የራሴ ያልኩት ሰው የገዛ ሚስቴን አስነወረብኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
895K views · Jun 16, 2024 · Education
Comments · 3.1K
@ethiopiantiktok2761 · 2 years ago (edited)
ኢትዮጵያዊያን የት ናችሁ? እነዚህን መልካም አስተዋይ ባለትዳሮች በጋራ እንባቸውን በጋራ እናብስ! የንግግራቸው ብስለት እርጋታ ገራሚ ነው። ፍቅር መቼም ሁሌም ፈተና አለው። አይዟችሁ ወገኖቼ ሁሉም ያልፋል😢😢
1.4K
@ዜድነኝየመቅደላዋ · 2 years ago
የምር አተ ባል ብቻ አደለህም ወድምም ጓደኛም ሁሉም ነገሯ ነህ አላህ ጥንካሬውን መልካም ነገር ሁሉ ይስጥህ😭😭
923
@abebeTeshome-c2q · 2 years ago
የቆሸሸው እራሱ ነው አንቺም ምንም ጥፋት የለብሽም ንፁህ ነሽ ባለቤትሽም እጅግ በጣም መልካም ነው እግዚአብሔር ልቦናችሁን አይለውጠው
105
@redetbejiga5458 · 2 years ago
እህቴ አንቺ ንፁ ሴት ነሸ እሱ ነው የቆሸሸው ጌታ መድሀኒያለም የሰራውን ይሰጠው
684
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ · 2 years ago
Wow ባሏን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ባል ብቻ አደለም ሁሉ ነገሯ ነዉ እግዚአብሔር በመሀል ገብቶ ሚበጠብጠዉን ሴጣን በስላሴ ስም የተመታ ይሁን ፍቅራቹን ይጨምር
743
@እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ · 2 years ago
በእውነት የዘመኑ ምርጥ ባል ወላሂ ዳሞ የዲሀ ኩሩ ደስ ሲል👌
61
@hwhshhsgwhwhhhs6756 · 2 years ago
ጋዜጠኛዉ እንዴት እንደሚመቸኝ በጣም ከልቡ ያዝናል ያዳምጣል ይሰማል ሙሉ ነፃነት ይሰጣል ፈጣሪ ዕድመና ጤና ይሰጥክ👌🥰🥰🥰🥰🥰🙏
546
@YeshiemembetMeknnon · 2 years ago
ወይኔ ይህ ባል ሳይሆን ደግ አባት ወንድም ታማኝና ጥሩ ስርዓት ያለው ባል ነው ፈጣሪ አይለያችው ሰላም ይስጣችው ልጆቻችሁን በሰላም አሳድጉ
269
@tsifetuchibana · 2 years ago
ጀግና አባት ስለተረዳሃት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
47
@yeshiwasmesfin9696 · 2 years ago
እነዚህ ባልና ሚስቶች ለሺዎች ባልና ሚስቶች ፣ ወንድና ሴቶች ተምሳሌት አስተማሪዎች ናቸው። ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።
156
@jamilaEnderis-qd9dg · 2 years ago
ይህን ስው ሸልምልን አለም ስገድ ምርጥ ባል ምርጥ ውድ ምርጥ አባት ገና ዛሬ አየሁ በዚህ ዘመን
274
@MengistuBizualem · 2 years ago
ባለቤቷ በጣም የተረጋጋ በጣም ታላቅ ሰው ነው አምላክ ይባርከው
13
Up next

ቪዲዮሽን እለቃለሁ ያለው ሰው መጨረሻ! የአካባቢው አመራር ምላሽ ሰጡ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 395K views

ከዓመታት በኋላ ሀገሬ ስመለስ ‘ጉድ’ ገጠመኝ! እኔ ‘ተጎድቻለሁ’ እናንተ ግን ተጠንቀቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 519K views

ከእናቴ ጋር ፍርድ ቤት ተካሰን ቆምን! ሰው ሀገር የለፋሁበትን ንበረቴን ተካድኩ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 265K views

ኬኔሣ ሙሉነህ ሃይማኖቷን የደበቀችበት ምክንያት | የኢትዮጵያ ፍቅሯ እና አስደናቂ ሀሳቦቿ | ክፍል 2
Egregnaw Media - እግረኛው · 94K views

ወደ እስር ቤት ሊወስዱት መጡ! #love #lovestory #weding #ፍቅር #relationship
Donkey Tube · 1.6M views

የሶሊያና ቃለ መጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.36 || @Soliyanashow
Manyazewal Eshetu · 989K views

በነገራችን ላይ! የመንግስቱ ኃ/ማርያም ቤተሰቦች ከደረጀ ኃይሌ ጋር | EP 03 | Benegrachin Lay! Mengistu H/Mariam's Family
Arts Tv World · 1.5M views

ሚስቱ በሞተች በወራት ውስጥ ወጣት ሴት ያገባው ሽማግሌ
Sile HiwotTV · 102K views

ለመሞት ተስተካክዬ ተኛሁ! ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ እምነቱ ይጠነክራል!! #lifestyle #marakiweg
Maraki Weg · 1.2M views

“የተሰራብኝን ቁማር ልንገራችሁ” ባል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 213K views

ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂዋ ታናሽ እህቴ ናት! አባቴ በጣም ተጨቁኖ ነው የኖረው!የመጨረሻ ክፍል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 243K views

ሁለተኛ ፍቅረኛዬም ሰራተኛውን አስረገዘ || ሶስተኛ ፍቅረኛዬም ሰባት አመቴን አባከኖት ተለያይን|| ሴቶች ከእኔ ህይወት ተማሩ|| እንተንፍስ #13
Manyazewal Eshetu · 540K views

በfacebook ጉድ የተሰራችው 16 አመት ታዳጊ
Sile HiwotTV · 269K views

“DNA”ው ይፋ ሆነ || አባት ያላሰበው ዱብእዳ ወረደበት || ልጆቹ የማን ሆኑ? የባለታሪካችን ወይስ የተጠርጣሪው የባንክ ሰራተኛ? @erq-media-TV
Sami Studio · 209K views

ለአሸንዳ በዓል በትዕዛዝ የሰራሁት በሚሊየን የወጣበት ሽፎን ከቤቴ ሲሰረቅ ህይወቴ ተበላሸ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 370K views

እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ? ፍቅር እንዲህ ያደርጋል ? #love #lovestory#story#ethiopia#ፍቅር
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 1.3M views

አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 1.5M views

#Zaramedia - የህወሓት ጥያቄ ውድቅ ሆነ/ 'በህወሓት ጉባኤ አልሳተፍም' ጌታቸው/ ህወሓት ጉባኤው ያካሂዳል? 08-09-2024
Zara Media Network -ZMN · 72K views

መምህር ኤፍሬም ‘ምን ገጠማቸው’? ድራማ የሚመስለው የማጭበርበር ሂደት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 262K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 872 views