‘ልጄ’ ተገድጄ እንጂ ወድጄ አይደለም! በፈተና የታጀበው የልጅነት ፍቅር! አባትነት ሲፈተን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
136K views · Feb 25, 2023 · Education
Comments · 996
@mesi16-91 · 3 years ago (edited)
የኔ ጌታ ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናህ 💔😥እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይላክልህ🙏
111
@መነናዊትባለማሕተቧ · 3 years ago
አሁን ይሄን ልጅ ምን አይነት ቃል ያጽናናዋል 😢 በእመብርሃን ቸሩ እግዚአብሔር ይማርህ ጸበል ጠጣ የእውነት ማጽናኛ ቃላት ራሱ አጣሁ😢😢😢😢
148
@rahelalemu · 3 years ago
ኢሄን ልጅ ከ4 ዓመት በፊት አውቀዋለሁ.ስኳር ታማሚ ሆኖነው የማውቀው ኩላሊቱ ፌል ማድረጉን አሁን ሰማሁ.በጣም ምስኪን አንገቱን ደፍቶ የሚኖር ልጅ ነው.እናቱ የማትሰራው ስራ የለም ለፍቶ አዳሪ ናት.please እንርዳቸው
137
@Muday-Werk · 3 years ago
የማያልቅበት ምንም የማይጎድልበት አምላክ ከነ እናቱ ምህረቱን ይላክልህ! የኔ ጌታ አይዞህ ትድናለህ!
48
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ · 3 years ago
እህቶች ይሄን ልጅ የምንችለዉን ማገዝ አለብን ታሪኩ በጣም ያሳዝናል 😥😥
108
@ዑሙአነስነኝየልጄእናት · 3 years ago (edited)
እንኳንም ወለደች ይችን ባትወልድም ይችን ቀን ማለፍ አችልም እና የሰሟን መጥሪያ ጥላ መሞቷ እድለኛ ናት ስንት እህቶቻችን አሉ በስደት ለፍተው ለማንም ጥለውት አፈር የሆኑ እና አመስግንወንድሜ ለአንተ ጤናህን አላህ ይመልስልህ
99
@yeshikidanye · 3 years ago
የኔ ጌታ እመብርሀን ትጎብኝህ የኔ ጌታ ለብላቴናው ታዳጊ ልጅ ሲል እመቤቴ ከልጇ ከወዳጇ ታስጎብኝህ ባባዬ
103
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ · 3 years ago
በጣም አስለቀስከኝ ወንድም አንተም ጤናህን ይመልስልህ ለልጅህ ባለቤትህን ነብስ ይማር በጣም ከባድ ነው
39
@keyayene3325 · 3 years ago
ምህረቱና ቸርነቱ የሚያልቅበት ሰማይና ምድርን የዘረጋ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏
67
@Sofia-zd3es · 3 years ago
ያ አላህ 😭💔 ሁላችንም ብንተባበር ልናሳክመው እንችላለን አይዞህ ወንድሜ የሰው ልጅ ያለ ቀኑ ምንም አይሆንም ትድናለህ ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ አቦ🤲
20
@rehimahussen7104 · 3 years ago
በጣም አውቀዋለሁ ሚስቱን እንደ ባል ሳይሆን እንደ እናት ሲያስታምም የነበረ ልጅ ነው, የመልካም ባል ምሳሌ የሚሆን ትሁት ልጅ😭😭 ሀብትሽዬ የኤዱንም ሞት ያንተንም መታመም ስሰማ በጣም አዝኛለሁ😭 😭💔 አላህ ጨርሶ ይማርህ
8
@kehu3355 · 3 years ago
ወገን አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ <br>በጣም።የሚያሳዝን ታሪክ ነው <br>አልሀምዱሊላህ ጌታዬ ለምታደግልን ሁሉ
37
Up next

ይህ ብዙ ነገሬን ያጣሁበት ‘ታሪክ’ ነው! በህግ ብቀጣ ኖሮ ዋጋ አልከፍልም ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 158K views

ጥር ላይ መተሽ እንዴት በመስከረም ትወልጃለሽ? ብሎ 2ኛዉ ልጅ የኔ አይደለም አለኝ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio · 83K views

