Ads skipped

“ትዳር የሚሰጠን ነገር ቅዱስ ነው፣ ንፁህ ነው፣ በጋራ የሚያዝ፣ የሚጠበቅ ነው…” ከጋብቻ እና ቤተሰብ አማካሪ ፓስተር ቸሬ ጋር | ክፍል 08

474K views · Dec 27, 2024 · Education

Comments · 754

• @nahom9971 · 1 year ago

ከሁለት በሳል የዘመናችን በረከቶች ሰዋች ማዳመጥ በጣም አራሳችንን የምንገነባ  የቆምንበትን የምናሰተውልበት መሰታውታችን ናቸው ተባረኩ ዘመናችሁ የባረከ አቦ

111

• @Chulusmith · 1 year ago

አቤት  እውቀት,ግንዛቤ, በጥልቅ መረዳትና ብስለትህ እሚገርም እውነትን የያዘ ትንታኔ ነው  ሁለታችሁም ለሰጣችሁን ትልቅ እውቀትና ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን❤❤

40

• @woine123 · 1 year ago

አቤት  እኔ  ስለ  ፓስተር  ቸሬ የሚገባኝ  አንድ  ነገር  አለኝ:: በሱ ላይ
የእግዚአብሔርንም  እፁብ  ድንቅ  ስራ  አደንቃለሁ::
* ፓስተር  ቸሬ  የራሱን   ሃይማኖት  ስርአት  በዛው  በቦታው   ይሰብካል !
*  ህብረተሰቡን  በመምከር በመሸምገል  ሲረዳ, ሲሰራ, ሲያገለግል   ደግሞ  የሌላውን  እምነት ሳይነካካ!
የእግዚአብሔርን  ስርአትና  ህግን  በማስተማር  በትህትና  ሲገስፅ በጣም
መንፈስን  ይነካል::
ይህን  ፀጋ  ለሰጠህ  እግዚአብሔር  ይመስገን::

122

• @jo4801 · 1 year ago

2 ሰዓት እንደዚህ ትንሽ ሆኖብኝ አያውቅም እጅግ በጣም የምናመሰግነው ።

57

• @deremanz2541 · 1 year ago

በጣም አስተማሪ ውይይት እየሳቅኩ ነው ያየሁት ፣ ቲጂ ለሁልግዜ ማህበራዊ ግንባታሽ  አክብሮቴ ይድረስሽ ፓስተር ቸሬ ትልቅ አክብሮት!!!

41

• @meazawhjira · 1 year ago

አቤት ይሄን ትምህርት ከትዳር በፊት ባገኘው ጥሩ ነበር😢😢😢😢

102

• @Fekr-f7i · 3 days ago

ወይቸሬ 2ሰአት ሳይመሰለኝ አለቀ የማይሰለችሰዉ  ነዉ እድሜከጤና ይሰጥህ ❤

• @jordans9533 · 1 year ago (edited)

