ኬዝ5-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
54K views · Dec 25, 2024 · Entertainment
Comments · 128
@merishanaol6959 · 1 year ago (edited)
እንደዚ አይነት ታሪክ ስሰማ ለሁለተኛ ጊዜ ነው በጣም መጠንቀቅ አለብን ዘመድን በሩቁ
23
@tezetaeearada865 · 1 year ago (edited)
ብስራትዬ አንቺ እኮ እነዚህ የስነ ልቦና አማካሪ የሚባሉትን ሚሊዮኖች ቢደረደሩ አንችን አያህሉም እኔንም ከዚህ ዓይነት ችግር ባንቺ ምክ ር መፍትሔ አግኝቻለሁ ለዚህም በጣም አመሰግንሻለሁ ተባረኪ
33
@ועח · 1 year ago
በጣም ልብ ይሰብራል ከሰው መሳይ አውሬ ፈጣሪ ጠብቀን 🙏💔😭🇪🇷
18
@sigmanati. · 1 year ago
ወንድ ልጅ ይረዳናል ያግዘናል ተብሎ ጥገኝነት ማምጣት አልተለመደም ለመቆጣት ለመገሰፅ አይሆንም ጥፋት እንኳን ቢኖር ሴት ትሻላለች ለአጋዝነት ለሁላችንም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ብስሩ
17
@habe234 · 1 year ago
ኢሻ አላህ በ2025_1ሚለየን ሰብስክራይበር ትገቢያለሽ 🎉
8
@MasiMan-sd1gu · 1 year ago
ሰላም የኔ ውድ በዝህ ግዜ ለብቻ መኖርን የመሰለ ሰላም የላም
10
@SARAISAK-v2t · 1 year ago
I swear to God still in love I love Ethiopia I swear to God because of my father my mom I love Ethiopia still now❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯
11
@almaztesfay6888 · 1 year ago
እጅግ ጠቃሚ እንደ ሁልጊዜው❤ በጣም እናመሰግናለን በዚ ጊዜ የማይረባ ሃሳቦች ቪዲዮዎች በበዛበት ዘመን እንዳንቺ አይነት ፕሮግራም ማዬት ጠቃሚ ነው ።እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
15
@Shewit-v7c · 1 year ago
ብስራትየ በጣም አስተማሪ አርገሽ ነው የምትናገሪው እድሜ ይስጥሽ ኩፉ አይንካሽ ።
3
@ፔaiንኪlleር · 1 year ago
አቦ ውድ ብስራት በትክክልና በተስማሚ ቃላት ገልፀሽዋል እኔም ከራሴና ከህይወት ልምድና ከተለያዩ ሰዎች የተረዳሁትንና የማምንበትን አንድ እውነት ተናግረሻል ቅናት አሲድ ነው የቀናውን እየበላ የሚኖርና የተቀናበትን ሰው የሚበላ አንቺን ለመግደል ባይችሉ እንኳ የዕድሜ ልክ ተቃዋሚና ጠላቶችሽ ሆነው ሲበጠብጡሽ ይኖራሉ ሀኪምም ፀበልም የማያድነው የነፍስ መቆሸሽና መመረዝ በሽታ ቅናት ነው ኡፍፍፍ
7
@Zewde-s8g · 1 year ago
እውነት ነው የኔ ቆንጆ ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅ እንጂ ተጠንቅቆም አይቻልም
4
@astekastek1000 · 1 year ago
ትክክል ነሽ ብስራት የምር ከባለታሪኮቹ ይበልጥ ያንቺ ምክሮች በጣም ዉስጤ ይገባሉ በርቺ የኔ አስተዋይ በጣም አዝኛለሁ በበለታሪኮ በደረሰዉ ነገር አቤቶ አድነኝ ያሳዝናል ማስተዋሉ ይስጠን
2
Up next

ኬዝ15-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV · 100K views

የአክስቷን ልጅ በጭካኔ ገድላ ለመጣል የሞከረችው ሴት
Sile HiwotTV · 69K views

ማድረጋችንን የምንክዳቸው ነገርግን ብዙጊዜ የምናደርጋቸው ነገሮች
ቤተኛ · 426 views

እኔ ራፕ ሳደርግ ቱፓክ ከሞት ይነሳል 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
ebstv worldwide · 514K views

ኬዝ4-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV · 81K views

የተዘረፈ ህልም ክፍል 1 - በላከችለት ብር ሌላ ሴት አገባባት! ልብ አንጠልጣይ ድራማ | Yetezerefe Hilm Amharic Short Movie
ታላቅ ፊልም Talaq film · 3.8K views

በገዛ ወንድሙ ፍቅረኛውን የተቀማው ግለሰብ በበአል ቀን በእናታቸው ቤት ተፋጠጡ
Sile HiwotTV · 80K views

ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu · 1.3M views

አስፈሪው የማታ ሥራ | A funny experience | I'd like to share an experience with you.
GETEMEGN ★ · 3.1K views

ግሩም ትረካ - እውን እንዲህ ይፈቀራል ? ያልታወቀችዋ ሴት ደብዳቤ - ከሽቴፋን ስቫይግ - ትርጉም - ዮናስ ታረቀኝ
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje · 9.3K views

ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube · 574K views

ኬዝ1-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV · 124K views

ኬዝ18-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV · 80K views

ሰበር ዜና - አሁን ከመቀሌ ሰበር ዜና ተሰማ አፋር ኤርትራ አብአላ
Abel Birhanu · 104K views

በጠራራ ፀሐይ የተገደለው የአንድ ልጅ አባት | እውነተኛ የወንጀል ታሪክ Jason Schaefer #amharic #Crimestory
Dose | ዶሴ Crime Stories · 1.6K views

ሥንኩል ሕይወት ክፍል 1 | Sinkul Hiwot Episode 1
Kana Television · 724K views

አነጋጋሪው የፓናል ክርክር እና እውነታው! 🚨 | Ethiopia Heated Political Panel Debate 💥
Tok Man · 37K views

ከዚህ ተማሩ አረብ አገር ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ማፍረግ ያለባችሁ 🔴#vlog #minivlog
እማ ዩቱብ · 596 views

🎙️Schwarzbuch: So wird Geld der Bürger verschwendet I NIUS Live am Abend 01.10.2026
NIUS · 205K views

የበዓል ስጦታ አልተሰጠኝም ብላ በዓሉን ወደ ሀዘን የቀየረችው የቤት ሰራተኛ
Sile HiwotTV · 214K views

Surah Al Baqarah Dengan Suara Indah Membuat Hati Tenang - Ismail Al Qadi
Tadabbur FHD · 213K views

ሰበር የግንባር መረጃዎች‼️ በ3 አቅጣጫ ወደ መቀሌ‼️ አየር ሀይል ምን ተፈጠረ?‼️ የሻዕቢያው ሹመኛ ጉዱን ዘረገፈው‼️
ዮሃንስ ኮርነር 2 - Yohanes corner 2 · 60K views

ለሚስቱ ስል የእናቱን ህይወት በዚህ መንገድ ያጠፋው ግለሠብ
Sile HiwotTV · 67K views

በደል ክፍል 1// Bedel part 1
Basnel · 9.4K views

ያሳደገቻትን ልጅ ረስታት የቤትሰራተኛ ብላ ጠራቻት!!😳#family #ebstv
ዳስ TUBE · 501 views

ሰበር መረጃዎች ከግንባር! ታላቅ መርዶ ለኤርትራ!
Mehal Media መሀል ሚዲያ · 44K views