አባ እንኳን ደስ አሎት፣ ባላለቀ እያልን የታደምነው አስደናቂ ዝግጅት! #abagebrekidan #livestream #orthodox
491K views · Oct 12, 2024 · Nonprofits & Activism
Comments · 681
@edentaye5552 · 1 year ago
ማነው እንደኔ ሙሉውን እንደፊልም ያየ። እግዚአብሔር ሁሌም የቤተክርስቲያናችንን ደስታ ያሰማን፤ ያሳየን።<br><br>ዶንኪ ቲዩብ እናመሰግናለን
200
@kedesrzegene1704 · 1 year ago
አቤት ትህትና አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ማርያምን መታደል ነው በረከታቹ ይድረሰን አባቶች
232
@girmawasferaw7688 · 1 year ago
እሳቸውኮ ሙሉ መፅሐፍ ናቸው!መቼም ሰው ሐላፊ ነዋና ቋሚ የማያልፍ ነገር ማስቀመጥ አስፈላጊ ስለሆነ ነው እንጂ በሕይወት እስከአሉልን ድረስ ሁሉነገራቸው መፅሐፍ ናቸው።አባትና ልጅ መታደል መመረጥ!የመንፈስ አባትና የመንፈስ ልጅ
52
@kidankidankidankidan7031 · 1 year ago
እሼ አንተንም እናመሠግናለን እስከነመላው ሰራተኞችህ ጉልበታቹ ይባረክ ❤❤❤❤
111
@GiGh-pc4df · 1 year ago
አቤት እግዚያብሄር ክርስቲያን አርገህ ስለፈጠርከኝ አመሠግንሃለሁ✅🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አባታችን በረከታቸው ረዲኤታቸው ይደርብን🤲🤲🤲🙏
34
@ወርቅየይቱብ · 1 year ago
እናንተን አይነት አባቶች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢
104
@nigusumesele166 · 1 year ago
በእውነት ወንድማችን ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የሊቃዎንት አምላክ ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን፣ ፍጻሜህን ያሳምርልህ፣ አገልግሎትን ይቀበልልህ!!!
27
@misraktsegaye8643 · 1 year ago
መቼ ነው ግን እንደዚህ አይነት የበረከት ጉባኤ የምሳተፈው ? ዋናው ነገር አባታችን እንኳን ደስ አሎት
67
@MekdsMulugata · 1 year ago
ክርስትያን ሆኜ በኦርቶዶክስ እምቀናውስ ነገር 😢😢😢 እግዚአብሔር አመሰግንሀለሁ የስም ብቻ ሳይሆን የተግባርም ኦርቶዶክስ አድርገኝ አሜን❤❤❤
242
@mekyim2425 · 1 year ago
የእኔ ቁጥር አንድ አባት ርዕሰ ሊቃውት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ "ስስቴ" እግዚአብሔር ይመስገን
20
@agra2617 · 1 year ago
ምንኛ መታደል ነው ከቅኔ እስክ ሊቅ ጠቅቆ የስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገን ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
21
@YeabtsegaSolomon-yl1dn · 1 year ago
መጽሐፉን በ millions አባስታችሁ አድርሱን❤🙏
66
Up next

ከመስከርም 21-30 | በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket | sibket ethiopian orthodox
Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 38K views

መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
Begena Tube · 5.4M views

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
Anchor Media · 22K views

ያለቀሳችሁላት ኑ ሳቁላት ? ተአምር ለመስማት ተስብስበናል!! #comedianeshetu #donkeytube #yutinas #abelmekbib #ebs
Donkey Tube · 943K views

አዲሱ የኃይል አሰላለፍ የገለጣቸው ሐቆች| የጦርነት መቋጫ ምን ይሆን!? | ጉዞ ወደ አሰብ...!
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ · 36K views

ፀሐይ በገባዖን የቆመችለት የጦ*ሩ ጀነራል ኢያሱ#biblestories @Meba_tv @yonatanakliluofficial
Asaf Tube · 209K views

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 200K views

የሚያስደንቁ የመድረክ ዝማሬዎች ....የሁለቱ ዲያቆናት ..... የማዕዶት ለኢትዮጵያ ዝማሬዎች....ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ እና ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ · 94K views

"ለራሳችሁ ጊዜ ስጡ" || የሚያሳርፍ ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን
Rama Media ራማ ሚዲያ · 497K views

Breaking ሓበሬታ ብ4 ግንባራት ዝከየድ ዘሎ ውግእ፣ ሰራዊት ኢትዮጵያ ቡሬ ይጽጋዕ፣ ኣብይ ኬንያ ኣትዩ፣ ሕሜቲ ብውግእ ትግራይ ይጽሎ september 30
ZENA TIGRIGNA · 77K views

ሰነፍ አትሁን//ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ//aba gebre kidan sibket new
earer tube - ኤረር ቲዉብ · 243K views

🔴 እግዚአብሔር እንድንፈተን ለምን ይፈቅዳል || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
ዘተዋህዶ - Zetewahedo · 1.3M views

በትብብር ለህልውና ጋዜጣዊ መግለጫ የታየ ጥንካሬ፣ ጉድለትና ስህተት | September 30, 2026
Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 1.3K views

ጳጉሜን በጣና ቂርቆስ ቀጥታ ስርጭት || ርእስ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || ከርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ABA GEBRKIDAN
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi · 37K views

ደጋ ዳሞት በፋኖ እጅ ገባች፣ ራያ ሰራዊቱ ተጨንቋል!. | አራት ኪሎ መቀመጥ ያቃተው አቢይ አሕመድ! | የድሮን ጥቃቱና አዲስ አበባ ላይ የተፈራው...
Roha · 37K views

ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
Donkey Tube · 6.1M views

7ኛ ቀን :ምስክር እናቁም .. !!! #live #orthodoxmezmur #donkeytube #comedianeshetumelese #london
Donkey Tube · 258K views

ድሮን ማብረር ተከለከለ || የሠራዊት እጥረት አጋጠመ || በሔሊኮብተር ወጡ || ሐሰን ወደ ግብጽ September 30, 2026
abc-cast · 19K views

አባገብረኪዳን ስለ ድንግል ማርያም ሲያስተምሩ ደነገጥኩ ..... መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ and ማዕዶት ሚዲያ Maedot Media · 1M views

🔴 ሰበር ዛሬ በባህርዳር ስታዴም ምን ተፈጠረ " ዘመነ ካሴ ንጉሥ ነው " ጥምረቱ መንግስት ላይ ድሮም ማዝነቡን ዛሬም ቀጥሏል #ethiopianews
EOT React · 32K views