Ads skipped

ዛቲ ይእቲ ኆኅታ ለሰማይ - ቅርስ በሆነው የግሸን ተራራ በተከዜ ገዳም የተቀመጠ ውድ ቅርስ/ አንቀጸ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ዘጋቢ ቅኝት

5.3K views · Sep 17, 2026 · Travel & Events

Comments · 15

  • @Zeselestumenetat · 12 days ago · pinned

    የተከዜ ቡስካና ኦሞ ገዳማት የሆነውን ይህን ምኔት ሚዲያ የተሰኘ የዩቲዩብ ቻናላችንን በመከታተል ላይ ያላችሁ ክቡራን አድማጭ ተመልካቾቻችን ወድ ጊዜያችሁን በመስጠት እየተከታተላችሁን ስለሆነ እና በየዝግጅቶቹ ስለምትሰጡን አስተያየቶች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። በርግጥም በዚህ ሚዲያ የሚተላለፉ ዝግጅቶች ከገዳማቱ ይሁን እንጂ ለእናንተው ታስበው የተዘጋጁ መርሐ ግብራት እንደመሆናቸው የሚገባችሁን እንዳደረጋችሁ እንደሆነ እንገነዘባለን። የመምህራችንንም ትምህርት ለማሠራጨት እያዘጋጀን መሆናችንን እየገለጽን በእናንተ በኩል የሚዲያው ተደራሽነት እንዲሰፋ ቤተሰባዊ ድርሻችሁን እንድትወጡ እናሳስባን። <br>አምላከ አበው ቅዱሳን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!

    8

  • @selamawitamare2733 · 11 days ago

    እግዚአብሔር ይመስገን ።አምላከ ቅዱሳን &nbsp;ይክብረ ይመስገን።

    1

  • @AbbaFikermaryam · 9 days ago

    መድኃኔዓለም ገዳሙንና መነኮሳቱን ከክፉ ዓይን ይሰውርልን

  • @bellaa4104 · 13 days ago

    የእውነተኞቹ ክርስቲያኖች አባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን!!!

    1

  • @TigistZewdu-u6c · 12 days ago

    ማህበሩን ያስፋልን በረከታችሁ ይድረሰን።

    1

  • @Habtam-k9k4b · 10 days ago

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @NetsanetTadesse-q4h · 11 days ago

    ❤❤❤❤ተከዜ ድንቅ ገዳም ፈጣሪ ይመሥገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልደስ ብሎናለን ገዳሙን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @workuamogne2011 · 12 days ago

    የእውነተኞቹ ክርስቲያኖች አባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር

  • @HD202v · 12 days ago

    ቡስካና &nbsp;ኦሞ ገዳማት &nbsp;ተሰርተው ለማየት ያብቃን &nbsp;እንመጣለን &nbsp;እግዚአብሔር &nbsp;ፀጋውን ይብዛላችሁ ።

    1

  • @dagimawulachew7443 · 12 days ago

    እግዚአብሔር ይመስገን ። በጣም ድንቅ ነገር ነው የተደረገው። ለሌሎችም ገዳማት አርአያ የሚሆን ትልቅ ስራ ነው በዚህ ገዳም የሚሰራው። እኛም ከዚህ ስራ እና በረከት እንድንሳተፍ ፈጣሪ ይርዳን።

  • @SimegnAchenef-y9v · 13 days ago

    ❤❤❤🌿🌿🌿🙏

  • @FekremariyamGedwon · 13 days ago (edited)

    ገዳሙ ያደኩበት የተሰራሁበት በመሆኑ በጣም ደስተኛ ነኝ <br> &nbsp;በልማት ስራው ገና ተጀመረ እንጂ አልጨረሰም መቼም የሰው ልጅ የዳነበት ምንድነው ብለን በጠየቅ በመስቀል ተሰቅሎ ማዳኑን የተረክልና <br> እናም የልማት የመልካም ስራ መነሻው ቅዱስ መስቀሉ በገኛ በሆነው በጊሸን ሆነ እንጂ ገና በጣም በኣትዮጵያ ላይ አስደናቂ ቅርሶችና ታሪኮችን እንደሚሰራ አምናለሁ

Up next

LIVE

ወደ እግዚአብሔር እንመለስ! / አባታዊ ምክርና እዝናት - በመምህር ኪዳነ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር | New Sibket 2026 Aba Kidane Maryam

Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 33K views

LIVE

ዘመናዊው ደመና | ገዳማቱ ለምን ሚዲያ ከፈቱ? ከተከዜ ቡስካና ኦሞ ገዳማት አፈ መምህር አባ ወልደ ኪዳን ሐዋርያ ክርስቶስ ጋር የተደረገ ቆይታ

Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 6.1K views

LIVE

MK TV || ዘጋቢ ፊልም || እጅግ ውድ የሆኑ የጣና ሐይቅ ታሪኮች || እመቤታችን ከተወደደ ልጇ ጋር ከስደት ያረፈችበት ቅዱስ ሥፍራ

Mahibere Kidusan · 16K views

LIVE

Ethiopia የዕለተ ሰበር ዜና፡ መስከረም 20/2019 ዓ.ም መረጃዎች #Anchormedia#Ethiopiannewstoday#ethioforum

Ethio Breaking · 984 views

LIVE

በጀርመን ብሎም በአውሮጳ አንጋፋው ቤተ ክርስቲያን ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል እስከዛሬ ከነበረበት ወደ ሰፊና ትልቅ ካቴድራል በአጀብ ሲገባ።

EOTC Cologne St.Michael ኮሎኝ ቅዱስ ሚካኤል AEOKD Germany · 4.2K views

LIVE

🔴ብፁዕ ተብለው የረከሱ አሉ፣ስለዚህ ማዕረግ ነው‼️#ነገረ_ቤተክርስቲያን || ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ#kendilmedia #part2

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media · 28K views

LIVE

አንተ ሳትወለድ ነው አሜሪካ የመጣሁት ባለ 8 ዲግሪዋ ዶ/ር " የኛሰው በአሜሪካ "

Chebe Media · 240K views

LIVE

የኢትዮጵያ ገዳማት የሚዳ ቅድስት ሥላሴ ገዳም ከአ.አ 240 ኪ.ሜ አካባቢ

tsegaselassie shewaamare · 350 views

LIVE

🔴 ገዳማዊ ሕይወት እና ዓላማዎቹ | እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma Sibket New

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi · 81K views

LIVE

የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት ስብስብ | Kidus Mikael Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Tewahedo

Nakor Addis Tube - NAT · 274K views

LIVE

«ግሸን የንስሐ ቦታ እንጂ የመዝናኛ አይደለችም!» | ለሚያምን ሁሉ ይቻላል! በመምህር ኪዳነ ማርያም ገ/እግዚአብሔር | New Sibket 2026

Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 42K views

LIVE

1139አመት ያሥቆጠረው /ታሪካዊው ልጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ /ገዳም

ሐመር ሚዲያ · 3.3K views

LIVE

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026

abc-cast · 72K views

LIVE

ይህን ድንቅ ተአምር እዩ❤በመስቀል አደባባይ😍አዲስ ክስተት

ጉባኤ ዘኒቂያ · 735 views

LIVE

EOTC TV |የበለሳው ብርሃን

EOTC TV · 6K views

LIVE

ኦርቶዶክሳዊ አንድነት በየኔታ መዝገበ ቃል ገ/ሕይወት

Kabaw media ካባው ሚዲያ · 1.8K views

LIVE

🔴Live ቀጥታ ከሻሸመኔ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ምርቃት

አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media · 59K views

LIVE

...ወይስ ሰፊ ግዛት ያስተዳደረ ኢትዮጵያዊ መሪ? ቆይታ ከተሾመ ብርሃኑ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 49K views

LIVE

ንዑ ኀቤየ - በመምህር ኪዳነ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር | New Sibket 2026 - Aba Kidane Maryam Gebre Egziabher

Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 22K views

LIVE

🔴መጀመሪያም ጳጳስ አይደሉም🔻በሰርጉ ቀን ያልተጠበቀ ነገር‼️#new #ethiopian #orthodox

Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ · 139K views

LIVE

ከመስከርም 21-30 | በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket | sibket ethiopian orthodox

Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 42K views

LIVE

ስለ መጋቢ ህፕዲስ ሮዳስ ታደሰ የምለው አለኝ ዘመዴ

ኢትዮጵያ ቲዩብ ETHIOPIAN TUBE · 103K views

LIVE

አየር ኃይል እየታመሰ ነው: ጠቅላይ ሚንስትሩ ማምለጫ ፍለጋ ጀመረ: ትብብሩ ታላላቅ ድሎችን ተጎናፀፈ: Zewdu show 290926

Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው · 83K views

LIVE

ሰሚነሸ ኪዳነምህረት ገዳም የሀሳባችሁን እሷ ትሰጧችሁ አሜን በሉ 🙏🙏🙏

Dina Habesha · 4.3K views

LIVE

🛑 በቅዱስ መስቀል ዙርያ ከዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል ፩ / የአለቃ ወልደ አብ የመጽሐፍት ትርጓሜ ጉባኤ ቤት ሚዲያ

አለቃ ወልደ አብ ጉባኤ ቤት · 17K views

LIVE

September 14, 2026

Kidus Gorgorios ቅዱስ ጎርጎርዮስ · 363 views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.