Ads skipped

ከቤት አባራዉ ነው ለምትሉ እውነታው ይሄ ነው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

160K views · Jul 17, 2025 · Entertainment

Comments · 1.2K

• @ManaluBadaso · 1 year ago

ሚዲያ ላይ ስላልወጡ እንጂ ልክ እንደሱዋ ብዙዎቹ የገጠማቸው አሉ በጣም ያሳዝናል

142

• @fufhh9889 · 1 year ago

አባቶቻችን እባካቹ ሰው ገዳም ለገዳም ስለኖረ ፍፁም አይደለም እባካቹ ስታጋቡ ያንን ሰው በደንብ እወቁ ሰው መሸጋገሪያ እያደረጉ ነው

149

• @Addis-TG · 1 year ago

ማንነቱን ተናገሪ እምነታችን መጫወቻ አይደለም

185

• @YeneLyu · 1 year ago

ፎቶው ይውጣ በቤተክርስቲያን እየነገዱ መኖር ይብቃ

107

• @mamebekele4484 · 1 year ago

ሙሉዬ ጎረቤቴ ነችጨዋ ክርስቲያን ደግ ሰው ሰብስባ የምታበላ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ ፍርድ ከፈጣሪ ታገኛለሽ ጊዜ አለው

101

• @meluaraya1904 · 1 year ago

እኔም እንዲህ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበር በጣም ጥሩ የቤተክርስትያን አገልጋይ ነው ቢሉኝም ግን ውስጤ ፍፁም አልተቀበለውም አንዳንድ ነገር ሳጣራ ውጪመውጣት እንደሚፈልግ አወኩኝ ኢትዮጵያ ስሄድ እንኳን በአካል ላገኘው ፈቃደኛ  አልሆንኩም እዛው በፀበልህ ነው ያልኩት የቤተክርስትያን አባቶች ስለሆኑ ብቻ የሚሉን ነገር ፍፁም ነው ማለት የለብንም መጠራጠር ጥሩ ነው

117

• @aynalembejdo9682 · 1 year ago

ፌቱን አሳይ የሌላ ሰው ሕይወት  እንዳያበላሽ😢😢😢

101

• @TayituAbakostir · 1 year ago

ድሮም አሜሪካን እንጅ እስዋን ወዶ
አልመጣም ::
እግዚሐብሄር ብድሩን ይከፋለዋል እህቴ
አይዞሽ: ለሌሎች እህቶቻቸን ትልቅ ትምህርት ነው::

91

• @የድንግልልጅ-አ1ጀ · 1 year ago

ይችን ልጅ ለረጅም ዓመታት በአይን አቃታለው DC ማሪያም የሚመጣ ስው ይችን ልጅ የማያውቃት ሄለም  በጣም መልካም ስው ነች እኔ ሁሌም ስታገለግል ነው የማያት ማሪያም ክርስትና ሊያስነሳ የመጣ ስው  ደሃ ነው ሃብታም ነው አትልም ክርስትና ካስነሱ በኃላ እቃቸውን ይዛ ቦታ አመቻችታ ታስቀምጣለች እንደገና እናቶች እና አባቶች  ደካሞች ወደ ቅዱስ ቁርባኖ ሲሄዱ  ደግፋ እኔ አሁን ይን ሁሉ ስታደርግ ቅዳሴ ላይ ሆኜ በርቀት ነው የማያት አትደክም ሁሌም መልካም ስው ነች ይህንን ታሪክ አሁን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ለእሷ አይገባትም  ብቻ ምንም ማድረግ አይቻልም በርቺ እህቴ
መሴ እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም ትልቅ ሰው ነው ያቀረብሽው

54

• @tsgieaakalu · 1 year ago

የዋህና ቅን ሰው መቼም ቢሆን ሰው አይወጣለትም   ።።
እግዚአብሔር  ይበቀለው  አይዞሸ መጨረሻሽን ያሳምረው

8

• @Birbira26 · 1 year ago (edited)

እኔ የሰለቸኝ ይኸ አባቶች አባቶች የሚሉት ነገር ነው። ሰው እግዚአብሔርን ትቶ እነሱን ወደ ማምለክ እየሄደ መሆኑ በጣም ያሳዝናል። እነሱን ማክበር ተገቢ ቢሆንም እነሱ የተናገሩትን ሁሉ እግዚአብሔር እንደተናገረ አድርጎ መውሰድ ግን ትልቅ ስህተት ነው።

30

• @losku.964 · 1 year ago

አባቶች የሚባል የማልሰማበት የት ልሄድ?

