7ኛ ቀን :ምስክር እናቁም .. !!! #live #orthodoxmezmur #donkeytube #comedianeshetumelese #london
258K views · Dec 20, 2024 · Nonprofits & Activism
Comments · 409
@tirsitjirue2737 · 1 year ago
ከዚህ በኃላ ህንፃ ቤ/ክ ሳይሆን በመከፋፈል የፈራረስነውን እሼ እንደጀመርክ ጨርስ በሰሜን አሜሪካን እንደሱቅ በየቦታው የተከፈቱትን ፈጣሪ አንድ ያድርግ በጎችን የሚሰበቡ ካህናት ያፍራልን🙏🏽
85
@seblekassa8411 · 1 year ago
እሸቱን አለማመስገን ንፉግነት ነው ሁሌም የምትሰራውን እከታተላለሁ ድንቅ ነህ እድሜ ይስጥህ ቤተሰብህን ሁሉ ይጠብቅልህ።
119
@ethiopia6721 · 1 year ago
እሸቱ እንኳን ደስ አለህ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ የሀሳባችን ስለተሳካ እሽቱ መቼም ፈጣሪ ስራህን ይባርክልህ ቤተስብህንም ይባርክልህ እመቤቴ ፅዬን ማርያምም ከአርባ አመት በሂላ ቤቷን አገኘች እንኳን ደስ አላችሁ::
179
@FantuKelecha · 1 year ago
እግዚአብሔር ሆይ በዚች ቤተክርስቲያን የናትህ የድንግል ማሪያም ተአምሩዋ የሚገለጽበት ይሁን 🙏😍
137
@WesagnuYirga · 1 year ago
ሁሉንም ቀን አብሬያቹ ነበርኩ በየቀኑ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ስመለከት ነበር ዛሬ ግን ከቁጥጥሬ ውጪ ነበር የተሰማኝ ደስታ በዚህ አገልግሎት ላይ ስትሳተፍ ለነበራቹ ቅዱሳን ያገለገላችኋት ፅዬን እመአምላክ በበረከት ትጓብኛቹ እኛንም በፀሎታቹ አስቡን ❤❤❤❤❤❤❤
102
@takelederesa · 1 year ago
ይህ የበጎ አድራጎት ቤተክርስቲያን ስለሰራቹ ፈጣሪ የማቱ ሳላ እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤ ሁላቹንም ስልሴ ከክፉ መከራ
7
@wondwossenwft · 1 year ago
“ ዮሴፍ በትህትና ይሰራል ያገለግላል " ከዛሬው የወንጌል ትምህርት የተወሰደ ❤ 😇
46
@misraktademe6967 · 1 year ago
እሼ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ እግዚአብሔር ሥራህን ዘርህን ይባርክ ጥበቃውም ካንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን ምን ዐይነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህእግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
42
@TsedeyDebay · 1 year ago
ሰባቱም ቀን የተባረከ ነበር እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የተደነኩት የመረጥካቸው እንግዶች ለቦታው በትክክል የተዘጋጁ የተመረጡ ናቸው። ርግት ያለ ገቢ ማሰባሰቢያ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ የመራው አውደ ምህረት ነበረ እርጋታቸው ትምህርቱ ፀሎቱ ልዩ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ።
24
@betelhemmengist7527 · 1 year ago
አባቶቸ በዚህ ሳምንት ብር ብቻ አይደለም የሰበሰባችሁ፡ ይልቁንስ ብዙወቻችን እራሳችንን እንድናይ እንድንጸጸት ነው ያደረጋችሁን፡፡ እግዚአብሔር ለካ ብዙ ልጆች ብዙ በንፅህና የሚያገለግሉ ሰወች አሉት፡፡ ይብላኝልኝ ለኔ በእምነት ውስጥ ነኝ ብየ ለጠፋሁት፡፡ በረከታችሁ ይደርብን አባቶቸ፡ ለኛም ለባሪያወቹ ንጹህ ልቦናን ያድለን፡፡
7
@yenealemasefa3389 · 1 year ago
እሼ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ እግዚአብሔር ሥራህን ዘርህን ይባርክ ጥበቃውም ካንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን ምን ዐይነት መመረጥ ነው
22
@Teslinatube · 1 year ago
ይህንን ያሳካ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን💕🙏💕
16
Up next

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
Anchor Media · 34K views

ከመስከርም 21-30 | በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket | sibket ethiopian orthodox
Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 38K views

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች/''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና
Zara Media Network -ZMN · 27K views

