Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት
2.9K subscribers
Welcome to Menet Media! እንኳን ወደ ምኔት ሚዲያ በደህና መጡ! ይህ በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. ሰሜን ወሎ መንበረ ጵጵስና ሀገረ ስብከት የተከዜ ኃይላ ለጥበብ ወምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ፣ በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት የቡስካ ደብረ ጽዮን አቡነ ሙሴ ጸሊም እና የኦሞ ብሔረ ብፁዓን አቡነ ዜና ማርቆስ ወአባ ጊዮርጊስ አንድነት ገዳማት የዩቲዩብ ሚዲያ ነው። በቻናሉ በገዳማቱ ቤተ ቅዱስ ያሬድ የሚዲያ ሥራ ዘርፎች የተዘጋጁ መርሐ ግብሮች የሚተላለፉበት ገዳማዊ ሚዲያ ነው። "ከመ ዝ ንበር ወከመ ዝ ግበር እንዘ ትትቀነይ ለእግዚአብሔር በኵሉ መዋዕለ ሕይወትከ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ለእግዚአብሔር እየተገዛህ እንዲህ ኑር እንዲህም አድርግ"

«ግሸን የንስሐ ቦታ እንጂ የመዝናኛ አይደለችም!» | ለሚያምን ሁሉ ይቻላል! በመምህር ኪዳነ ማርያም ገ/እግዚአብሔር | New Sibket 2026
Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 45K views · 10 days ago

ዘመናዊው ደመና | ገዳማቱ ለምን ሚዲያ ከፈቱ? ከተከዜ ቡስካና ኦሞ ገዳማት አፈ መምህር አባ ወልደ ኪዳን ሐዋርያ ክርስቶስ ጋር የተደረገ ቆይታ
Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 6.4K views · 12 days ago

ወደ እግዚአብሔር እንመለስ! / አባታዊ ምክርና እዝናት - በመምህር ኪዳነ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር | New Sibket 2026 Aba Kidane Maryam
Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 36K views · 9 days ago

ብላዕ በሐፈ ገጽከ | በመምህር ኪዳነ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር | New Sibket 2026 - Aba Kidane Maryam Gebre Egziabher
Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 11K views · 3 weeks ago

ዛቲ ይእቲ ኆኅታ ለሰማይ - ቅርስ በሆነው የግሸን ተራራ በተከዜ ገዳም የተቀመጠ ውድ ቅርስ/ አንቀጸ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ዘጋቢ ቅኝት
Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 5.7K views · 2 weeks ago

ንዑ ኀቤየ - በመምህር ኪዳነ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር | New Sibket 2026 - Aba Kidane Maryam Gebre Egziabher
Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 23K views · 1 month ago

ጉዞ ወደ ሦስቱ ገዳማት/ A Journey to Three Holy Monasteries
Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 1.2K views · 1 month ago

ጎኅ ጽባኅ | Goh Tsebɑh | የእንቁጣጣሽ ታሪክና ትውፊት | Enkutatash – Ethiopian New Year 2019
Menet media ምኔት ሚዲያ ዘሠለስቱ ምኔታት · 624 views · 2 weeks ago