Ads skipped

በfacebook ጉድ የተሰራችው 16 አመት ታዳጊ

269K views · Jun 22, 2025 · Entertainment

Comments · 398

  • @abebakinfe2073 · 1 year ago (edited)

    የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሽ አቀራረብሽ በጣም ይመቻል  በርቺ ውይ  ምክርሽ እራሱ ደስ ሲል ተባረኪ

    140

  • @AS1627 · 1 year ago

    ተባረኪ!!!!! ሌላ እማይረባ ቪዲዮ እምታዮ ኑ ከዚህ ትማራላችሁ እህቶች።

    25

  • @ሚኪያስተፈሪ · 1 year ago

    ታሪኩ በጣም አስደንጭ ነው  አቤቱ  ሰውረን  ጌታሆይ።  እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ የመትጠቀሚያቸው ቃላቶች  በጣም ይገርመኛል እውነቱ  ነው  የምትነግሪን እኮ ልቦና ይስጠን ለኛ  ጎበዝ ነሽ በርችልን🙏🏼

    48

  • @AmertiBerhanu1321 · 1 year ago

    ልጅቷ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ብቻ እንኳን በህይወት 💔ተረፈች ብስርዬ የልቤን እኮ ነው የምትናገሪው ሙሉ ቀን ብታወሪ አትጠገቢም ምክርሽ ያንፃል የምር ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ሴት ❤

    86

  • @SaudiArabia-d6v · 1 year ago

    ምስኪን  እንዴት ታሳዝናለች ከሰው አውሬ  ልጆቻችንን ጠብቅልን  ፈጣሪ አምላካችን ሆይ ።

    23

  • @safiaahmed1570 · 1 year ago

    Bsrat may Allah protect you give you health and long life ❤

    26

  • @tsigeyirgaw2604 · 1 year ago

    ብስሩዬ ቆንጆ ኑሪልን በረከታችን ነሽ በውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ

    37

  • @Hmmmm-w1b · 1 year ago

    You opened my eyes 👁️👄👁️

    43

  • @FuCj-m5z · 1 year ago

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ምክርሽ በጣም የሚገርም የሚጠቅም ልብን ዘልቆ ይገባል ተባረኪ

    27

  • @GenetEssayas · 1 year ago

    ጌታ ይባርክሸ ቁም ነገርን በቅንነት  ትገልጫለሽ ብዙዎችን ታነቂያለሽ ትታደጊያለሽ። ከክፉ ይጠብቅሽ።

    4

  • @HayatMm-v9q · 1 year ago

    የአላህ እህቶቸ ተጠንቀቁ ይሄ የማይታወቅሰው ማውራት መዘዙ ይሄነው ፈጣሪ ይጠብቀን

    24

  • @ramlahassan9347 · 1 year ago

    😢😢😢😢 ወይጉድ ስልኬነው ጠላቴ ማለት አሁን ነው😮😮ሀገራችን ውስጥ ያልተሰማ እጂ ያልተሰራ ወጀልኮ የለም

    32

Up next

LIVE

የቤት ሰራተኛቸውን ጫካ ውስጥ የጣሉት አሰሪዎች

Sile HiwotTV · 125K views

LIVE

“Don’t Believe Anything the Government Says” (Weltwoche Editor-in-Chief)

{ungeskriptet} by Ben and DIE WELTWOCHE · 2.2M views

LIVE

እርስ በርሳቸው የተገዳደሉት ቤተሰቦች አሳዛኝ ታሪክ

Sile HiwotTV · 138K views

LIVE

ከአሁን በኃላ የምወዛወዘው ለልጄ ነው....ብርሃኑ ተዘራ ነው ያገናኘን ... በስልክ ነው የጋብቻ ጥያቄ ያቀረብኩት ... | Seifu on EBS

Seifu ON EBS · 762K views

LIVE

Yenes Adam - የእኔስ አዳም (NEW! Ethiopian Movie 2017)

News ET Social · 2.5M views

LIVE

ልጇን እመለስላታለሁ | መራቤቴ የገባችው ህጻን እጣ ፋንታ | የእናት ስስት እና ናፍቆት

Egregnaw Media - እግረኛው · 43K views

LIVE

እናታቸውን በልጆቹ ፊት የገደለው አባት/አሳዛኝ የወንጀል ታሪክ

Selam Tafesse · 6.6K views

LIVE

ኬዝ2-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu

Sile HiwotTV · 140K views

LIVE

TONIGHT'S PRAYER 09/28 - Write Your Prayer Request

Pastor Antônio Júnior · 157K views

LIVE

ሕይወታቸውን ይቀይራል ይህን ቪዲዮ ጨርሳችሁ ስሙ አታሳለፉ ሰው ሁሉ መሰማት ያለበት ቪዲዮ ስምታችን አንድ ነገር እንዲትማሩ እርግጠኛ ነኝ

HOLY JESUS MEDIA OFFICIAL · 5.7K views

LIVE

ታዳጊ ወንድ ልጆችን በ facebook እያጠመደ ሚደፍረው የውጪ ዜጋ

Sile HiwotTV · 97K views

LIVE

ከገጠር ነው የመጣችው ብለው የናቋት ልጅ መድረኩን ተቆጣጠረችው

meznanga tube · 16K views

LIVE

በfacebook አማካኝነት ሴቶች ላይ ከባባድ ወንጀል ሚፈፅመው ግለሰብ

Sile HiwotTV · 94K views

LIVE

የተፈጠረው ምንድነው!የስጦታው ባለቤት ምላሽ ሰጠች!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO · 408K views

LIVE

ዱላ ቀረሽ የቀጥታ ፍጥጫ እና ያልተጠበቀው ውሳኔ! 🚨 | High Stakes Live Political Clash 🔥

Tok Man · 37K views

LIVE

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓

Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 1.2K views

LIVE

Holy Rosary - Sunday - September 27

Padre Alex Nogueira · 343K views

LIVE

ታዳጊ ልጆችን በ tiktok እያጠመደ አስነዋሪ ተግባር ሚፈፅመው ጨካኝ ግለሰብ

Sile HiwotTV · 117K views

LIVE

Was hinter Siegmunds „Format der Stabilität“ stecken soll – mit Bernd Baumann | NIUS Live

NIUS · 198K views

LIVE

በገዛ ወንድሙ ፍቅረኛውን የተቀማው ግለሰብ በበአል ቀን በእናታቸው ቤት ተፋጠጡ

Sile HiwotTV · 79K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.