ትግስትዬ ከቨርጅኒያ እግዝአብሄር አብ ቤተክርስትያን ያገኘሁሽ እህትሽ ነኝ። የራስሽ ብሮድ ካስት ስላለሽ ደስ ብሎኛል። ፎቶም አለኝ አብሬሽ የተነሳሁት። ለኛ ብርቃችን ነሽ ።ወደጥያቄ ስገባ ለፓስተር ቸሬ ነው ስለ ንፅህና (በድንግልና ስለማግባት ነው ) ከእ10አመት በፊት ነው በድንግልናዋ ተከብራ የምትኖር ጨዋ ያክስቴን ልጅ ያደባ ተኩላ ።ተዋወቁና እንጠናና አለችው። መጠናናቱም አለቀ ከዛም ሽማግሌም በጨዋ ደንብ  ላከ ለጋብቻም ተቀጠሩ።ከዛም  እንዴት ያለ ጨዋ ሰው ነው ተባለ ከዛ በነጋታው ተገናኝተው ስለሰርጋቸው እንዋራ ብሎ አደንዝዞ አብራው እንድታድር አርጎ ክብረ ንፅህናዋን ወሰደባት ከዛም ድራሽአባቱ ጠፋ። ያኔ ስልክ እንዳሁኑ የለም ይኖራል በተባለበት  ዘመዶቹ ቤት ሁሉ ቢኬድም ተከራይ እንደነበር እና የት እንደሄደ እንደማያውቁ ነገሩን። ከዛ ተስፋ ቆረጠች ግን አናውቅም ነበር ክብረ ንፅህናውን መውሰዱ እና ሁሌ ስታለቅስ እኔ በሰአቱ ከአረብ ሃገር ለእረፍት ነበርና ሽምግልናው ለይ የተገኘሁት፣ ተመልሼ እንደሄድኩኝ  ስታለቅስ በቃ ነይ እዚ  ብዬ የማዳም ቤት ስራ  አስገባሁዋት ወዲያው የመኖሪያ ፍቃድ ለማሰራት የደም ምርምረራ ተደረገላት በደም ውስጥ HIV ,_ተገኘ።እኔ ከየት እንዴት ብዬ አበድኩ። አንቺ ልጃገረድ አይደለችም ወይ? ብዬ ስጠይቃት በአንድ ቀን ክብረንፅህናዋን እንደወሰደ እንደጠፋ ነገረችኝ   የመጥፋቱም መንስኤ  ይሄው እንደሆነ ተርዳው ።እሷን ግን  አታልዬ ምክንያቱ ሌላ እንደሆነ ነግሬአት በሽታው ሳይሆን በቃ ሌላ ነገር ዋሽቼ መለሷት ።ኢትዮጵያን ገብታ አይምሮዋ ተነካ ብዙም ሳትቆይ ታመመች እናቴ አስታማት በሃያዘጠኝ አመቷ ሞተች ።ይህስ ምን ይሉታል? እንዲ አይነት ወንዶችንስ በምን እንለካቸው ለምንስ እንወቃቸው ያክስቴን ልጅ የነጠቀ ሰይጣን ልንበለው? ምን እንበለው በለጋነቷ ባንድ ቀን ስህተት ተነጠቀች ።ሴቶችም ትምህርት ውሰዱ በደንብ ሳታውቁት date ,ስታደርጉ ተጠንቀቁ።ትግስትዬ እንወድሻለን በርቺ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

201

• @Nani2-m1h · 1 year ago

ይሄን ትምህርት ከማግባቴ በፊት ቢሆን ኖሮ ብዙ አተርፍበት ነበር ቢሆንም ግን አሁንም ግዜ አለኝ ላላገባችሁ ግን ተማሩበት ትጠቀማላችሁ🙏 እናመስግናለን

29

• @am5614-7 · 1 year ago (edited)

ፓስተር ቸርዬ መቼም ብትሰማ ብትሰማ  የማትሰለች ሰው❤ እያዝናናህ የምታስተምር የማትጠገብ❤ ቲጂዬ እናመሰግናለን❤🙏

55

• @ethiopialove2772 · 1 year ago

እኔ ፓስተር ቸሬ የምትሰጠው ምሳሌ ይገርማል በሚገባን መልኩ ነው የምታስረዳው:: የበረንዳ ላይ አምፖል ያልከው ከሁሉም ፈገግ አስደርጎኛል:: በጣም ትችላለህ ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁኝ

52

• @GoitomHaileslassie · 1 year ago

ተመስገን ይህን ሳልሰማ እንኳን አላገባው 🙏🙏🙏

16

Up next

LIVE

''ጥሩ ሟች መሆን ራሱ ቀላል ነገር አደለም'' … ቆይታ ከፓስተር ቸሬ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

ebstv worldwide · 76K views

LIVE

ትዳር የሁለት ይቅርታ አድራጊዎች ቤት ነው! ትዳር ት/ቤት ነው! ከትዳር አማካሪ ዘለቃሽ በቀለ (ቃቁ) ጋር #Marriage #Relationship #love

Tigist Waltenigus · 67K views

LIVE

የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere

Amleset Muchie · 655K views

LIVE

"ልጄ ሀክ እያረገ አስቸገረ ... ልጆቻችንን እኛ ካላናገርናቸው ሶሻል ሚዲያ ያናግራቸዋል" ሩሃማ ባይከዳ /HELEN SHOW/

ebstv worldwide · 23K views

LIVE

ልባችሁ ለተሰበረ———የሚጠግን እግዚአብሔር አለ! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

Epaphras Christ church · 70K views

LIVE

በአንቺ እና እጮኛ ባላቸው ሴቶች መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው? የልባም ሴት መመሪያዎች! ከዘለቃሽ በቀለ ጋር #Marriage #relationship

