Ads skipped

ብዙ ባሎች ደውለው ‘አንድ ነገር’ ጠይቀውኛል! ድሮ የጠፋብኝን ሰው አሁን አግኝቼዋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

269K views · Mar 27, 2023 · Education

Comments · 808

• @EyohaMedia · 3 years ago · pinned

ክፍል 1
ከጓደኞቼ ጋር ይወሰልት ነበር! ባለ ትዳር ወንድን መቀማት ፋሽን ሆኗል! የአርቲስቷ ‘አስቸጋሪ’ የትዳር ህይወት!
https://youtu.be/AwPnoh9yWbo

ክፍል 2
13 ዓመት የለፋሁበት ትዳሬ! በባሌ ስልክ ላይ ያየሁትን ማመን አቃተኝ! በሷ በመቀየሬ ምንም ቅር አይለኝም!
https://youtu.be/CyEDyJmIMhA

ክፍል 3
ማወቅ ያለባት ‘ባሏ’ የልጆቼ አባት ነው!
ሁሉም አልፎ አዲስ ፍቅር ውስጥ ገብቻለሁ!
https://youtu.be/ed7x41yreUw

25

• @ሀያትየገራጌቀብራራ · 3 years ago

ጋዜጠኛው እራሱ ያስወራል ያዳምጣል ዋው❤❤❤❤

309

• @sisaynewzele9233 · 3 years ago

.አቤት እረጋ  ያለች  ሴት የኔ ደርባባ ሲቀጥል የጋዜጠኝዉ ስንምግባር ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን💚💛♥️💚💛♥️✝️✝️✝️⛪⛪👈♥️

222

• @Oumlizaaa · 3 years ago

እኔ ሴት ሆኜ ራሱ ቀንቼብሻለሁ የኔ ጀግና ሴት በዘመኔ ያየሁዋት ብርቱ ቆንጆ ጥሩ ህይወት ጥላሁን በርቺ ንግስቷ❤❤🥰

255

• @ወለተገብርኤል19-ዐ1ኰ · 3 years ago (edited)

አንደበትሽ +እርጋታሽ +ውበትሽ + በጣም ነው ደስ የምትይው ❤❤

188

• @መሳይአስራት · 3 years ago

ጋዜጠኛ አለምሰገድ ታደሰ የእርቅ መአዱ ሆስት❤❤❤❤

264

• @misrakbekele9076 · 3 years ago

ቀሪ ዘመንሸ ይባረክ  ልጆችሸ ይባረኩ አንቺን የመታሽ ድንጋ ልጆችሸን አያግኝ አንቺን ያቆሰለሸ አያቁሰላቸው ልጆች በመልካም ትዳር የተባረኩ ይሁኑ ዘመንሸ በልምላሜ ይለቅ ተባረኪ መጽሐፍሽን ወደ ክፍለሐገር ቢመጣም መልካም ነው

176

• @selinahabeshawit429 · 3 years ago

የኔ ሴት እዉነት ጀግና ነሽ ከምር ጋዜጠኛዉ በራሱ ደስ ሲል በስመአብ እንወድሃለን አለምሰገድ ታደሰ ።

147

• @kamiletube3956 · 3 years ago

ጋዜጠኛው አንተ ስትሆን ተመስጬ አዳምጠዋለሁ ማለትም እርጋታህ ስነሰርአትክ የለለ ነው ማሻአላህ

42

• @RUKIYATube485 · 3 years ago

እርጋታሽ  ዋው  ፈጣሪ ይጨምርልሽ  ያልታደሉ  ናቸው ከአንችጋ የራቁ  ሠወች ልጆችሽን  ለቁም ነገር ያብቃልሽ  ደስ የሚል ሂወት ይስጥሽ

76

• @woyneshtwoynesht3174 · 3 years ago

በብዛት ወንዶች ናቸው ከወለዱ በኃላ ዞር ብሎ ማያዬት እኔም ደሮሶብኛል እግዚአብሔር ይሜሰገን ሰዴት ላይ ሁኘ ያለማንም እርዳታ አሰተምረ  ልያሰመርቅ ነወ እድሜ ለበተሰቦቼ 🙏🙏🙏🙏🙏

