ከተከበርኩበት ያወጣኝ እሱ ነው! የ120 ሺህ ብር ደሞዝተኛው ባሌ ጉድ ሰራኝ!የባለቤቴ ‘ሱስ’ ያመጣው መዘዝ! Ethiopia | Eyoha Media
150K views · Apr 10, 2022 · Entertainment
Comments · 516
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ · 4 years ago
ከደረሰብን መከራ ይልቅ የደረሰልን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ::
168
@saranigatu6037 · 4 years ago (edited)
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው አያድርስ ሆኖም ግን እህት ዝቅ ብለሽ መኖርን ልጆቹንም አንችም ልመጅ እግዚአብሔር ቸር ነው ሊያስተምርሽ የፈለገው ነገር አለ
106
@htw6038 · 4 years ago
ሴቶች ከዚች ልጅ ብዙ ተማሩ: ገንዘብ መያዝ ልመዱ
ከልጆች ጋር የምትቸገረው እናት ናት
ወንድ እንደዚህ ቀን ጠብቆ ይከዳል
52
@galaxyj7core589 · 4 years ago
ከይቅርታ ጋር ማንም ዝቅ ብሎ መኖር የሚፈልግ የለም በምድር ላይ ግን ህይወት ትግል ናት መታገል ነው አንቺ እንደውም ቤተሰብ አለሽ እህቶችሽ ያጉዙሻል ስንት በስቃይ ውስጥ ያለ ስው አለ ተመስገን ማለት ነው ይሄ ዘመናዊ ልመና ይመስላል ህግ አለ በህግ ልትጠይቂው ይገባል ግን እኔ እንደተረዳሁት ዝቅ ማለትን አልፈለግሽን ላስቲክ ወጥሮ እንካን እየተኖረ ፈጣሪን የሚያሙስግን ህብረተሰብ ውስጥ ነው ያለነውና ለምን ጎደለብኝ ብሎ ሚዲያ ላይ መውጣት ተገቢ አይደለም ቢሆን የሱስን አስከፊነት ለማስታማር ቢሆን መልካም ነበር ትዝብቴን ነው
66
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ · 4 years ago
ተማምነህበት የማይጥልህ እግዚአብሔር ብቻነው !!!
35
@queensheba2506 · 4 years ago
እንኳን አንቺም ልጆችሽም ጤነኛ ሆናችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
32
@oromiyabirthoromo1916 · 4 years ago
😭😭 እዕቴ አልፈርድብሽም ግን ውስጤ የተሰማኝን ልንገርሽ ዕትሽ ሰው አገር ደክማ ባዶ እያረግሻት ነው የበተሰብሽም ንሮ ትዳር እያናጋሽ ነው ማሬ አይደለም ጭቃ ቤት ጎዳና እንዳይወጡ ነገ ልጆችሽ ዛሬ ዝቅ ብሎ ማሳለፍን ልመጅ አስለምጅ ሞራል ይኑርሽ ተሳቀሽ ከምትኖርበት ብሎኬት ቤት ይልቅ ደስ ብሎሽ የምትኖርበትን ጭቃ ቤት ለመኖር ለጊዜው ሞክሪው
77
@foyatabebe5739 · 4 years ago
ምንድነው ግን እህቶቼ ግን የግል ሆስፒታል ካልወለዳችሁ የምትሞቱ የሚመስላችሁ፤ ልጆቻችሁ የግል ትምህርት ቤት ካልተማሩ ሰው የሚሆኑ የማይመስላችሁ? እንኳን ጭቃ ቤት ጎዳናም ይለመዳል የኔ እህት። የደረሰብሸ ነገር ያሳዝናል ነገር ግን ካንቺ በብዙ የባሰ ችግር ዉስጥ ያሉ አሉና ተመስገን በይና ሁኔታውን አምነሸ ተቀብለሸ በአቅምሸ ለመኖር ሞክሪ
83
@selethyopia3059 · 4 years ago
ስራ አለሽ ጤና አለሽ ቤሀሰብ አለሽ ጤነኛ ልጅ አለሽ ምን ቀረ እእቴ ያላየሽው ብዙ ነገር አለሽ የሌለሽን አትዪ ግን አይዞሽ
33
@ይስሀቅአብርሃም · 4 years ago (edited)
ሰማችሁ እመቤቴ ማርያም እኔ ስወጣ አንቺ ቤቴ ግቢ ብላ ትወጣለች ድንቅ እምነት ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ አይዞሽ ያልፋል
አስተዋይ ሴት ናት ፍርድ ቤት አልከሰውም በፈጣሪ ፊት እሰጠዋለሁ አለች ጎበዝ እግዚአብሔር ነገሮችን ይቀይራል
ገጠመኝ አዳምጪ የመምህር ተስፋዬን
36
@sabalule7915 · 4 years ago
ጀግና ሴት ነሽ
ብዙ ወንዶች ጭንቅላታቸው ድፍን ሆዳሞች ናቸው
11
@azebgbiyabiyen7983 · 4 years ago
እህቴ አንድ ምክር ልምከርሽ አንቺ መቀበል ያቃተሽ ነገር ለሌሎቹ ህይወት መመሠቃቀል ምክንያት እየሆንሽ ነዉ ስሚኝ ልምከርሽ ገንዘብ አይደለም የሚያስፈልግሽ ወደራስሽ ተመለሽ አልተረጋጋሽም ወርደሽ ኑሪ 90% የኢትዮጵያ ህጻናት በጭቃ ቤት ነዉ የሚኖሩት ስለዚህ ዉረጂ እና ከ ህብረተሰቡ ጋር ተመሳሰይ ባልሽን ደግሞ ልቦና ይስጠው ህጻናት ተርበው የሚበላው ምግብ ጤንነት አይሆነውም ወደፊት ያገኛታል እባካችሁ እህቶቻችን ወደፊት የሚያሸማቅቅ ታሪክ ይዘን አንውጣ ምክንያቱም ለአሁን ለትንሹ ችግራችን ብለን ለልጆቻችሁ አንገት መድፊያ ታሪክ ይዘን አንቅረብ የኛ ቤተሰቦች ከዚህ የባሠ መከራ አሳልፈው ነው እዚህ የደረሱት ከቻላችሁ የተበላሸውን ሠውዬ ለመቀየር ሞክሩ አለበለዚያ ወደ ራስ ህይወት መመለስ ነው ይሄ የኔ ምልከታ ነው ማሠላማ❤❤❤❤
25
Up next

