ኬዝ16-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
101K views · Feb 16, 2025 · Entertainment
Comments · 168
@zabanaydamse3697 · 1 year ago
ሰው አውጥቶ ይጥላል የፈጠረን አምላክ በክንፉ ከልሎ ከጭንቅ ያወጣናል ክብር ለፈጠረን ቸሩ መድሀኒያለም❤
23
@NatiNati-s2k · 1 year ago
እናት በልጆዋ ላይ የምትጨክንበት ዘመን።ፍጣሪ ይቅር ይበለን
20
@HggghJjghhh · 1 year ago
የመጀመሪያ ልጅኮ መታደል ነው ስትአይነት ሰው አለ ምናለ እደዚ ያለ ቆንጆ ልጅኖሮኝ ስሜን ባስጠራ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር እናትነት ከባድ ነው
23
@kiaehe6292 · 1 year ago
ይች ነገም ከመግደል አትመለስም አክስትየውም ሆዳም ናት በጥቅም ታውራ ነው ባለጋራዡ ግን እግዚአብሔር ይባርከው
8
@NomorehgdefEzgharya · 1 year ago
አባቴ እናቴን ተውኝ እግዚአብሄር❤ አስነሳኝ አለ ቅዱስ መጽሃፍ ሰው የጣለው እግዚአብሄር❤ ያነሳል
5
@afomibelen8123 · 1 year ago
በጣም ይገርማል እውነት አይሞትም እኔ ስምንተኛ ክፍል ተማሬ ሆኝ ነው አጋጣሚ የወለድኩት የሉሊት አይነት መጥፊ ሰዎች ለማደጎ ትስጠው ክፍላገራ ላኳት እር ምን ጉድ ነው እያሉ አቆሰሉኝ ብዙ ነገር ተፈጠራ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን በሱ በሚካኤል ድጋፍ ነብሷን ይማርልኝ እናቴ ትምርቴን እንኳን እዳላቋርጥ አድርጋ ከጎኔ ቆማ መጥፎውን ነገር ሁሉ አልፍኩት ግን ሚቆጨኝ በሰው ንግግር ማልቀሴ እዴት ተሳቅቄ መደበቄ ውይ አሁን ልጄ 17 አመት ሆናት እግዚአብሔር አምላክ ክብሩ ይስፋ እኔ የተሻለ ቦታ ነኝ ልጄንም አንድ ቀን ሳልደብቅ በጣም ነው ፈጣሬን እማመሰግነው
17
@BerhanEnecal · 1 year ago (edited)
አቤት ሰው እና ክፍቱ እረ ጭካኔ ፈጣሪ የሰጠውን እድሜ ለመቅጠፍ ይሄን ያህል እርቀት<br>እደዚህም አይነት ደግ ሰው አለ አንስተን አሳክመው አስታመው ሰው እማደርጉ እግዚአብሔር ዘር ማዘራችውን ይባርክላችው እደናተ ንፁህ ልብ አይምሮ እግዚአብሔር ያድላቸው
7
@meleka1842 · 1 year ago
አቤት ጭካኔ😢😢😢 ልጁ ግን አሳዘነኝ😢😢😢😢
5
@tezetaeearada865 · 1 year ago
ብስራት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አንድ ጓደኛዬም እንዲህ ያደረገች አለች ልጇን ጉዲፈቻ ሰጥታ የካደችው ካሁኑ ባሏ ልጆች ወልዳ ትኖራለች ያ መከረኛ ልጅ ግን ሳይማር እንደተካደ ቀረ ሁሌ እሷን ሳይ እሱ ትዝ ይለኛል እንዴት ልጅ በዚህ ልክ ይካዳል
19
@ሚኪያስተፈሪ · 1 year ago
እኔ እኮ ልወድሽ የቻልኩት የእውነት በስው ላይ የደረሰውንም የውእደፊቱን ግልፅ አድርገሽ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ስለምታብራሪው ነው ትባረኪልን ብስራት ገመቹ❤❤
6
@tinsaezedagim4808 · 1 month ago
አበስኩ ገበርኩ ጌታ ሆይ ከእንጀቷ የወጣውን ልጅ?!😭😭😭
1
@yasinmohammed1017 · 1 year ago
የብስራ አነጋገር ያስተምረናል
8
Up next

