Ads skipped

መቃብር ቤት ውስጥ ነው እየኖርን የተማር ነው! ለመፃፍ ያነሳሳኝ የውጭው ርኩሰት ቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ ሳየው ነው!#amleset #amlesetmuchie

173K views · Oct 24, 2025 · Entertainment

Comments · 461

  • @BethlehemBetty-v4v · 11 months ago

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ  ለሁሉም ኢትዮጵያዊ  አይነ ልቦናችንን ያብራልን ለሁላችንም

    72

  • @TeteTete-ur8yd · 11 months ago

    የኢትዮጵያ የተዋህዶ ኮከብ ውድ መምህርፕ/ሮ ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጦት ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሥለሆኑ እርሦን የሠጠን እግዘአብሄር ይመሥገን

    67

  • @mamebekele4484 · 11 months ago (edited)

    አባታችንን እሰስተዋለሁ  ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን  ይሄ ዕውቀት ትውልድ ላይ  እንዴት  ይተላለፋል ያስጨንቃል የተለየ አዕምሮ አስደናቂ ከእግዚአብሔር  ብቻ የሚሰጥ ነው ኑርልን አባታችን

    55

  • @TeddyyelakeTeddyyelake · 11 months ago

    ኤሚ በጣም ሰው ያከብርሻል የምታቀርቢያቸው እንግዶች ላንቺ ክብር አላቸው አንቺም ለነሱ ክብር አለሽ በጣም ሰነስርሀት አለሽ በጣም ነው የማከብርሽ። (መምህር) ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን።

    54

  • @JhonMatisy · 11 months ago

    ምርጥ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እንቁ የተዋህዶ አብሪ  ኮከባችን መምህራችን ናቼው።

    138

  • @MedhanieAlemayehu · 11 months ago

    አምልሰት!!! ተወዳጁንና የማከብራቸውን መምህር ስለጋበዝሽልን ተባረኪልኝ!!! እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃችሁ!!!

    187

  • @Betty-s1s · 11 months ago

    ይህን ምርጥ መፅሐፍ ስለፃፉልን እናመሰግናለን መምህር ❤ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያቆይልን

    46

  • @AlemAsnakew · 11 months ago

    አምለሰት እመብርሃን እሰከነ ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ መምህሮቻችንን ስለምታቀርቢልን  እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    17

  • @nardosbirhanu3001 · 11 months ago

    ❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ ከጤና ፈጣሪ አምላክ  ይስጥልን በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርሎት መምህራችን እንወዶታለን የተዋህዶ ልጆች ኑሩልን

    18

  • @habtamutesfaye9343 · 11 months ago

    አመለሰት ይመችሽ ምርጥ ፕሮግራም

    8

  • @amyamenbiruh173 · 11 months ago (edited)

    ዶ/ር ዘበነ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሜ ይስጥህ አባቴ መድሀኒአለም።  ስታስተምር ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁህ አሜሪካ ቅዱስ ሚካኤል  ቤተ ክርስትያን ነበር ትምህርትህን በጣም  ነበር የወደድኩት ስላንተ ጥሩ ትምህርት እንዳስተማርክ ስነግራቸው የመድሀኒአለም ቤተሰብ ክርስትያን አስተዳዳሪ እነደ ሆንክ ነገሩኝ አኔም ኦርቶዶክስ እምነቴ እንዲህ አይነት አስማሪወች ስላሏት በጣም  ደስ አለኝ እንዳንተ ያሉ  ወንድሞችን እግዚአብሔር  አምላክ ያብዛልን።

    49

  • @MameYasin-v1s7j · 11 months ago

    በሰው ደረጃ ውብና ክቡር የሆንክ ድንቅ  መምህር ነህ ❤❤❤

    10

Up next

LIVE

አንዳችን የሌላችን ውበት ነን!ሰውን ሰው ሊያውቀው አይችልም!አለመውለድም በረከት ነው መውለድም በረከት ነው #amleset #amlesetmuche #መጋቤሐዲስ

Amleset Muchie · 515K views

LIVE

//የሻይ ሰዓት// "ቀልድ የጀመርኩት እንደ ቀልድ ነው" ኮሜዲያን መሰከረም በቀለ ከሀገረ አሜሪካ //ቅዳሜን ከሰዓት//

ebstv worldwide · 174K views

LIVE

ዘፍኜ ምኖር ነበር የመሰለኝ!!ፈጣሪ ስለሚወደኝ ትዳር ባርኮ ሰቶኛል!!ዘፋኝ ባልሆን ኖሮ ላዳ ሹፌር ነበር የምሆነው!!#amleset #amlesetmuchie

