Ads skipped

ፍቅር ወይስ ገንዘብ? || በሴት ቺት የመደረግ ስሜት || ከእኔ ጋር ሆና ከእሱ ጋርም ነበረች || እንተንፍስ #89 || ቃለዓብ ጫኔ

210K views · Feb 18, 2026 · Education

Comments · 1.3K

  • @ToyibaAbdlah · 7 months ago

    ማንያዘዋል    ይታሰርና    ባለታሪኮቹንያደምጥ😂😂😂😂በላይክ

    57

  • @ASTERYSMAWABEBE · 7 months ago

    የኦርቶዶክስ   እምነት  ተከታይ   ወገኖቸ  እኳን  ለአብይ  ፆም  በሰላም  አደረሳችሁ

    461

  • @GenetMokonensLesHi · 7 months ago

    ሳቅ  ባታበዛ  ሰው  የልቡን  ስሜት  ሲያወራህ  ብትረዳ  ባይነኝ

    252

  • @hiwotbelew2144 · 7 months ago

    የተረጋጋ ልጅ ነው ፈጣሪ ቀጣዩን ሕይወቱን ያስተካክልለት

    24

  • @moonlight-k1r3z · 7 months ago (edited)

    ማኔ ግን ምናለ ወሬ ብታስጨርስ ቢስሚላህ መደማመጥ ልመድ እንጅ🤭😊 ታሪኩን ሊተነፍስ መጥቶ ያንተን ሳቅ እና የህይወት ታሪክ ሰምቶ ሄደ እሽ ምን አጋዝከው ልጁ የፈለገ የሚያዳምጠው ነው

    368

  • @kiya_kiya56 · 7 months ago

    ልጁ አውርቶ ይጨርሥ እጂ ሠውየው እዴ እረ ተው 😂😂😂😂😂😂

    44

  • @ምስጋናቤትMisganaBet · 7 months ago

    እንኳን ለአብይ  ፆም  በሰላም  አደረሳችሁ ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ 🥰❤

    92

  • @diborab_01 · 7 months ago

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል በአመኑት ሰው መከዳት ምን ያህል እንደሚያም አውቃለሁ  እኔም 6 ዓመት ሙሉ ያፈቀርኩት በጣም የምወደው የማከብረው ከእሱ ወጭ ወንድ ያለ መስሎ የማይታይኝ ሰው ነበረ ግን እሱ የክህደት ጥግ ነው ያሳየኝ እድሜዬን ጊዜዬን ገንዘቤን አላማዬን ሁሉን ነገሬን ነው የበላብኝ ግን አለሁ አልሞቱኩም እግዚአብሔር መልካም ነው የጊዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ለሁሉም እንደ ስራው ያስረክባል ያስለቀሱን ሰዎች የሚያለቅሱበት ጊዜ ይመጣል እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው እግዚአብሔር ስፈርድልኝ አንድ ቀን ማንያዘዋል ጋር መጥቼ ሙሉ ታሪኬን አወራለሁ አንተ ግን በርታ እግዚአብሔር ልብህን ይደግፈው

    40

  • @yonasnigussie3208 · 7 months ago

    በዘመናችሁ ሁሉ ከውሸታም ይሰውራችሁ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    88

  • @SaraSara-lb2tx · 7 months ago

    ኧረ ማን ያዘዋል እድል ሰጠው እዲያወራ እዴ ሁሌ የራስክን ታሪክ የምታዎራው ደሞ አትሳቅ አዳምት

    240

  • @abelbekele6382 · 7 months ago

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የዚ ሰውዬ ጩኸት እና ወከባ መስማት እየሰለቸኝ ብዙ ፕሮግራሙን ሳልጨርስ ምዘጋው??? ተረጋጋ እንጂ ወንድም እትጩህ፣አድምጥ ምንድንነው ወከባ ምፈጥረው።