ኬዝ5-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV · 53K views

ለልጄ ጥሩ አባት አልመረጥኩላትም! በ15 ዓመቴ በባህር ተሰደድኩ #shegerinfo #meseretbezu
SHEGER INFO · 58K views

"የደረሰበትን ስቃይ እኛ እናውቃለን"/"የእናቱና የወንድሙ ልብ የሚነካ ታሪክ"/ቆይታ ከሮቤል አበራ የህይወት ታሪክ ጋር.2026
Compass Weg · 352 views

ልጇን እመለስላታለሁ | መራቤቴ የገባችው ህጻን እጣ ፋንታ | የእናት ስስት እና ናፍቆት
Egregnaw Media - እግረኛው · 46K views

መንገድ ላይ የተጣለ ሸንኮራ በልተናል፥ፊልም የሚመስል ታሪክ #story #lovestory#love#ethiopianpodacst#ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 575K views

እውነተኛ የወንጀል ታሪክ #Amharic #Narration..
Dose | ዶሴ Crime Stories · 988 views

Sheger FM Terek - የህሊና ደውል ሙሉ ትረካ - በፍቃዱ ተክለማሪያም ( ተረክ ) | የአዘቦት ተረክ | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ |
ያልተነበቡ ገጾች · 39K views

ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko (Live Version) - Sidrak Mekonnen
Pastor Tesfahun Mulualem · 2.1M views

ባሏን በጠራራ ፀሐይ ገደለችው | እውነተኛ የወንጀል ታሪክ
የወንጀል ፋይል · 16K views

ሕይወታቸውን ይቀይራል ይህን ቪዲዮ ጨርሳችሁ ስሙ አታሳለፉ ሰው ሁሉ መሰማት ያለበት ቪዲዮ ስምታችን አንድ ነገር እንዲትማሩ እርግጠኛ ነኝ
HOLY JESUS MEDIA OFFICIAL · 5.7K views

The Terrifying Untold Truths of the Zar Ritual; Jinn or Demonic Possession?🔞
dub_Masiha · 50K views

ኬዝ8-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV · 74K views

Ethiopia የዕለተ ሰበር ዜና፡ መስከረም 20/2019 ዓ.ም መረጃዎች #Anchormedia#Ethiopiannewstoday#ethioforum
Ethio Breaking · 740 views

ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
Hermon Tube · 1.6M views

🔴እራሱዋን አታውቅም ምስኪን በሰው ሀገር ከማበድ ይጠብቀን😥🙏
Jamal huseen · 1.6K views

በገዛ ወንድሙ ፍቅረኛውን የተቀማው ግለሰብ በበአል ቀን በእናታቸው ቤት ተፋጠጡ
Sile HiwotTV · 79K views

ከሞተው ባልሽ ልጅ አለኝ ብላ በድፍረት ሚስትን ምታስፈራራው ሴት
Sile HiwotTV · 78K views

አሁናዊ ልዩ መረጃ 20/01/19 | salis
salis · 40K views

ኣብ መቐለ ኣብ እንዳ ጎሓፍ ዝተደርበየት ህፃን፡ ውሽጣዊ ዛንታ እታ ኣደ!
Ethio View Media · 996 views

ኬዝ21-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV · 80K views

አየር ኃይል እየታመሰ ነው: ጠቅላይ ሚንስትሩ ማምለጫ ፍለጋ ጀመረ: ትብብሩ ታላላቅ ድሎችን ተጎናፀፈ: Zewdu show 290926
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው · 83K views

ኣካል ጉዳተኛ ባሏን ምትፀየፈው ሚስት
Sile HiwotTV · 89K views

پرونده جنایی: از رویای خواننده شدن تا میله های زندان! انگیزه دوگانه قتل! Ep.154
Souls Wandering · 15K views

የጽምዶ ደጋፊዎች መግለጫ
Dj Habesha-ዲጄ ሓበሻ · 6.1K views

በዚህ ልክ በሁለት ሚስቶቹ የሚደበደበው አባወራ
Sile HiwotTV · 120K views

Addis abab police,ወንጀል,#crimenews
መርማሪው ሰነድ(The investigative Document) · 2.7K views