Ads skipped

11 አመት ያለ 80 || አንገቴን ያስደፋኝ ትዳር @erq-media-TV

50K views · Aug 25, 2025 · Music

Comments · 187

  • @erq_media_TV · 1 year ago · pinned

    11 አመት ያለ 80 <br>አንገቴን ያስደፋኝ ትዳር። <br> <br>ዉድ ባለቤቴ እባክህ ስለ ፍቅር ስትል ፍጹም የሆነ ዋጋ ክፈል! <br>የምስኪኗ ሚስት ጥሪ።

    20

  • @eeeekkkk2211 · 1 year ago

    እህቴ አቅም ቢኖረኝ ብረዳሽደስ ባለኝ። ለጨዋ አንደበትሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ። አንተ የልጆቿ አባት የሆንከው ወንድሜም የልጆችህ እናት ናትና በቻልከው መጠን አግዛት። የሁሉም ነገር ባለቤት የሆንከው ፈጣሪ ሆይ አግዛት። አሜን!

    12

  • @Nohamin9035 · 1 year ago

    እኔ እኮ ግራ የሚገባኝ እኮ ይሄ ሁሉ ስንት አመት ለመኖር ነው ልጅን መጉዳት አይ ይቺ አለም፣ ወንድሞች የራሳቸውን ኑሮ ያጣጣጥማሉ &nbsp;የሱ ልጆች እዚጋ ስነ ልቦናቸው ተጎድቷል፣ &nbsp;ፍቅር ይርባቸዋል፣ እንደው የ እትዮጵያ &nbsp;ባል እና ሚስት መች ነው በልጆች በቀል መበቀል &nbsp;ምታቆሙት

    28

  • @haimilakew2182 · 1 year ago

    ጋዜጠኛው በማርያም እያቁዋረጥ የምትለፈልፈው ነገር በጣም ያሰጠላል ከእዮሀ ሚድያ አለምሰገድ ተማር እባክህ

    19

  • @YTE-n4u · 1 year ago

    በማናዉቀው &nbsp;ነገር ሰዉን መሳደብ ተገቢ አይደለም የሆነውን የሚያውቁት እነሱ ናቸው 😢😢😢

    5

  • @elisdemeke1799 · 1 year ago

    እህቴ እድለኛ ነሽ ንብረት ማካፈሉና የወር ተቆራጭ መሰጠቱ ግን ልጆቹ ያሳዝናሉ እባክህ አንድ ነገር

    2

  • @bote5482 · 1 year ago

    የሀገሬ ልጅ ስለተጠነቀቀችልህ ነው ስምህን እንኳን አልጠቀሰችም. &nbsp;ምንም ያህል ልዩነት ቢኖራችውም &nbsp;ለልጆችህ ከገንዘብ በላይ &nbsp;ፍቅር ያስፈልጋቸዋል &nbsp; በተቻለህ አቅም አቅርባቸው ልጆቹ በአባታቸው ፍቅር እንደተጐዱ ነው &nbsp;ሀሳቧን መግለፅ የፈለገችው!!

    4

  • @semutimohamed8744 · 1 year ago

    አዎ በሱ በኩል ያለውንም ነገር መስማት ጥሩ ነው 👍

    8

  • @yehiwotm3991 · 1 year ago

    ልጅ ሲማር ትምህርት ክፍያ ሰርቪስ ምግብ ብዙ ነገር ያስፈልጋል

    3

  • @fasilabebe9105 · 1 year ago

    Endalkeye edemaye tena yeseteh gobeze Journalist neh❤❤❤

    5

  • @ayanaberasa · 1 year ago

    አኔ ለልጆቼ ብዬ ሲሉ ይገርመኛል ልጆች የተገኙት ከአባት ዋጋ ከፍሎ ከይደል እንዴ ልጆች እፈልጋለሁ አንተ አልፈልግም ማለት አንደኔ ያማል