Amleset Muchie · 132K views

LIVE

አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር ልዩ የመስቀል ፕሮግራም በጉራጌ

Amleset Muchie · 322K views

LIVE

አላገባም!!ነፍሷን ወደድኩት!!#amlesetmuchie #ዶ/ርወዳጄነህ #amleset

Amleset Muchie · 888K views

LIVE

ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ሀይለኛ ሳትሆኚ ጠንካራ መሆን ትችያለሽ! #amleset

Amleset Muchie · 194K views

LIVE

“ትዳር የሚሰጠን ነገር ቅዱስ ነው፣ ንፁህ ነው፣ በጋራ የሚያዝ፣ የሚጠበቅ ነው…” ከጋብቻ እና ቤተሰብ አማካሪ ፓስተር ቸሬ ጋር | ክፍል 08

Tigist Waltenigus · 474K views

LIVE

ቆንጥሮ ሳይሆ ከሌለው ላይ ዘግኖ ነው መስጠት!! ሞትን በጣም ታግዬዋለሁ!! #amleset #amlesetmuche #ኢንጂነርቢጃይናይከር

Amleset Muchie · 294K views

LIVE

በታሪክ ላይ ትልልቅ የሚባሉ ሰዎች ትልልቅ ፈተና አልፈዋል!!ፈተናን ሳያልፉ ምቾት የለም!! #amleset #amlesetmuche #ustazabubekerahmed

Amleset Muchie · 233K views

LIVE

በጣም ከምወደው ሰው ጋር ነው የምኖረው!የቴሌቪዥን ጣቢያ መክፈት ቀላል ነገር አይደለም!ፍቅር ህግ የለውም#amleset #amlesetmuchie #channel1

Amleset Muchie · 351K views

LIVE

የጌታ የመጀመሪያው ቁስል የይሁዳ መሳም ነው!!በትንሣኤ ዕለት ለሊት የሚለኮሰው ዕሳት ከሰማይ ዕንደሚወርድ ታውቂያለሽ? #amleset #amlesetmuchie

Amleset Muchie · 378K views

LIVE

ውስጣዊ ስሜት ቃል የለሽ ነው!!የማትታገሽውን ነገር መታገስ!!ተቆጡ ግን አትበድሉ!!ሰው መቅደስ ነው!!#amleset #amlesetmuchie

Amleset Muchie · 89K views

LIVE

እመቤቴ ማርያም ባለውለታዬ ነች !! ብስመው ብስመው አልጠግበውም!! #amleset #amlesetmuche #ሰሀርአብዱልከሪም

Amleset Muchie · 533K views

LIVE

መፀሐፍ ቅዱስ ላይ እኛ ነን ሀይለኛውን ትዛዝ የታዘዝነው!!በህይወትሽ ውስጥ ትልቁ ግብ የጊዜሽ አለቃ መሆን ነው!! #amleset #amlesetmuchie

Amleset Muchie · 97K views

LIVE

ሬስቶራንት ተዘግቶብን ያውቃል!! ከባሌ ጋር የተዋወቅነው ኢምባሲ ውስጥ ነው!! #amleset #amlesetmuchie #BettyG

Amleset Muchie · 185K views

LIVE

"በዚህ ምድር አስፈሪው ሀላፊነት ፍቅር እና እምነት ነው" "ከመንታ ወንድሜ ጋር ያለ እናት ነው ያደግነው "#amleset #amlesetmuchie #podcast

Amleset Muchie · 260K views

LIVE

የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere

Amleset Muchie · 655K views

LIVE

በአንቺ እና እጮኛ ባላቸው ሴቶች መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው? የልባም ሴት መመሪያዎች! ከዘለቃሽ በቀለ ጋር #Marriage #relationship

Tigist Waltenigus · 142K views

LIVE

ባለትዳሮች የሚሰሩት ስህተት ||ፍቺ የበዛበት ምክንያት || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.141 || Ibsa Damiinaa

Manyazewal Eshetu · 299K views

LIVE

የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family

Maraki Weg · 690K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.