Ads skipped

ደፍሮ አገባኝ ልጄንም ሰርቆ ለአረብ ሸጣት || ራስምታት የለቀቀብኝ ቀረጻ @erq-media-TV

26K views · Sep 25, 2026 · Music

Comments · 56

• @erq_media_TV · 5 days ago · pinned

እናቴ በአባቴ ተደፍራ ተወለድኩኝ።

አባቴም ክህደቱ ሳያንሰው ለአረብ ሸጠኝ።
ቢያንስ አረብ ሀገር የለፋሁበትን ገንዘቤን ይመልስልኝ?

ባለታሪካችንን ማገዝ ወይም ማግኘት ለምትፈልጉ ስልክ 0919736008 ዳሩሰላም ናስር
የባንክ አካዉንት 1000439583332 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።

የዚህን ታሪክ የመጀመሪያውን ክፍል ከስር ባለው ሊንክ ያገኙታል
https://www.youtube.com/watch?v=6-xaRaEfZZ4

9

• @ቤተ_ሳይዳሚዲያ · 4 days ago

ኡፍፍፍፍ ሰላምዬ 😢😢😢😢😢 የኔ እናት ያንቺን ልፋት የእናትሽንም ጉዳት መድኃንያለም ይቁጥረልሽ😭😭😭

2

• @ሳልሳ · 5 days ago

ደመቁ ጠንካራ ነበረች ተጠቅመውባት እደ እቃ ጣልዋት ዳሩሰላም አንች ግን ትለያለሺ የልጂ ጀግና ነሺ አይዞሺ እግዝያብሄር እባሺን የሚያብስበት ቀን አለው 😢ያለፍቹህበትን መከራ ሁሉም የካፕ ሰፍር ያውቀዋል

4

• @ءلحمدللة · 5 days ago

ያልተሠማ እንጂ ያልተሠራ የለም😭😭 ሠላም ለሀገራችን በዝነቱ በራህመቱ  በየ ሀይማኖታችን  ዱአ እናርግ  ሀገር ሠላም  ካልሆነ  መኖር ስቃይ ነዉ

3

• @SentwSentw-sm3eg · 5 days ago

አይይይ ጆሮዬ ደህና ነገረ መስማት ናፈቀዉ ወገን😢😢😢

3

• @GgHh-w4d1q · 4 days ago

እግዚአብሔር ይርዳቹ እንዳልክም ፈጣሪ ይጠብቅህ ቁጭ ብለክ የሰው ችግር መስማት እራሱ ከባድ ነው።

1

• @fantizeleke9899 · 4 days ago

የእኔ እናት አይዞሽ በርቺላቸው አንቺ መኖርሽ በራሱ ትልቅ ነገር ነው

• @shie7767 · 5 days ago

ወይኔ ደመቅ ዳሩ ስላም እንዴት ናችሁ ድመቅ ያወራችው ልክ ናት እውነቷ ነው በደብ ያውቃል የማርቆስ ስው

2

• @MayoshaTa · 5 days ago (edited)

ዉይ የሴት ልጅ ስቃይ ግን😭😭😭😭😭😭😭😭 እኚህ እናት ቀሪ ዘመናቸዉን እንኳ ደስብሏቸዉ ቢያሳልፉ ::እንዳልክ ለስንት ጎረምሳ ትረዳ የለ እቺን ዘመኗን ሙሉ በስቃይ ያሳለፈች እናት ብትረዳ

1

• @JoelA-r9f · 5 days ago (edited)

እዳልክ ክአራት ዓመት በፊት ታመህ ነበር እኮ እባክህን  ራስህን ጠብቅ

2

• @wedassezelalem7426 · 5 days ago

እንኳንም ኖረችሎትእናቴ

2

• @abcabc7430 · 3 days ago (edited)

በእውነቱ እናትየው በጣም ያሳዝናሉ ግን አችን በሀይማኖትሽ ሊጠላሽ አይችልም አባትከሆነ አባትነቱን ሊቀርአይችልም ግን በህጋዊመልኩ ካልተረገሽ አች ልጁ አትሆኝም  ግን ብርሽን ከውነትበልቶሽከሆነ ለምን ኩላሊቱን ሽጮ አይሆንም መስጠትአለበት።  አባትነቱ አይሆንሽም ጠቀመሽም አልጠቀመሽም አባትሽአይዴለም።   ብቻ ፈጣሪ ያልታሰበውን ይረዝቅሽ

Up next

LIVE

ድግምት እና የ100 ሚሊዮን ብሮች ኪሳራ || የባለሀብቱን 100 ሚሊዮን ብሮች በመተት አደንዝዞ የበላው ደብተራ @erq-media-TV

Sami Studio · 18K views

LIVE

በዩቲዩበሮቹ ጉድ ተሰራሁ! | ጉዳይሽን እኛ እናፈጽምልሻለን ብለውኝ ካረብ ሀገር ያመጣሁትን ወርቅና 112ሺ ብር ለነሱ አስረክቤ አረፍኩት@erq-media-TV