    2

  • @haymanotgirma14 · 1 year ago

    ብዙም ክፋ አደለም እንደመስለኝ

    3

Up next

LIVE

ድግምት እና የ100 ሚሊዮን ብሮች ኪሳራ || የባለሀብቱን 100 ሚሊዮን ብሮች በመተት አደንዝዞ የበላው ደብተራ @erq-media-TV

Sami Studio · 24K views

LIVE

የሴትነት ጥግ የተፈተነበት || ለአእምሮ የሚከብድ እጅግ አሳዛኝ ታሪክ // @erq-maed-TV

Sami Studio · 139K views

LIVE

Hana is liveእንወያይ፣ እንጫወት 🔴

Hana · 621 views

LIVE

የገዛ ባሌን በስደት ሰርቼ ዳርኩት || ድንግልናዬን ለማህበረሰቤ ክብር ስል ሰጠሁኝ @erq-media-TV

Sami Studio · 80K views

LIVE

ጆሮዬን አምኜ የገባሁበት ትዳር መጨረሻ! ሃብት እና ንብረት ሲገባ ፍቅራችን ወጣ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 299K views

LIVE

እናታቸውን በልጆቹ ፊት የገደለው አባት/አሳዛኝ የወንጀል ታሪክ

Selam Tafesse · 6.6K views

LIVE

እናት እና አባቷን በሞት የተቀማችው ሙሽራ.... በዙሪያዋ ያሉት ከማግባቷ በፊት እንድትሞት ፈለጉ

Sile HiwotTV · 59K views

LIVE

መቋጫ የጠፋለት ብጥብጥ || ተገደን ነው የቀረብነው... በማን? || ለዳኝነት የተቸገርንበት ፍጥጫ @erq-media-TV

Sami Studio · 57K views

LIVE

ዋጋ የከፈልኩት ለልጆቼ ስል ነው! አሁን እኔም ተምሬ ከ ዶክተሯ ልጄ ጋር የጥርስ ክሊኒክ ከፍተናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 396K views

LIVE

የትዳር መናጋት መንስዔዎች !

Misale Podcast (ምሳሌ) · 226 views

LIVE

እኔ ነበርኩ አጥፊዋ | ትዳር ውስጥ መብት የለም|አንድ ያለኝ ባሌ ነው | WITH AYANTU

Ahadu podcast · 95K views

LIVE

ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ ይደረጋል ወይ? || ጉርብትና ያመጣው ጣጣ @erq-media-TV

Sami Studio · 60K views

LIVE

የጎረቤቶቼ ሹክሹክታ ትልቅ ጉድ ነገረኝ! እውነታው በDNA እንዲረጋገጥ ፈልጋለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 357K views

LIVE

የባለሀብቷ ኑዛዜ || ባሌን ባለመስማቴ የገጠመኝ ፈተና || እንደኔ ከመሆን ይሰዉራችሁ!! // @erq-maed-TV

Sami Studio · 80K views

LIVE

ይሄ ለማመን የሚከብድ እዉነት ነዉ || የቀድሞ ፍቅረኛዬን እያሰብኩ ከባሌ ጋር ፍቅር እሰራለሁ // erq-media-TV

Sami Studio · 125K views

LIVE

ስለ ሴቶች ማወቅ ያለባቹ አስገራም ምስጥሮች//የዩኒቨርሲቲ life

MOI SHOW · 2.6K views

LIVE

የትዳር መፍረስ መንስኤዎች

Misale Podcast (ምሳሌ) · 1.4K views

LIVE

Anchor Media የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ማስጠንቀቂያ፥ ላልተወሰነ ጊዜ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ ድሮን እንዳይበር ተከልክሏል

Anchor Media · 31K views

LIVE

ከመስከርም 21-30 | በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket | sibket ethiopian orthodox

Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 43K views

LIVE

ልጁ ፍትህ አገኘ😊😊

የኛ ቱዩብ · 9.2K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.