Ads skipped

ታገቢኛለሽ ወይ ? ከተባሉበት ቀን ጀምሮ በሰርግ የገባሁበት ትዳር ህይወቴን አጨለመው Beza getachew #ብርሃንቲዩብ #testimony #lovestory

184K views · Feb 28, 2026 · Entertainment

Comments · 644

• @lisayetsega · 5 months ago · pinned

ስታምር ቆንጅዬ ናት በጣም!!

19

• @TGBelay-v1k · 6 months ago

ጠያቂው በጣም አዳማጭ እና የተረጋጋህ ነህ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተ ከራስሀ እምነት ውጭ  ለሆኑትም እኩል የሆነ አክብሮት ስላለህ በጣም ወድጄው የምከታተለው እና በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው። በርታልን ቶሎ ቶሎ አቅርብልን
።።።። ።። ።።።። Thank you bro🙏

92

• @Wogali-i4p · 6 months ago

በአለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ
እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ
እስከ ፍፃሜውም ያቆመኛል ጌታ
አገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ "

መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ

41

• @ElizabethElias-d3b · 6 months ago

ማንም ሰው ከአንድ በላይ እንዲያገባ አልመክርም ያልሽው ምክር ቀርቶልኛል  እንደአንድ ያላገባች ወጣት ክርስቲያን ይህ ምክር ጥሩ ነው።

18

• @beteltesfayeteka6969 · 6 months ago

ባንቺ ሕይወት የተገለጠው የፀጋው ክብር የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም አስተምረሽኛል በዚሁሉ ፈተና በጌታ መፅናት ይቻላል ለካ እግዚአብሔር  በልጆችሽ ይካስሽ ተባረኪ

20

• @Hooperside-w2g · 6 months ago

She is so smart ታሪኩን ያቀረበችበት መንገድ እና ሁሉም ታሪክ ያስተምራል ብላ መናገራ ድካምን መናገር ከባድ ነው 😍😍

35

• @1885Buu · 6 months ago

እህቶች ትዳር አንዴ fail ካረገ ድጋሚ አትሞክሩ ሁሌ ዋጋ መክፈል መጋጋጥ አያስፈልግም የተወለዱትን ማሳደግና ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ።

12

• @Abeba2026 · 4 months ago

መንገዳችንንና ትንፋሻችንን የ ያዝከዉ ደጉ ኢየሱስ ብቻህን ተባረክ!!!

2

• @Askale-o8s · 4 weeks ago

በጣም ፈተና በዛበሽ ወደ እናት ቤ/ያን ተመለሽ ፀበል ሂጂ ገዳም ሂጂ ያኔ ለውጡን ታያለሽ ወደ እውነተኛው ተመለሺ

• @lordsdisciple3817 · 6 months ago

በእውነት እስከመጨረሻው ሰማሁሽ እንኳን የጌታ ሆንሽ

23

• @Anna-j9g3p · 6 months ago

ቤዚ አንቺ እኮ በጣም ዩኒክ ነሽ ደግሞ ጌታ ይረዳሻል

4

• @tigist6457 · 6 months ago (edited)

ሴትነት ራሱ ፈተና ነው ያሳለፍሽው ከባድ ነው እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ።

7

Up next

LIVE

ይህን ሁሉ ችለሽ መቆምሽ ይደንቃል፥ ያልተሰበረች ሴት ! #story #ethiopianpodcast#ethiopia#lifestory

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 561K views

LIVE

ጭንቀት ማለት እግዚዓብሔር የሚሳነው ነገር አለ ብሎ ማሰብ ነው! #eyuelhabtamu#ኢዩኤልሃብታሙ

Maraki Weg · 448K views

LIVE

እንዴት ይሄን ሁሉ ቻልሽ የሰርጌን ቀን እየጠበኩ ድንገት ሙሽራዬ...#BERHANTUBE #Nati & Redu #testimony #josi #lovestory

BERHAN TUBE · 66K views

LIVE

መጨረሻ ላይ የፃፈው ደብዳቤ ህይወቴን አጨለመው#BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony

BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 158K views

LIVE

ብዙ የአለም ሃገራትን ያዳረሰው የህይወት ጉዞ! 'ለምን ዘጋሽን?' ለምትሉ ሁሉ መልስ ይሁንልኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 199K views

LIVE

ማንም እሱን አይተካውም! ልቤ ከእሱ ጋር አብሮ ሞቷል።| Frehiwot #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 538K views

LIVE

ልብ ሙሉነት በእግዚአብሔር ይሁን | መንፈሳዊ አስተማሪ ቆይታ

Ethio Inspiration · 267 views

LIVE

ቤተሰቤን እና ፍቅረኛዬን በአንድ ቀን አሳጥቶ ብቻዬን አስቀረኝ..ሚስጥሩ ተጋለጠ# እባካቹ አድኑኝ Asetarakiwe ||አስታራቂው New video 2019

Astarakiwe ናቲ || አስታራቂው Nati 2 and Astarakiwe ናቲ || አስታራቂዉ Nati · 583 views

LIVE

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 484K views

LIVE

ዋጋ የከፈልኩት ለልጆቼ ስል ነው! አሁን እኔም ተምሬ ከ ዶክተሯ ልጄ ጋር የጥርስ ክሊኒክ ከፍተናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 396K views

LIVE

ያመንኩት የልጆቼ አባት ባረገዝኩ በወሩ በቸርች መድረክ በሰርግ ሌላ ሴት አገባ #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #serawit

BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 88K views

LIVE

በባሌ ቀብር ላይ የተላከልኝ ቴክስት ሁለት አመት አሰቃየኝ / ፍሬሕይወት ብዙአየን #EAGLEPODCAST #BERHANTUBE #CHISTIANPODCAST

BERHAN TUBE · 158K views

LIVE

በፍቺ ያገኘሁት ንብረት ጣጣ ይዞብኝ መጣ! ቤቴን የበጠበጠው የእኔ አስደንጋጭ ውሳኔ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 138K views

LIVE

በሞትና በህይወት መካከል ነኝ ! ለሰርጌ እየተዘጋጀው ያመንኳት ሚዜዬ ህይወቴን አመሰቃቀለች KEBRON AMANUEAL #BERHANTUBE #EAGELPODCAST

BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 633K views

LIVE

አልጋ ውስጥ ? ድንገት ስነቃ ራሴን ያገኘሁት .... #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #josi #EAGLEPODCAST

BERHAN TUBE · 41K views

LIVE

ጥፈቱ የማነው ?የኔ ፀሎት እኮ ሌላ ነበር #story#ethiopianpodcast#love #ethiopia

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 163K views

LIVE

ይህ ይሆናል ብዬ በፍፁም አልጠበኩም የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝEyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 136K views

LIVE

በተክሊል ያገባሁት ባሌ ከሚያውቀው ከሌላ ፍቅር አስያዘኝ #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #lifestyle

BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 205K views

LIVE

ለአሸንዳ በዓል በትዕዛዝ የሰራሁት በሚሊየን የወጣበት ሽፎን ከቤቴ ሲሰረቅ ህይወቴ ተበላሸ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 370K views

LIVE

ትልቁ ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ነሀሴ 30 ሚቀበረውን ድግምት አጋለጠ |1.35"ሚሊዮን ተከታይ ነበረኝ" @ኤማሁስ1 አገልጋይ ወንድም ይፍሩ ተገኝ

ABRAHAM MEDIA▶️ · 510K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.