Sami Studio · 31K views

LIVE

የ19 ዓመት ጥያቄሽን ለመመለስ መጥቻለሁ! ጥፋቱ የሁለታችንም መሆኑን ተረድቻለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 146K views

LIVE

ልታደጋቸው የተሰደድኩላቸው ቤተሰቦቼን ካንሰር ቀጠፈብኝ || ከዛ በላይ ግን የባለሀብቶቹ ጉድ እጅግ በጣም ያሳዝናል @erq-media-TV

Sami Studio · 27K views

LIVE

የመሱድ መጨረሻ! የቃልኪዳን ንግግር እውነታውን ይፋ አደረገ?

Ella Reacts · 31K views

LIVE

ጓደኛዬ በቁሜ ነው የቀበረችኝ! እሷን አምኜ ካርታ ሰጠሁ፣ ቤቴ በሃራጅ ወጣ #shegerinfo #meseretbezu

SHEGER INFO · 194K views

LIVE

ሩታንም ሄርሜላንም ማጣት አልፈልግም አለ..አብርሽ የመጨረሻ ውሳኔውን ተናገረ🫢

Efa Grace ኤፋ ግሬስ · 70K views

LIVE

አቤት የሰው ጭካኔ !? || ማንነቱን የደበቀኝ ባሌ ለመስማት የሚከብድ የጭካኔ ድራማ ሰርቶብኝ ተሰወረ @erq-media-TV

Sami Studio · 95K views

LIVE

በትብብር ለህልውና ጋዜጣዊ መግለጫ የታየ ጥንካሬ፣ ጉድለትና ስህተት | September 30, 2026

Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 1.2K views

LIVE

የታክሲ ሹፌሩ በስለት አስፈራርቶ ከደፈራት በኋላ ..? || ከአእምሮዬ በላይ ሆነብኝ || ልቤን የሰበረው ታሪክ @erq-media-TV

Sami Studio · 39K views

LIVE

“DNA” ይመርመርልኝ ..? || ከካናዳ መቶ እኔንም አምላክንም ለምኖ የወለድኩለትን ልጁን እኔን አትመስልም አለኝ @erq-media-TV

Sami Studio · 45K views

LIVE

ቤቴን ያላገባ ወረቀት አውጥቶ ሸጠው /ለትዳሬ ብዬ ልጆቼን ለማደጎ ሰጠሁ #interview

Selam Tafesse · 961 views

LIVE

ወንድሜን ልጄ ነህ ብዬ አሳደኩት || የሰው ልጅ እንዴት በዚህ ፈተና ሊያልፍ ይችላል? || ለሙት አደራ የተከፈለ የእምነት እዳ @erq-media-TV

Sami Studio · 40K views

LIVE

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ

Anchor Media · 21K views

LIVE

ንምንታይ ን 3 ዓመት ንሰበይቱ ከም ዝሓብኣ ኣብርሃም ተዛሪቡ_ #eritrea #tigrignanew #eritreanmovie #habesha

Senit Entertainment and 5 more · 79K views

LIVE

እኔ ፍቅር ስል እነሱ ግን...? || አልቅሼ እምባዬ ደርቆ እንጂ ብዙ ነገር አለ || አሳዛኙ የእንጀራ እናትና የልጅ ታሪክ @erq-media-TV

Sami Studio · 44K views

LIVE

🔴ከሱ ጋር ከተጣላሁ ብር አጥፊ አጥፊ ነው የሚለኝ ያንችስ ከፋ😄🙄

Gashaye Tube ጋሻዬ · 136 views

LIVE

እናታቸውን በልጆቹ ፊት የገደለው አባት/አሳዛኝ የወንጀል ታሪክ

Selam Tafesse · 6.5K views

LIVE

የ “DNA”ው መጨረሻ || እናቴ በአባቴ ተደፍራ ተወለድኩ @erq-media-TV

Sami Studio · 25K views

LIVE

የልጁ አባት መልስ ሰጠ🤔🤔

የኛ ቱዩብ · 3.5K views

LIVE

ሁለት ነብስ ዕንዳይጠፋ😥🙏

የኛ ቱዩብ · 1.6K views

LIVE

መስከረም 20/2019 የአሁን አበይት እና ሰበር ዜናዎች #ethiopia #breakingnews #hornmereja #amaizing September 30, 2026

Horn Mereja · 426 views

LIVE

3 ልጆቼን ስጋ ቤት መርዘው ገደሉብኝ ! #gehadmedia

ገሃድ ሚዲያ /Gehad media · 966 views

LIVE

Margaa Show EP 39 Dhiifama

Ermi Ethio · 31 views

LIVE

WHEN LOVE WAS BETRAYED

New World Tv Ent · 288K views

LIVE

በእጅሽ ላይ ነው ያለው...

TIGI's Perspective (የቲጂ ዕይታ) · 6.1K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.