'ሁለት ጊዜ DV' እና 'ሁለት ጊዜ የቤት እጣ' የወጣላት እድለኛዋ እናት! ወንድሜን ምን እንዳደረኩት ጠይቁልኝ ትላለች!
Eyoha Media · 259K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 2.9K views

የትዳር መፍረስ መንስኤዎች
Misale Podcast (ምሳሌ) · 1.4K views

የእግዚአብሔር ኃይል | ነብይ መስፍን ንጉሴ | Halwot Emmanuel United Church | #2024
Halwot Emmanuel Church · 54K views

የነካችው ሁሉ ወደ ሃብት የሚቀየረው አስገራሚዋ ወጣት - @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV · 27K views

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 358K views

"የሞተ ሰው ሲደነግጥ አይቻለሁ!"| ለአንድ ሙሽራ ስድስት ጊዜ ሚዜ የሆነ ሰው አውቃለሁ የሚለው አስገራሚ ታሪክ | ዋሸው እንዴ | Abbay TV
Abbay TV Entertainment · 66K views

‘HIV’ እንዳለብኝ እያወቀ ነው ያገባኝ! አሁን ለመለየት ከባድ ይሉኝታ ይዞኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 178K views

ሁሉም ሰው ከኛ ይማር! በእህትማማቾች መካከል ተያይዞ የመጣ የቤተሰብ ምስቅልቅል! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Eyoha Media · 148K views

ካናዳ ከገባሁ ጀምሮ ታስፈራራኛለች !ከተለያየን 3 ዓመት ሆኖናል… .እኔ ጋር ምንም ንብረት የላትም@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO · 155K views

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና
Zara Media Network -ZMN · 104K views

Compass Weg | ኮምፓስ ወግ " ካናዳ እወስድካለሁ ብሎ ህይወቴን አበላሸው" የወጣቱ አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ " ... 2026
Compass Weg · 791 views

ከተዘጋዉ ዶሴ የሀገር መሬት ቀማኞቹ (እዉነተኛ የወንጀል ታሪክ)/KETEZEGAW DOSE EPISODE 86
ebstv worldwide · 27K views

ማየትና በመንፈስ ቅዱስ መሞላት|| ነቢይ ሔኖክ ተሾመ|| Prophet Henok Teshom|| PCGIC|| #tibebuworkeye
Paul Christ's Gospel Media Tibebu Workeye ጥበቡ ወርቅዬ · 22K views

በ2018 የማይታለፍ የሚመስሉን ፈተናዎች ! #orthodox
ገሃድ ሚዲያ /Gehad media · 2.2K views

ፈረስ ለመጋለብ ወንድ ሴት አይልም ! |"የአገው ምድር ፈርጦች በመሰንቆ ! | መሰንቆ | Abbay TV
Abbay TV Entertainment · 149K views

በተደጋጋሚ ጠይቁልን የተባልነውን ጥያቄ ጠየቅናት! ካልጠበኳቸው ሰዎች ስልክ ተደወለልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 320K views

Humni Federaalaa Maqaalee qabachuuf jecha, Hillima TPLF fi Shabiyaa keessa seenuu hin qabu,
SHABO MEDIA DAILY · 730 views

‘ደለለኝ’ ቅቤ ምላሱ አታለለኝ ማሬ ነሽ ብሎ ሸነገለኝ! የሰውን ልጅ የክፋት ጥግ ያየሁት በእሱ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 315K views

የጽምዶ ደጋፊዎች መግለጫ
Dj Habesha-ዲጄ ሓበሻ · 6.1K views

ልጆቼን የጎዳዋቸው ይመስለኛል!" | ይቅርታ ልላችሁ ፈልጋለሁ ምክንያቱም የእናት ቦታ ልተካ አልቻልኩም ! | ሰከላ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 88K views

መጽሐፈ መክብብ - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Ecclesiastes - Amharic audio bible
Pastor Tesfahun Mulualem · 9K views

Ethiopia መስከረም 18/2019 ሰበር መረጃዎች #EthiopiaNews #AnchorMedia #EthioForum #FanoNews September 28 2026
Dagna News · 55K views

አሳዛኙ የህይወት ውጣ ውረድ! የልጄን አባት ከአሜሪካን የመጣች ሴት አግብታ ወሰደችብኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha |
Eyoha Media · 200K views