'ትዳሩ እንዳይበጠበጥ' ግንኙነታችን በድብቅ ሆነ በመጨረሻው ሰዓት ማወቃችን ዋጋ አስከፍሎናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 270K views

ቲክቶክ ላይ ፎቶውን ስለቅ ፍቅረኛው መጣች!የ3 ልጆቼ አባት 2 ቱን ልጆቹን ካደ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO · 403K views

ህዝብ ይፋረደን | እንጀራ እናታችን ያደረገችብን አስደጋጭ መተት ለአሰቃቂ ህይወት አበቃን | የእርቅ ማእድ | Ethiopia@erq_media_TV
Sami Studio · 52K views

🔴ከሱ ጋር ከተጣላሁ ብር አጥፊ አጥፊ ነው የሚለኝ ያንችስ ከፋ😄🙄
Gashaye Tube ጋሻዬ · 204 views

የትዳር መፍረስ መንስኤዎች
Misale Podcast (ምሳሌ) · 1.4K views

"ድመቶች ጠቅሰውኛል"| በዘፈን ትዳር አፋትቻለሁ የሚለው አስገራሚ ታሪክ | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 269K views

Ethiopia: በእርቅ ማእድ በተጋባች በ5 ቀኗ የተፋታችዉ ሚስት ታሪክ
Sami Studio · 373K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 884 views

ጸንታችሁ ኑሩ | ልብን የሚነካ ድንቅ ስብከት | ተወዳጁ መምህር እዮብ ይመኑ | memhir eyob yimenu | #eyob_yimenu #sibket
17 Media አስራ ሰባት ሚዲያ · 9.5K views

3 ልጆቼን ስጋ ቤት መርዘው ገደሉብኝ ! #gehadmedia
ገሃድ ሚዲያ /Gehad media · 977 views

ሴቶች ለገንዘቡ ሲሉ እንደሚቀርቡት ይናገራል! እጁ ላይ ‘በሚቀባው ሽቶ’ ጉድ ሰራኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 320K views

"ዘፈን አቁሚያለሁ!"| ስዘፍን እንደ አርጋው በዳሶ ተገልብጬ አውቃለሁ! | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 88K views

የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ውጤት በጣም ወሳኝ ነው።
Memiher Podcast · 436 views

ሴት አመሉ - Ethiopian Movie Set Amelu 2023 Full Length Ethiopian Film Set Amelu 2023
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ · 988K views

"ውሽጣዊ ሰላም ኣብ ፈጣሪ ብምትእምማን ዝርከብ ፀጋ ፈጣሪ እዩ " ኣባ ጥዑም በርሀ
Sebawi Show · 137 views

አ/አ ውስጥ በጅ'ብ የተ'በሉ'ት አባት! ከሶፋ ላይ ጎትቶ ነው ያወጣቸው! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Eyoha Media · 242K views

ሰው ማመኔ ዋጋ አስከፍሎኛል! የአርብ ሃገር ኑሮ የሰጠኝ ብቸኛው ነገር መከዳትን ነው😭
Semaynesh tube · 209 views

Compass Weg | ኮምፓስ ወግ " ካናዳ እወስድካለሁ ብሎ ህይወቴን አበላሸው" የወጣቱ አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ " ... 2026
Compass Weg · 791 views

የእግዚአብሔር ኃይል | ነብይ መስፍን ንጉሴ | Halwot Emmanuel United Church | #2024
Halwot Emmanuel Church · 54K views

ለ35 ዓመት ያንከራተተኝን ታሪክ ልንገራችሁ! መድሃንያለም ፍርዱን ይሰጣታል ብዬ አስባለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 242K views

ይድረስ አሜሪካ ላለኸው የድሮ ፍቅረኛዬ! ፈጥኜ የጀመርኩት ‘ግንኙነት’ ዋጋ አስከፈለኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 253K views

70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube · 907K views

ኮሜዲያኖቹ በማን ይቀነስ ተሰባሰቡ| የማይረሱ ሳቅ ቀስቃሽ ትዕይንቶች የተሞላው ማን ይቀነስ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 126K views

ወጣቷን ምን አጋጠማት? በዶክተሩ ፍቅረኛዬ ምክንያት ጉድ ሆንኩኝ! የተከበረውን ቤተሰቤን ማሳዘኔ ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 1.1M views

የቄሱ አስደንጋጭ ቪዲዮ//አርቲስቱን ምን ገጠመው....???
በሃይሉ ሚዲያ · 457 views

‘ልጄ’ ተገድጄ እንጂ ወድጄ አይደለም! በፈተና የታጀበው የልጅነት ፍቅር! አባትነት ሲፈተን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 135K views