Ads skipped

ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin

6.1M views · May 5, 2024 · Comedy

Comments · 18K

  • @donkeytube.eshetumelese · 2 years ago (edited) · pinned

    በአሜሪካ &nbsp;ሃገር &apos;&apos;ማን እንደ ሃገር&apos;&apos; እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን &nbsp;ሊንክ ይጠቀሙ <br> <a href="https://www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB">https://www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB</a>

    2.2K

  • @خديجهخديجه-م3غ · 2 years ago

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅቷ እምነትና በዚህ እድሜዋ &nbsp;የመያዝ ችሎታዋን ሳላደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው ።በጣም ይገርማል።

    4.8K

  • @Meki987 · 2 years ago

    እራሴን ገመትኩት 30አመቴ ባዶ ቅል እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ 😢😢 የኔ ማር የኔ ወርቅ እድግ ለቁም ነገር ያብቃሽ❤❤❤❤❤❤❤

    1.1K

  • @Aendys-wx8pb · 2 years ago (edited)

    አሁን እኔም ክርስቲአንነኝ😢😢😢😢😢😢የኔ ዉድ እመቤቴ በጥበቧ ታሳድግሽ &nbsp; ዉድ &nbsp;ኦርቶዶክሶች &nbsp; ይችን ጣፋጭ ልጅ እሪከርዱን &nbsp;መስበር &nbsp; አለባት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን &nbsp;እሼዋ ተባረክልን &nbsp; &nbsp;እፍፍፍ የኔጣፍጭ ምን ቃል ልቅለፅሽ &nbsp; ደጋግመን &nbsp;እንይ &nbsp;እይታ እንድበዛ &nbsp;አይታቹህ &nbsp;ላይክ ሳታረጉ &nbsp;አትዉጡ &nbsp;ዉዶች &nbsp;አደራ እናትና አባአቷእድሜና ጤና ይስጥልኝ

    225

  • @kalkidan-t3j · 8 months ago

    እመቤቴ ማርያም ፍሪ ካለኝ እንደዚች &nbsp;ዓይነት ደግ ፍሪ ስጪኝ እመብርሃን ሆይ &nbsp;እስኪ ትስጥሽ በሉኝ🕯🤲

    55

  • @enkumekonnen7991 · 2 years ago

    እኔም የልጆች እናት ነኝ አቡነ ዘበሰማያት ቻሉልኝ ብዬ የተደሰትኩትን አስቤ የዚህችን እንቁ እናት ደስታ ሳስበው በደስታ እኔም አለቀስኩ የሁላችንንም ልጆች የዚህችን ልጅ በረከት ይስጥልን❤

    166

  • @hayat6122 · 2 years ago

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዚችልጅ ችሎታን በእምነቷ ያለትን ነገር ሁሉ ሳላደንቅ አላልፍም ልጅ ማሳድግ እደዚህ ነው በጣም ጎበዞች ናቸው ቤተሰቦቿ &nbsp;አነጋገሯ እራሱ እዴት እደሚጥም

    1.3K

  • @ዜድነኝየቦረናዋ · 2 years ago

    ይችን ልጅ ወላሂ ስወዳት ስለምነቷ ያላት ጥንካሬ በዚህ እድሜዋ ✅✅✅❤

    1.4K

  • @AsterAwek-s5d · 1 year ago

    የእኛ ድንቅ ልጅ እግዚአብሄር አምላክ በክብር በግርማ &nbsp;በሞገስ እና በፍቅር ያሳድግሽ በጣም እንወድሻለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አስተማሪ መካሪ አባታችን እግዚአብሄር ያክብርን &nbsp;ሺህ አመት ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏

    17

  • @zinatmohammed6067 · 2 years ago

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በዝች ልጅ ተገርሜለሁ የትኛውም ሀይማኖት ልጆቻችንን ስለ ሀይማኖት እያስተማርን ማሳደግ ግድ ይለናል አላህ ያሳድግሽ

    161

  • @እመቤትየደሴዋ · 2 years ago

    እኔ የአባ ከብረ ኪዳንን ትምርት ሰምቻለሁ አዱም ቅጭላቴ ላይ አዱም የለም አለመታደል እስቲ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሲበዛ ሰነፍ ነኝ በሀይማኖቴ በጣም ደካማ ነኝ 😭😭

    696

  • @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ · 2 years ago

    እናቷ ግን ምንኛ እድለኛ ብትሆኝ ነው እንደዚች አይነት ልጅ እግዚአብሔር የሰጠሽ<br>ቃል ነው ያጠውልሽ የኔ እናት❤❤

    263

Up next

LIVE

ለመጠየቅ ፈራሁ!! እጹብ ድንቅ ልጆች የሃረገወይን #etsubdinklijoch #comedianeshetu #ethiopia

Donkey Tube · 8.1M views

LIVE

''ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ @donkeytube.eshetumelese #kids #easter #new #record