77

• @እማ.ዩቱብ · 3 years ago

ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

100

Up next

LIVE

ለልጄ ጥሩ አባት አልመረጥኩላትም! በ15 ዓመቴ በባህር ተሰደድኩ #shegerinfo #meseretbezu

SHEGER INFO · 46K views

LIVE

‘አምባገነኑ አባቴ’ ህይወቴን አመሰቃቀለው! እናቴ ይህንን አላይም ብላ ሀገር ጥላ ጠፋች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 264K views

LIVE

"የደረሰበትን ስቃይ እኛ እናውቃለን"/"የእናቱና የወንድሙ ልብ የሚነካ ታሪክ"/ቆይታ ከሮቤል አበራ የህይወት ታሪክ ጋር.2026

Compass Weg · 334 views

LIVE

እናቱን ለማየት ከውጪ የመጣው ዲያስፖራ የማያውቀውን ህጻን ያንተ ነው ተባለ

Sile HiwotTV · 19K views

LIVE

የቡና ቤቷ ሴት አስተማሪ ታሪክ || በልጅነቴ እናቴ አባራኝ ሳላስበዉ ራሴን ቡናቤት አገኘሁት || ግን ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

Sami Studio · 50K views

LIVE

እማማ ጂጂ መኖሪያ ቤታቸውን አስጎበኙኝ: ብዙ ሚስጥር የያዘው ቤት: #love #family #ethiopia

Tame travel /ታሜ ትራቭል and Enat Tv /እናት ቲቪ · 167K views

LIVE

ልጇን እመለስላታለሁ | መራቤቴ የገባችው ህጻን እጣ ፋንታ | የእናት ስስት እና ናፍቆት

Egregnaw Media - እግረኛው · 40K views

LIVE

ጠንቋይ ያገባችው ሙሽራ

Sile HiwotTV · 300K views

LIVE

አባ መላው ሀብቴ በመስቀለኛ ጥያቄዎች አጋለጣቸው//ገ*ለ*ው ከግቢያቸው ጓሮ ቀ*በሩ*ዋት

ሀብቴ media · 144K views

LIVE

የነጯ ወይዘሮ ዋናው ባል እኔ ነኝ | የአንዲት ሴት 2 ባሎች ፈጥጫ | ልጁ የኔ ነው

Egregnaw Media - እግረኛው · 248K views

LIVE

ሓጺር ዕላል ምስ ሓፍትና ወ/ሮ ጅምዓ ካብ ኡጋንዳ rahbot productio

RahabotPHX · 233 views

LIVE

‘ደለለኝ’ ቅቤ ምላሱ አታለለኝ ማሬ ነሽ ብሎ ሸነገለኝ! የሰውን ልጅ የክፋት ጥግ ያየሁት በእሱ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 315K views

LIVE

ከዓመታት በኋላ ሀገሬ ስመለስ ‘ጉድ’ ገጠመኝ! እኔ ‘ተጎድቻለሁ’ እናንተ ግን ተጠንቀቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 519K views

LIVE

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ

Anchor Media · 72K views

LIVE

ድንግል ነኝ አትድፈረኝ? አልኩት | ከጋዜጠኛነት ወደቤት ሰራተኛነት ያስገባት ሕይወት

Egregnaw Media - እግረኛው · 455K views

LIVE

ወንድሜ ጫማ ለማስጠረግ በወጣበት ታፍሶ ተወሰደ! በሚዲያ ሳየው ልቤ ትርክክ አለ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 129K views

LIVE

ደመና ላይ ቆመሽ አትሸኚም! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetumelese #ሄራንእናሶሊያና

Donkey Tube · 732K views

LIVE

ይድረስ ከካናዳ የመጣች ሴት ላስረገዝከው ፓስተሩ ባሌ! ሁሉም ይቅርና ይሄንን ብቻ አድርግልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 363K views

LIVE

//የቤተሰብ መገናኘት// እናትን ፍለጋ ምላሽ አገኘ!! የደስታ እንባ... //በቅዳሜን ከሰዓት//

ebstv worldwide · 585K views

LIVE

The Terrifying Untold Truths of the Zar Ritual; Jinn or Demonic Possession?🔞

dub_Masiha · 47K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.