የተደጋገመው ፈታኝ የህይወት አጋጣሚ! ወጣቷ የ5 ልጆች እናት አስገራሚ ታሪክ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
294K views · Jul 22, 2026 · Education
Comments · 1.4K
@hayatyesuf3896 · 2 months ago
ሴትን ምታስለቅሱ ወንድ ተብየ ወች እባ እሳት ነው ተጠንቀቁ እዳውን አትችሉትም😢
160
@FreweyniNeguse-l8z · 2 months ago
ፍቅር ይዞት የማያቅ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ደግሞ ፍቅር እንዳይዘን የሚያረጉት የሚገጥሙን ሰዎች በሀሪ ነው በደንብ እረዳሻለሁ
92
@netsanetAwoke-t4y · 2 months ago
ሂይወት ሚዛናዊ አደለም መቼም የሴት ልጅ ፈተና አያልቅም ፡አይዞሽ እታችን ስላላወራን ነው እንጂ ብዙ አለ በየቤታችን
287
@LiyaFeyera · 2 months ago
በሂወታችን የተሳሳተ ወንድ ካጋጠመን በቃ ሂወታችን እንዲ ነው የተረገማችሁ መጥፎ ወንዶች
90
@Mahitesfaye-j2y · 2 months ago
ቆንጂዬ ልጀ ናት ፊልም አሰርዋት እባካችሁ ልጆችዋን ታሳድግ 👍
154
@Betty-e9b7s · 2 months ago
አው ይኖራል አለምዬ እኛ ሴቶች በሂደት አፈቅረዋለሁ ብለን እናስባለን ከዚያ ደግሞ ልጅ ይመጣል ለልጅ ስንል መሰዋት እንከፍላለን በቃ ይቺ ነች የእኛ ህይወት 😢😢
46
@Zina.Mesfin · 2 months ago
ኢዮሃ አንተ ይህን ሳታቅ ነው???ብዙዎቻችን ሴቶችየልጆቻችን ነገር እንጂፍቅር አይደለም ያኖረን።
108
@OneLove-sk7xr · 2 months ago
በአንድ በተረገሜ የአዲስ አበባ ዱርዬ የህወትሽ ጎዳና ተበላሼ ህወትሽን በሙሉ በስቃይና በደስታ እጦት እንድትኖር አደረገሽ😞💔<br>በጣም ያሳዝናል
94
@muluworkteklu7518 · 2 months ago
የልጆቿ አባቶች ሆይ! ኸረ ስለ ፈጣሪ ብላችሁ ግፍን ፍሩ! ልጆቻችሁን እርዱ፣እሷንም አይዞሽ በሏት።እህታችሁ ብትሆን ምን ታደርጉ ነበር?አይዞሽ እናትዬ!😘😘😘
145
@geniigenni3262 · 2 months ago (edited)
የእኔ ቆንጆ የ90 %ኢትዮጵያን ሴቶች ህይወት ዝርግፍ አድርገሽ ስለተናገርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አለምዬ ዛሬ በጣም አናደህኛል የኢትዮጵያ ወንዶችን ባህሪ እያወክ ልጅቷን የምታፋጥጣት እኛ እኮ አሳዳጊ ከበዳላቸው ባለጌ ወንዶች ጋር ነው ችለን የምንኖረው ለልጆቻችን ስንል እንጂ ወደውን ወደናቸው አይደለም 😢😢😢
96
@tigestyitbarek1712 · 2 months ago
አለምዬ እውነቷን ነው የምትናገረው ይቻላል ዝም ብሎ መኖር እሷ ወታ ስለተናገረች ነው
150
@tsenattewahedo · 2 months ago
Eyoha አሁን በፍቅር የምኖር ሰው 10%ታገኛለህ ይሄ ጠፍቶህ ነው?
29
Up next

ሞዴል ለመሆን የተጀመረው ጉዞ መጨረሻ! እኔ በወደኩበት እናንተ አትውደቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 265K views

ነጩ ህጻን እና አባቱ ተገኙ | ልቡ በባትሪ ነው የሚሰራው እያለች ትለምንበት ነበር
Egregnaw Media - እግረኛው · 520K views

በችግር ውስጥ ያለች እናት ትግል | ALIVE PODCASTAmharicPodcast #ethiopia #podcast #lifestory
ALIVE PODCAST and 3 more · 241K views

ለሃብቱ እንደቀረብኩት ነው የሚታወቀው! አሁን ግን እውነታውን ለመናገር ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 200K views

ዋጋ የከፈልኩት ለልጆቼ ስል ነው! አሁን እኔም ተምሬ ከ ዶክተሯ ልጄ ጋር የጥርስ ክሊኒክ ከፍተናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 396K views

መንገድ ላይ የተጣለ ሸንኮራ በልተናል፥ፊልም የሚመስል ታሪክ #story #lovestory#love#ethiopianpodacst#ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 575K views

ተማ*ሪወ*ችን በማ*ደ*ንዘዝ ቪዲዮ የሚይዘዉ መምህር ተጋለጠ//የሀብቴ ቀኝ ጉዱን አጋለጠዉ
ሀብቴ media · 1.2K views

ሊቢያለላይ የታ*ረዱት ወገኖቻችን የተረፈው ባለታሪክ በጊዜው የነበረውን እወነታ አንድ በአንድ ዘረገፈው ልይነካል
ሀቢባ ቤተሰብ habiba family · 107K views

ለመሞት ተስተካክዬ ተኛሁ! ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ እምነቱ ይጠነክራል!! #lifestyle #marakiweg
Maraki Weg · 1.2M views

አፈላልጌ ያገኘኋት ‘የባሌ ሚስት’ መጨረሻ! ከብዙ ይቅርታ በኋላ የቆረጥኩብት ምክንያት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 179K views

እንደ ባለፀጋ ወደ ጣሊያን ወሰደኝ! ነፃነቴን ያስከፈለኝ ፍቅር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 272K views

ሻኪሶ ፍረጅኝ |በትዳር ላይ ወሰለቱ የተባሉት እናት | የእማሆይ እና አቡ ቁጭ ህመም
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 91K views

ባሌ የወደዳትን ሴት አይቼ አድንቄ ተመለስኩ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 244K views

ኣዲስ ኣበባ ድሮን መጥቃዕቲ ፍርሂ |መቀለ ሰራዊት ኣቢይ ከም ቆጽሊ ይረግፍ |"ኣድጊ ንሓመዱ ኣብ ጎኒ ኣቢይ ነጺሩ |1|10|2026
Solo Media · 14K views

ይህን ሁሉ ችለሽ መቆምሽ ይደንቃል፥ ያልተሰበረች ሴት ! #story #ethiopianpodcast#ethiopia#lifestory
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 562K views

የወሰንኩት ውሳኔ እስካሁን ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 106K views

ክ30 አመት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ቤተሰቦቿ ተመለሰች ......ራሷን ያገኘችው ግን ጠንቋይ ቤት ነው
Sile HiwotTV · 113K views

እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ? ፍቅር እንዲህ ያደርጋል ? #love #lovestory#story#ethiopia#ፍቅር
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 1.3M views

12 ዓመት የለፋሁበት ትዳሬ በክህደት ፈረሰ! ለልጆቼ ስል ብዙ ታግያለሁ #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia
SHEGER INFO · 307K views

ከስዊዘርላንድ ድረስ የመጣሁት ለዚህ ነው! አውሮፓ ያላችሁ ሁሉ መልክቴን አድርሱልኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 218K views