Donkey Tube · 4M views

LIVE

♦️የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰው የአባታችን ትምህር ት|| አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma @akufada media

Akufada Media - አኩፋዳ ሚዲያ · 242K views

LIVE

አረቄ እጠላለሁ !! ከእናትሽ ጋር እነጋገራለሁ!! አስደናቂዋ ህጻን ኤልዳና ያቀረበቸው የሰላም ጥሪ!!#dinklijoch #donkeyyoutube #ድንቅልጆች

Donkey Tube · 2M views

LIVE

"ዶክተር ሮዳስ ከዝህ ቀደም ስለ ምስቱ በመድረክ ላይ በምሳሌ ያወደሰበት ሙሉ ቪድዮ"

ቃሌ ህይወት ያሰማልን 2 · 4.1K views

LIVE

እናታቸው ምን ይሆን ያስጨከናት? #home#challenge#story#motherchild

Maraki Weg · 1M views

LIVE

የቤት ምሥጢር አይነገርም!!!! #ድንቅልጆች SE 2 EP 10 #dinklejoch #Donkeytube #eshetumelese #habesha #comedy

Donkey Tube · 1M views

LIVE

ጠዋት ስትነሱ ማታ ስትተኙ ይህንን መዝሙረ ዳዊት በየቀኑ ጸልዩ የማይሳካ ነገር የለም | አባ ገብረኪዳን ስብከት | Aba Gebrekidan Sibket 2026

ሄላ ቲዩብ HeLa Tube · 612K views

LIVE

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ

Anchor Media · 123K views

LIVE

በረከቱ የማያልቅ ቦታ ሄድኩኝ!!! #Donkeyበጎ #eshetumelese #dinklejoch

Donkey - በጎ · 1.4M views

LIVE

ሄራን እና ሶሊያና እሼን ሰርፕራይዝ አደረጉት@donkeytube.eshetumelese @donkeytubekids#kids #show #blind #games

Donkey Tube · 3.1M views

LIVE

ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : ! #2017 #SpinaBifida #ethiopiannewyear #swimming

Donkey Tube · 2.4M views

LIVE

🔴 እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

ዘተዋህዶ - Zetewahedo · 181K views

LIVE

በ 7 አመቴ እረኝነት ጀመርኩ ፡ወደ እናቴ መልሺኝ አልኳት፡ ቤተ ክርስቲያን ድፍት ብዬ ጸለይኩ! #dinklejoch #comedianeshetu #comedy

Donkey Tube · 1.3M views

LIVE

ሰበር ሰበር ለጥንቃቄ አዲሰ አበባ ድሮን ተከለከለ የዓብይ ዓለምን ያሳቀ መግለጫ በወር 700 ሺህ ብር የት/ቤት ክፍያ

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the Origin · 1.6K views

LIVE

"ትብብር ለህልውና ሚባለውን አስቂኝ ስብስብ ምቃወመው ሀገሬን ስለምወድ ነው"@TeddyHawassa

Teddy Hawassa · 14K views

LIVE

ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር! #dinklejoch #comedianeshetu #donkeytube #tiktok

Donkey Tube · 1.1M views

LIVE

🔴 እግዚአብሔር እንድንፈተን ለምን ይፈቅዳል || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket

ዘተዋህዶ - Zetewahedo · 1.3M views

LIVE

Inspector Ermiyas full episode ኢንስፔክተር ኤርምያስ ሙሉ ክፍል #NetsebraqMedia #FikreselassieEntertainmen

Fikreselassie Entertainment · 2.8M views

LIVE

🛑የግሸን ማርያም መዝሙሮች ስብስብ | መስከረም 21 | የእመቤታችን በዓል🛑

ጽና ወርቅ · 1.7K views

LIVE

ከአቅሜ በላይ ሆነችብኝ@donkeytube.eshetumelese #church #priest #dinklejoch #kids #amazing

Donkey Tube · 1.4M views

LIVE

"አባት ሆኜ ድራማ ሰርቻለሁ" #comedianeshetu #ethiopia #habesha #dinklijoch #ድንቅልጆች #ማዕዶት

Donkey Tube · 717K views

LIVE

♦️የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰው የአባታችን ትምህርት || ገና ብዙዎች ይመለሳሉ || አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma @AryamMedia

አርያም ሚዲያ - Aryam Media · 1M views

LIVE

ከደብረ ኤልያስ ድንቅ ልጅ አግኝተናል #ድንቅልጆች #dinklejoch #comedy #comedianeshetu #comedy #ethopia

Donkey Tube · 1.2M views

LIVE

ሂሩት እና ጦሷ 😂 ... በስንቱ በቻናል 1

Channel 1 TV - Ethiopia · 908K views

LIVE

MK TV || ቅዱስ ቂርቆስ || እንደ ሌሎች ልጆች አይደለችም

Mahibere Kidusan · 609K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.