Ads skipped

ሬስቶራንት ተዘግቶብን ያውቃል!! ከባሌ ጋር የተዋወቅነው ኢምባሲ ውስጥ ነው!! #amleset #amlesetmuchie #BettyG

185K views · Mar 7, 2025 · Entertainment

Comments · 344

  • @exodus134 · 1 year ago

    ሴት ከሴት &nbsp;እንዲህ በአክብሮት እና በሙሉነት ስታወራ እና ስትደማመጥ validate ስትደራረግ እንደመመልክት ያለ እረካታ ነው የተሰማኝ።<br>🙏🏽✨

    18

  • @losku.964 · 1 year ago (edited)

    ቤቲ ጂን ዛሬ ገና ነዉ ያየሗት ነገር ግን በጣም የምትገርም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነች። ይመችሽ እህቴ

    27

  • @taytay4962 · 1 year ago

    Amlest M you need to Develop Your Communication Skills means ON-AIR PRESENCE !!! ደርባባ አይሰራም እዚ ለይ your energy 🥱🥱🥱

    43

  • @BalmyCorner · 1 year ago

    ቤቲሻ ኤልያስን እንዳገባች ያወቅሁ ቀን የተደሰትኩት ደስታ መቼም አይረሳኝ ❤ ሁለት እንቁዎች! ልጆቻችሁ ሉልአደይና ፀሐይ በሞገስ ይደጉላችሁ😘

    10

  • @ሀሁሂሃ-ኸ3ሸ · 1 year ago

    ዋው! &nbsp;ቤቲ ጂ ሀሪፍ &nbsp;ተናጋሪ ናት, የመግለጽና የማብራራት አቅሟ የሚገርም ነው! &nbsp;ልክ እንደ ዘፈኖቿ ቢደመጥ የማይሰለች🙏

    11

  • @t_h_z · 1 year ago

    The way it flaws, it doesn’t seem like an interview. It is a conversation between two mature women. I love it ❤

    17

  • @AdulisBusiness · 1 year ago

    አንቺ ኢትዮጵያዊት Amleset Muchie, መቼም መልካምነት ;አስተዋይነት እና ታዋቂነት የቤታችሁ መለያ ነውና እባክሽ እባክሽ ...Teddy Affo&apos;ን &nbsp;መቄዶንያ ቀርቦ አድናቂዎቹን ለተቋሙ ድጋፍ ያደርጉ ዘንድ ቢጠይቅ እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ገቢ ይገኝ ነበር። ይህ የሕይወት አድን ጥሪ ነዉ።

    10

  • @Bellema822 · 1 year ago

    ኤልያስ ወንድሙ ብዙ ሰው ማያውቀው በጣም ተፅዕኖ መፍጠር የሚችል ሃገር ወዳድ ሰው ነው:: ቤቲ እድለኛ ነሽ ::

    21

  • @semira591 · 1 year ago

    ቤቲ ጂ ከጠበኩት በላይ በሳል ና ጎበዝ ልጅ ናት

    8

  • @Kifilukebede · 1 year ago

    በጣም ትላልቅ ያላቸው በዚህ ቀርበው &nbsp;አይተናል የኔ እህት የዚህን ያህል ከ ቤቲ ጂ ጋር ያለው ቆይታ በግሌ አልገጠምኚም አመሰግናለሁ

    11

  • @selamawitkiros8241 · 1 year ago

    ቤቲጂየ በጣም ልዩ ነሽ ነፃ ግልፅና ከሜካፕና &nbsp; ከአርቲፊሻል የፀዳሽ ተፈጥሮአዊ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ስለ ትዳር የገለፅሽበት መንገድ ብስለት የተሞላበት ነው ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ኤሚየ እናመሰግናለን❤❤❤

    67

  • @addis5495 · 1 year ago

    ቤቲ ጂ እንደኔ የሚወድሽ ያለ አይመስለኝም ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ አስተዋይ❤❤❤

    10

Up next

LIVE

“ኢትዮጵያ የስራ ቦታዬ ሳትሆን ማረፊያዬ ናት”“መውደቅ ካልቻልኩኝ እንዴት እጠነክራለሁ““ባለቤቴን ሳገባው ሀብታም አልነበረም “#amleset #podcast

Amleset Muchie · 349K views

LIVE

FATHER VASILE IOANA: "If You Experience Hardship, You Must Understand Its Meaning." #podcast #143