ያለቀሳችሁላት ኑ ሳቁላት ? ተአምር ለመስማት ተስብስበናል!! #comedianeshetu #donkeytube #yutinas #abelmekbib #ebs
Donkey Tube · 944K views

መስቀል ደመራ አቀባበል የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፖትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ተኛ አቀባበል ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
Yokal Media - ዮቃል ሚዲያ · 19K views

የዶ/ር ሮዳስ እና ሳምራዊት ሥርዓተ ተክሊል Ethiopian Orthodox Wedding | CHERE WEDDING PHOTOGRAPHER
CHERE WEEDING PHOTOGRAPHER · 768 views

መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
Begena Tube · 5.4M views

እስከዛሬ የነበረኝን አመለካከት ቀይሬያለሁ፣አሜሪካ ያልሄደ ሰው ምንም ቢለኝ አይገርመኝም!!
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 814K views

ንምንታይ ን 3 ዓመት ንሰበይቱ ከም ዝሓብኣ ኣብርሃም ተዛሪቡ_ #eritrea #tigrignanew #eritreanmovie #habesha
Senit Entertainment and 5 more · 82K views

አዲስ አበባ ውጥረት ውስጥ ገባች : ትብብሩ መከላከያውን በታተነው: የኢትዮጵያ ሴቶች ታሪክ ሰሩ: ከንቲባዋ ከንቲባ ሆነች: Zewdu show 300926
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው · 9.7K views

//በስንቱ//ሂሩቴ ባልሽ አስተዳዳሪ ሆነ 😂|በስንቱ| |Besintu|
ebstv worldwide · 469K views

አባ እንኳን ደስ አሎት፣ ባላለቀ እያልን የታደምነው አስደናቂ ዝግጅት! #abagebrekidan #livestream #orthodox
Donkey Tube · 491K views

በትብብር ለህልውና ጋዜጣዊ መግለጫ የታየ ጥንካሬ፣ ጉድለትና ስህተት | September 30, 2026
Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 1.8K views

ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg · 376K views

አላህ ሰዎችን ለምንድነው የፈጠረው?
እፎይ · 653 views

የተወሳሰበ የህይወት ታሪኬን እናንተ ድረሱበት! ፍቅር እና ኑሮ በዚህ ቤት ምን ይመስላል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 77K views

ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗸𝗶𝗻𝗴𝘀 ® · 952K views

ሱሱን ከተውክ አገባሀለሁ አለችኝ ! እንለያይ ብያት ቁጭ ብዬ ምግቤን ጨረስኩኝ : አመቤቴ ከጉድ አወጣቺኝ ይድናል!! #life #history #ethiopia
Donkey Tube · 895K views

New Eritrean Debre Zeit Under Siege: The Drone Attack and Its Implications
ZULA ERI MEDIA · 8.2K views

በጉጉት የተጠበቀዉ የዶክተር ሮዳስ ሰርግ ተፈፀመ || በጳጳሳቱ ስርዓተ ተክሊሉ ተፈፀመ || ያመለጣቹ የተፈጠረዉን ተመልከቱ
ቃሌ ህይወት ያሰማልን 2 · 108 views

አየር ኃይል እየታመሰ ነው: ጠቅላይ ሚንስትሩ ማምለጫ ፍለጋ ጀመረ: ትብብሩ ታላላቅ ድሎችን ተጎናፀፈ: Zewdu show 290926
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው · 82K views

ትክክለኛ ማንነቷን ያወኩት በ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው!! ብሩን መንካት ፈራሁ!! #amlesetmuchie #donkeytube #comedianeshetu
Amleset Muchie · 1.3M views

The Glory of St. Michael: Graduation Ceremony & Spiritual Heritage in Shashemene, Ethiopia
ሰላዕ ሚዳያ /Sela'e Media · 117 views

የአእላፋት ዝማሬ የአእላፋት ሆኗል! #live #livestream #EJAT #ኢጃት #eotc #worldwide #ethiopia #2024
Donkey Tube · 336K views

“የሽዋ“ ቤን ዴቪድ {ኢየሱስ የዳዊት ልጅ} በመባል ብቅ ያለው እስራኤላዊ ፖለቲከኛ ናታንያሁን እየተፎካከረ መቷል ይሳካለት ይሆን?
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official · 1.5K views

የኦሮሚያ ብልፅግና ትርምስ በጨፌ, አዲሱ የአብይ ሰው በኦሮሚያና የሽመልስ እጣፈንታ, የአየር ሀይሉ መመታት የፈጠረው ጭንቀት
Horn Conversation · 113K views