    48

  • @DirreGirma · 7 months ago

    ማኔ እባክህ ጠረጴዛ አትደብድብ ድምፁ በጣም ይረብሻል.ኤርፎን አርገን እየሰራን ለምንሰማው በጣም ይረብሻል😢😂

    31

Up next

LIVE

የፍቅረኛዬን ስልኩን ሳየው ፍቅረኛውን አየው|| ለቤተሰቦቼ ማስተዋወቄ ጎዳኝ|| እንተንፍስ #78 || መሰረት ደመቀ

Manyazewal Eshetu · 190K views

LIVE

ቤት እና መኪና ገዛሁለት | ሁለት ወለድኩለት | ሌላ ሴት ወዶ ንብረቴን ተካፍሎኝ ሄደ || እንተንፍስ #48

Manyazewal Eshetu · 210K views

LIVE

መንገድ ላይ የተጣለ ሸንኮራ በልተናል፥ፊልም የሚመስል ታሪክ #story #lovestory#love#ethiopianpodacst#ethiopia

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 575K views

LIVE

በሜርኩሪ 120ሚሊየን ዶላር ወርዷል | ድብቁ የጥልቁ መንገድ

Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 225K views

LIVE

የግል ፍላጎታቸውን ያልጨረሱ ሰዎች ናቸው ማርሻልአርቱን እየረበሹት ያሉት።ማስተር ኤልያስ ኩመል(Master Elias Kumel)

Master Eyob · 625 views

LIVE

በእኔ በኩል ያለው እውነት ይህ ነው! ከሞጆ እዮሃ ስቱዲዮ የተገኘው ባል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 162K views

LIVE

ተመስገንን ሞቴ ላይ ነው የተማርኩት! ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim #ethiopiantiktok #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast

ALIVE PODCAST and 2 more · 124K views

LIVE

ለ27 ደቂቃ ቪድዮ 2 ሚልዮን ብር አውጥቻለው | Eshetu Melese|@DawitDreams @comedianeshetu @Dawitdreams

Dawit Dreams · 762K views

LIVE

🔴እርሱን ስሙት || እግዚአብሔርን መስማት|| እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2026

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi · 206K views

LIVE

99% INSTANTLY FALL ASLEEP (No Ads) | Calm Mind & Relief Stress | Goodbye Insomnia & Negativity Now72

Dreaming Horizon · 55K views

LIVE

ህይወትን የሚያሳጡ ትዳሮች አሉ!!ምንም የተሻለ ነገር ደጅ የለም!!ትዳርን መፍታት መፍትሄ አይደለም!!#amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር

Amleset Muchie · 219K views

LIVE

እጮኛዋን ይቅር አልኩት|| የምወዳት ልጄን ሞት ተቀበልኩት ||የአእምሮ አቅምና የሀሳብ ጥቅም||Manyazewal Eshetu podcast Ep.178||አቶ ፈለቀ

Manyazewal Eshetu · 60K views

LIVE

የንጉሡ ሚስጢርና የኢትዮጵያ መመረጥ! || የእግዚአብሔር የማይሻር ቃል ኪዳን ||Manyazewal Eshetu Podcast||EP.220|| HELEN ZABILON

Manyazewal Eshetu · 62K views

LIVE

ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41

Manyazewal Eshetu · 1.3M views

LIVE

በችግር ውስጥ ያለች እናት ትግል | ALIVE PODCASTAmharicPodcast #ethiopia #podcast #lifestory

ALIVE PODCAST and 3 more · 240K views

LIVE

ቲክቶክ ላይ ፎቶውን ስለቅ ፍቅረኛው መጣች!የ3 ልጆቼ አባት 2 ቱን ልጆቹን ካደ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO · 403K views

LIVE

ሚስት ያወጣቻቸው ምስጢሮች | በዕርዳታ የተሰበሰበልኝ ብር ወስዶብኛል | የባል ይቅርታ ለመልዕክተኛው

Egregnaw Media - እግረኛው · 331K views

LIVE

ገንዘብ በ20 ልብ በ40 የሆነ ታሪክ || ቤቱን ፣ ቢዝነሱን ፣ መኪናዎችን እና ወዳጆቹን ያጣው ወጣት || እንተንፍስ #86 || ሀብታሙ

Manyazewal Eshetu · 93K views

LIVE

ከወንድ በላይ ሴት መዝጋት ያለባት በር አለ! Samra Leather #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

ALIVE PODCAST and 2 more · 184K views

LIVE

ታገቢኛለሽ ወይ ? ከተባሉበት ቀን ጀምሮ በሰርግ የገባሁበት ትዳር ህይወቴን አጨለመው Beza getachew #ብርሃንቲዩብ #testimony #lovestory

BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 183K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.