አማኝ መስሎ ጉድ አረገን!ከእኔ ጋር 6 የ አረብ አገር ሴቶችን አታለለን @shegerinfo @shegerinfoplus Meseret Bezu
118K views · Nov 6, 2025 · Entertainment
Comments · 2K
@Ethio2026 · 10 months ago
ለምን ነው ፊቱን ማታሳዪ የሌላን ሴት ህይዎት ለመታደግ። እባካቸእሁ የወንጀለኛን ፊት አትሸፍኑ
270
@ፈንታዩyoutube · 10 months ago
ፎቶው ይውጣ የምትሉ
42
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ · 10 months ago
የኔ እህት ይቅርታ አድርጊልኝና እኔም እንዳንቺ ሁለት ልጆች አሉኝ ባለቤቴ በሕይወት የለም እጻናት ልጆቼን አሳድጌ ዛሬ እራሳቸውን ችለዋል ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን ሁለት ሏጆች ካሉሽ የምን ወንድ ያስፈልግሻል በክብር አምላክሽን እያመሰገንሽ ኑሪ ያለፈ አልፏል በአይንሽ ላላየሽው ሰው መታለልሽ ያሳዝናል የሰራውን ይሶጠው
501
@NewwPhone1 · 10 months ago
ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሳዉ ድረስ አየተናደድኩ ያየዉት ታሪክ😅😅😅😅😅
87
@ፍቅርያሸንፋል-ኈ5መ · 10 months ago
ፎቶው ይለቀቅ የምትሉ👍
462
@777mviwes8 · 10 months ago
ፎቶ ካለቀቃቹ ሌሎችንም ያጭበርብር ማለት ነው ተባባሪ ናቹ
4
@KimemWagaye · 10 months ago
በስደት ያለን ሴቶች ግን ምን ያህል ኢትዮጵያ ያሉ ወንዶች ደካማ ጎናችንን አይተዉ እንደሚጫወቱብን ስንት ታሪክ ሰማን 😔
145
@Emuztewahdo · 10 months ago
የእኔ እናት ውስጧ አሯል ፊቷ ላይ ያሥታውቃል ደግሞ በዚሕ እድሜዎት ምናምን የምትሉ ሠዎች ግን ልቦና ይስጣችሁ የሠው ልጅ ውስጡ ሰላም ሢሆን ነው ፊቱም ገፅታውም እንደ እድሜው የሚሆን
37
@መርቆርዮስ21 · 10 months ago
ሚዲያዎች ለምን ይህ ሁሉ በደል ያደረሱ ወንዶች ፊት ትደብቃላችሁ??? 😭😭😭
102
@yasminhussen5475 · 3 months ago
የኔናት ታሳዝናለች አላህ ይድረስላት❤❤❤❤
2
@ዜድ-ዐ5ኀ · 10 months ago
የኔ ናት ያጋጥማል ሴቶች ደካማነን 😢
20
@demoz-728 · 10 months ago
እድሜ ልኩን ተቅበዝባዢ ሆኖ ይኖራታል አይቀርም የሰውን ላብ የበላትን ይተፋታል. ሲቀጥል ቤተክርስቲያንን ሳይሆን እራሱን ነው ያረከሰው ቤተክርስቲያን ባአንድ ወንበዴ አጭበርባሪ አትረክስም። እህቴ ትእግስትሽና እርጋታሽን በጣም ነው ያደነቅሁልሽ በየዋህነት የሄድሽበት መንገድ አምላክሽ የታመንሽለት እምነትሽ የተሻለውን አስቦልሽ ይሆናል ጠብቂው አምላክሽን መልስ አለው።
18
Up next

ለልጄ ጥሩ አባት አልመረጥኩላትም! በ15 ዓመቴ በባህር ተሰደድኩ #shegerinfo #meseretbezu
SHEGER INFO · 28K views

ስንተኛ ሚስቱ እንደሆንኩ አላውቅም!አገባችኋለው እያለ ገንዘብ የበላቸው አረብ አገር ያሉ ሴቶችን ነው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO and Sheger info plus · 134K views

"የደረሰበትን ስቃይ እኛ እናውቃለን"/"የእናቱና የወንድሙ ልብ የሚነካ ታሪክ"/ቆይታ ከሮቤል አበራ የህይወት ታሪክ ጋር.2026
Compass Weg · 324 views

የጓደኛዬ ልጅ ላይ ሙከራ ያደረገው ባሌ ልጆቼን ቢተናኮልብኝስ? ብዬ እፈራለሁ || ለልጆቼ ስል በባሌ ተቀጣሁ @erq-media-TV
Sami Studio · 27K views

አላህ ሰዎችን ለምንድነው የፈጠረው?
እፎይ · 438 views

የመሱድ መጨረሻ! የቃልኪዳን ንግግር እውነታውን ይፋ አደረገ?
Ella Reacts · 31K views

ጀግና ቆራጥ ሴት ባል ተብዬው ግን ግፈኛ 😱
Rita Wosen · 29K views

ሚስቱ በሞተች በወራት ውስጥ ወጣት ሴት ያገባው ሽማግሌ
Sile HiwotTV · 102K views

ከቤት አባራዉ ነው ለምትሉ እውነታው ይሄ ነው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO · 159K views

ልታደጋቸው የተሰደድኩላቸው ቤተሰቦቼን ካንሰር ቀጠፈብኝ || ከዛ በላይ ግን የባለሀብቶቹ ጉድ እጅግ በጣም ያሳዝናል @erq-media-TV
Sami Studio · 27K views

የአነጋጋሪው ወጣት ታሪክ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.139 || አዲስ አለማየሁ
Manyazewal Eshetu · 214K views

የ 15 ዓመት ትዳሬ ያመንኩት ባሌ ጉድ ሰራኝ! 3ልጆ ች ወልጄለት .. ክፍል 1 @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO · 243K views

በምትወዳት ጓደኛዋ ባልዋን የተቀማችው ሴት
Sile HiwotTV · 129K views

🔴 ሰበር ዛሬ በባህርዳር ስታዴም ምን ተፈጠረ " ዘመነ ካሴ ንጉሥ ነው " ጥምረቱ መንግስት ላይ ድሮም ማዝነቡን ዛሬም ቀጥሏል #ethiopianews
EOT React · 31K views

ብር አዲስ ኮሜዲ ድራማ (birr)New Ethiopian drama , September 30. 2026
Gofere tv(ጎፈሬ ቲቪ) and 4 more · 1.9K views

ከ ፍቺ በኋላ ያለው ፀፀት! ተፋተናል ግን አልተለያየንም የሚሉ የሚያሳልፉትን መከራ አይነግሩንም@shegerinfo @shegerinfoplus Meseret Bezu
Sheger info plus and SHEGER INFO · 36K views

ወጣት ነኝ ብላ በfacebook ወጣት ያጠመደችው አሮጊት
Sile HiwotTV · 118K views

ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg · 376K views

የሺህ አመት መንግስት ውይይት
Asfaw Bekele Official · 89K views

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 484K views