93

Up next

LIVE

ይድረስ አሜሪካ ላለኸው የድሮ ፍቅረኛዬ! ፈጥኜ የጀመርኩት ‘ግንኙነት’ ዋጋ አስከፈለኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 253K views

LIVE

ለልጄ ጥሩ አባት አልመረጥኩላትም! በ15 ዓመቴ በባህር ተሰደድኩ #shegerinfo #meseretbezu

SHEGER INFO · 41K views

LIVE

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ

Anchor Media · 37K views

LIVE

ያየሁትን ባለመናገሬ ‘ትዳሬን አጣሁ’! “ይህ ሁሉ እውነታውን በመደበቋ ነው” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 361K views

LIVE

አዲስ አበባ ውጥረት ውስጥ ገባች : ትብብሩ መከላከያውን በታተነው: የኢትዮጵያ ሴቶች ታሪክ ሰሩ: ከንቲባዋ ከንቲባ ሆነች: Zewdu show 300926

Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው · 10K views

LIVE

ልጄ ላይ የወሰንኩት ውሳኔ አይፀፅተኝም! የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 253K views

LIVE

የዘማሪቷ የታፈነ እውነት!የኔን ህይወት አበላሽቶ በተክሊል አገባ !ባለበት አሜሪካ DNA ይመርመርልኝ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO · 380K views

LIVE

አሜሪካ ያላችሁ ከኔ ተማሩ!ቤተሰብ ለማገዝ ነበር ያልተፈራረምኩት!በቁርባን ተጋብተን ሚስትነቴን ካደ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO and Sheger info plus · 75K views

LIVE

ወንድሜን ልጄ ነህ ብዬ አሳደኩት || የሰው ልጅ እንዴት በዚህ ፈተና ሊያልፍ ይችላል? || ለሙት አደራ የተከፈለ የእምነት እዳ @erq-media-TV

Sami Studio · 40K views

LIVE

ወጣቷን ምን አጋጠማት? በዶክተሩ ፍቅረኛዬ ምክንያት ጉድ ሆንኩኝ! የተከበረውን ቤተሰቤን ማሳዘኔ ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 1.1M views

LIVE

ልጆቼ እንዳይጋቡብኝ ...! || ዛሬ እውነቱን ልነግራቸው መጣሁ || አሳዛኙ የእናት እና ልጅ መለያየት @erq-media-TV

Sami Studio · 53K views

LIVE

አቤት የሰው ጭካኔ !? || ማንነቱን የደበቀኝ ባሌ ለመስማት የሚከብድ የጭካኔ ድራማ ሰርቶብኝ ተሰወረ @erq-media-TV

Sami Studio · 95K views

LIVE

ክፉ አንደበቴ ከ ትዳሬ ለየኝ!የልጅ ልጅ ባየሁበት እድሜ ያለ ሰው ብቻዬን ቀረሁ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO · 289K views

LIVE

ከስዊዘርላንድ ድረስ የመጣሁት ለዚህ ነው! አውሮፓ ያላችሁ ሁሉ መልክቴን አድርሱልኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 218K views

LIVE

የጋብቻውን ፎቶ እና ማስረጃ አወጣች | የታዋቂው ደራሲ ሚስት ራስን_ የማ*ጥፋት ሙከራ

Egregnaw Media - እግረኛው · 54K views

LIVE

ስንተኛ ሚስቱ እንደሆንኩ አላውቅም!አገባችኋለው እያለ ገንዘብ የበላቸው አረብ አገር ያሉ ሴቶችን ነው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO and Sheger info plus · 134K views

LIVE

ላልመለስ ወስኜ ከቤት የወጣሁበት ቀን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 159K views

LIVE

እኔን አታሎ ጀርመን ገባ!14 ዓመት በለፋሁበት ገንዘብ ህይወታቸውን ቀየሩ@shegerinfo @shegerinfoplus Ethiopia

SHEGER INFO and Sheger info plus · 192K views

LIVE

የተደበቀው እውነት ምንድነው? የልጁ እናት ምላሽ ሰጠች !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO · 59K views

LIVE

ጥፈቱ የማነው ?የኔ ፀሎት እኮ ሌላ ነበር #story#ethiopianpodcast#love #ethiopia

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 163K views

LIVE

በችግር ውስጥ ያለች እናት ትግል | ALIVE PODCASTAmharicPodcast #ethiopia #podcast #lifestory

ALIVE PODCAST and 3 more · 240K views

LIVE

ልብ ይነካል! በ እንባ የተቆረሰው የልደት ኬክ! የ 22 ዓመታት ፀፀት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO · 70K views

LIVE

አጥንቶ ነው የቀረበኝ!በዲቪ አሜሪካ ከገባው ዶ/ር ጋር የጀመርኩት ፍቅር ብዙዎችን ያስተምራል ክፍል 1!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO · 215K views

LIVE

የበዓል ስጦታ አልተሰጠኝም ብላ በዓሉን ወደ ሀዘን የቀየረችው የቤት ሰራተኛ

Sile HiwotTV · 214K views

LIVE

መምህር ኤፍሬም ‘ምን ገጠማቸው’? ድራማ የሚመስለው የማጭበርበር ሂደት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 262K views

LIVE

ድንግል ነኝ አትድፈረኝ? አልኩት | ከጋዜጠኛነት ወደቤት ሰራተኛነት ያስገባት ሕይወት

Egregnaw Media - እግረኛው · 455K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.