Tigist Waltenigus · 142K views

LIVE

ዋጋ የከፈልኩት ለልጆቼ ስል ነው! አሁን እኔም ተምሬ ከ ዶክተሯ ልጄ ጋር የጥርስ ክሊኒክ ከፍተናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 396K views

LIVE

ጫማ ሚወለቅበት ቤት ስጠላ ፓስተር ቸሬ @dawitdreams @EpaphrasChristchurch​

Dawit Dreams · 1.4M views

LIVE

ልጄ የሚስቱ ባል ነው! ከቃቁ (ዘለቃሽ) ጋር የነበረንን ቆይታ እንዳያመልጥዎ!! #tigistwaltenigus #marriage #inlaws #husbandwife

Tigist Waltenigus · 76K views

LIVE

ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page · 15M views

LIVE

ወንድ ጠፍ? ወንድነት ምንድነው? አባትነት እሳ? ከትዳር እና ቤተሰብ አማካሪ አቶ ወርቁ ጋር #tigistwaltenigus #marriage

Tigist Waltenigus · 44K views

LIVE

አላገባም!!ነፍሷን ወደድኩት!!#amlesetmuchie #ዶ/ርወዳጄነህ #amleset

Amleset Muchie · 888K views

LIVE

ሁላችንም በሽተኞች ነን፣ በሽተኞች ነን የተጋባነው! ባገባ ባላገባ ምን ጥቅም አለው? #GashNiguseBulcha #marriage #marriageadvice

Tigist Waltenigus · 98K views

LIVE

''ሚስቴ ከጎሳዬ ጋር ትዘፍን ነበር'' ፓስተር ቸሬ - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @Abbay TV- ዓባይ ቲቪ- pastor chere

Abbay TV Entertainment · 511K views

LIVE

"አማት እናት መሆን አትችልም" የትዳር አማካሪዋ ዘለቃሽ /በቅዳሜን ከሰዓት/

ebstv worldwide · 89K views

LIVE

ሴት ልጅ ትንንሽ ነገሮች ናቸው የሚጎዷት | ባል አደራ ነው | አገባብህ አይዘምን ዋናው ኑሮው ነው | WITH MEKANESELAM

Ahadu podcast · 190K views

LIVE

“ትዳር ከውስጥ ወደ ውጭ እንጂ ከውጭ ወደ ውስጥ የምትኖሪው ህይወት መሆን የለበትም” ከትዳር አማካሪ ዘለቃሽ ጋር | ክፍል 05

Tigist Waltenigus · 210K views

LIVE

“እናቴ አይደለሽም፣ አሁን ጓደኛዬ ነሽ” ...ተቆጥተሽ ልጅ አትቅጪ፣ ስሜትሽን አብርደሽ ቅጪ.. ብዙ ስሜቶች አሉን ግን አናውቃቸውም

Tigist Waltenigus · 173K views

LIVE

መድሀኒቱ ለጭንቀት _______በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

Epaphras Christ church · 117K views

LIVE

ካይሮፕራክተርና የሁለንተናዊ ጤና አማካሪ | ዶክተር ሰላም አክሊሉ S1 EP8

MindseTube · 148K views

LIVE

"ነብይነት የጠፋ ቦርሳ የምትፈልግበት አይደለም"

BAYFERS MEDIA · 97K views

LIVE

ሴቶች ይታወቀናል | ለማንም አላማውም |ሴቶች የሆነ የማይጠግብ ፓርት አለን

Ahadu podcast · 207K views

LIVE

አግቢኝ ስላት ከ ግርግዳ ተጋጨች | ይሄን ሳታውቁ አታግቡ | የምርጦች ምርጥ ነች ሚስቴ

Ahadu podcast · 201K views

LIVE

ፍቅር ስሜት ነው፣ Relationship ደግሞ ስነ ምግባር| ኪሩቤል አሃዱ ስለ Cheating ታማኝነት እና ዘመናዊ ፍቅር #love #relationshiptips

Tigist Waltenigus · 104K views

LIVE

ለመጀመሪያ ጊዜ ቆንጆ ነሽ አለኝ! | Ruth Shewatatek #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 255K views

LIVE

አነጋጋሪው የእረኛው የፍቅር ታሪክና መጨረሻው..! | Terefe Alganeh #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 224K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.