Gand la Gand Cu Teo · 221K views

LIVE

አንድ ዓመት ተኩል በየሳምንቱ ለራሴ ቴራፒ ላይ ነበርኩኝ!! ቆይታ ከአምለሰት ጋር!! #podcast #amlesetmuchie #amleset

Amleset Muchie · 210K views

LIVE

ልብ ሙሉነት በእግዚአብሔር ይሁን | መንፈሳዊ አስተማሪ ቆይታ

Ethio Inspiration · 366 views

LIVE

አትችይም እንደመባል የሚያነቃቃ ነገር የለም!! ከነስህተቴ እራሴን ወድጄ የምኖር ሰው ነኝ!! እንደኮሪደር ልማቱነው የተቀየርሽው!!#amleset #dirshu

Amleset Muchie · 126K views

LIVE

መቼም ሀብታም እንደማልሆን ገብቶኛል!!ሰው ሊያየው ይችላል እኔ ግን ኖሬዋለው!!የበረዶ ዘመን ፊልም የኛ ቤት ታሪክ ነው!#amleset #amlesetmuchie

Amleset Muchie · 111K views

LIVE

የ15 ዓምታት የኢንቲሪየር ዲዛይኒንግ ጉዞ | Salome D. | BAROQUE INTERIORS | Isua!:Her Stories | እሷ ታሪኮች EP20

Isua! Network · 1.4K views

LIVE

አየር መንገድ ያዘመናቸው / በማርች 8

ZEMENAY SHOW ዘመናይ ሾው · 97K views

LIVE

አንድ ብር ከመለመን ተነስቶ 28 ሚሊዮን ብር የረዳ ወጣት! ሱሴን ህመም አድርጊብኝ አልኳት! #Donkeytube #comedy #ድንቅልጆች

Donkey Tube · 700K views

LIVE

ህውሀት በራያ በኩል ወሳኝ ምሺጎችን ያዘ የአድስ አበባው ፊንዳት የብልጽግና ሰዎች አስደነገጠ

ETHIO 24 · 457 views

LIVE

ድንጋይም ብትሰጡኝ መሸጥ እችላለው|Kenisa|ወቸው GOOD|

ወቸው GOOD · 340K views

LIVE

ከ አኮረፈች ሴት ጀርባ ጥፋቱን የማያውቅ ባል አለ! ከእናቴ ቤት ወጥቼ ወደ እናቴ ቤት ገባሁ! #temueldana#lifestyle#home#love

Maraki Weg · 330K views

LIVE

ማህተቤን አውልቄ ነው ፊልሙን የሰራሁት!!ደጋግሜ ልክ ነኝ ያልኩትን ነገር ተሳስቼ አግኝቼው አውቃለሁ!!እግዚአብሔር በመጠበቅ ውስጥ ነው እዚህ የደረስኩት!!

Amleset Muchie · 258K views

LIVE

እራሳቹን ለማከም እንዳትሞክሩ #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast

ALIVE PODCAST and 3 more · 42K views

LIVE

//የቃጠሎ ፍልሚያ// ሚስ ኢትዮጵያዎች ተንገበገቡ "🤣🤣ወይኔ ጉዴ አፍንጫዬ ሮጠ ሚያው"😂🤣... /እሁድን በኢቢኤስ//

ebstv worldwide · 442K views

LIVE

በትብብር ለህልውና ጋዜጣዊ መግለጫ የታየ ጥንካሬ፣ ጉድለትና ስህተት | September 30, 2026

Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 46K views

LIVE

የልዋም ቤት ገባን! የቤተሰብ የትዳር እና የስኬት ታሪኳን በመኖሪያ ቤቷ #lifestyle #lewamchiffon

Maraki Weg · 937K views

LIVE

ዘፋኝ መሆኔን ያወኩት ማክሰኞ ቀን ነበር |Veronica|ወቸው GOOD|

ወቸው GOOD · 682K views

LIVE

ምን ያስፈራሀል?||መምህር ኢዩኤል ሀብታሙ ||ዛሬን ከኤልያስ ጋራ ||zaren keelias gara

Elias Shitahun · 582K views

LIVE

//በስንቱ// BESINTU "የአጎት ልጅ" -2 S3 Ep 09

ebstv worldwide · 1M views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.