካኝ ግለሰብ
Sile HiwotTV · 117K views

ከእናቴ ጋር ፍርድ ቤት ተካሰን ቆምን! ሰው ሀገር የለፋሁበትን ንበረቴን ተካድኩ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 265K views

“ሃገሬ ስገባ ያልጥበኩት ገጠመኝ” ሚስት! “ባለገንዘብ ስትሆን ተቀየረችብኝ!'” ባል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 247K views

አነጋጋሪው የእረኛው የፍቅር ታሪክና መጨረሻው..! | Terefe Alganeh #marakiweg #lifestyle
Maraki Weg · 224K views

ድንግል ነኝ አትድፈረኝ? አልኩት | ከጋዜጠኛነት ወደቤት ሰራተኛነት ያስገባት ሕይወት
Egregnaw Media - እግረኛው · 455K views

በእንባ አይኔ ተሸፈነ! ከ63 ዓመት በኋላ ተገናኙ| እንደ ወፍ ዘራሽ ማንም ሲጫወትብኝ ነበር።#shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 76K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 651 views

የወላጅ እናቴ ድርጊት በጣም አሳዝኖኛል! በአሜሪካ የትልቅ ድርጅት ባለቤት ነበርኩ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 257K views

እስከ ለሊት 7 ሰዓት ጠጥቼ ሰክሬ እገባ ነበር ቲጂ አገልግል
Fegegta Addis Media /ፈገግታ አዲስ ሚዲያ · 130K views

ተመስገንን ሞቴ ላይ ነው የተማርኩት! ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim #ethiopiantiktok #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast
ALIVE PODCAST and 2 more · 124K views

🎈የረሂማ አህመድ📍 0907674748📍ድንቅ ምስክርነት 📍 ከሻሸመኔ እስከ ግብፅ ገዳማት 📌
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ · 481K views

ዛሬ በቀጠሯችን መሰረት ተገኝቻለሁ! ይህ ለ8 ወር የተሰቃየሁበት ጉዳይ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 169K views

መምህር ኤፍሬም ‘ምን ገጠማቸው’? ድራማ የሚመስለው የማጭበርበር ሂደት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 262K views

ባለቤቴን ባለሥልጣኗ አገባችብኝ | እኔ የ9 ወር ነፍሰጡር ነኝ | የሆለታ ህዝብ ያውቃል
Egregnaw Media - እግረኛው · 446K views

ለአሸንዳ በዓል በትዕዛዝ የሰራሁት በሚሊየን የወጣበት ሽፎን ከቤቴ ሲሰረቅ ህይወቴ ተበላሸ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 370K views

መቐሌ ላይ ፍትሕ አጣሁ | ተከራይ ሆኖ ገብቶ ቤቴን ወረሰኝ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 189K views

"ደሃ" ስትሆን ማንም አይወድህም! ግዴታ ከሆነ እሷ ምን ታድርግ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 51K views

ለዳኝነት የተቸገርንበት || የእንጀራ እናትና የእንጀራ ልጆች ፍጥጫ @erq-media-TV
Sami Studio · 125K views