Ads skipped

“እየተንሳፈፍን ያለን ይመስለኛል!” ቆይታ ከታምራት ሥልጣን ጋር! @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #zagol_book_bank

13K views · May 13, 2026 · People & Blogs

Comments · 33

• @endalegetamultimedia · 4 months ago · pinned

ውድ የፕሮግራማችን ተከታታዮች!

በዛሬው ልዩ ዝግጅታችን ላይ የተነሱ ዋና ዋና አሳታፊ ነጥቦችን በ Description box ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

በተጨማሪም ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ቪዲዮውንም ከወደዳችሁት ላይክ (Like) ማድረጉንና ለሌሎች እንዲደርስ ሼር (Share) ማድረጉን አይርሱ። ሃሳብና አስተያየትዎን በኮሜንት መስጫው ያጋሩን።

እናመሰግናለን!🙏🏼

መልካም ቆይታ!

22

• @abrahambekele6418 · 4 months ago (edited)

@endalegetamultimedia ዶ/ር እንዳለ ጌታ፣ በሀገራችን ጥበብን እንደገና ለማነሳሳትና ለትውልድ ተስፋ ለመስጠት ያለህ ታላቅ ራእይ በግልፅ ይታያል። መንገዱ ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን፣ ነገር ግን በዘመናችን ለጥበብና ለፈጠራ አዲስ ተስፋ አብርተህልናል። የምታደርገው ስራ ከዛሬ በላይ ለነገ ትልቅ አሻራ የሚያስቀምጥ ነው። ታሪክ በክብር ያስታውስሃል! ከልብ እናመሰግንሃለን፤ ተባረክ! ፈጣሪም ከዚህ በላይ ጥበብ፣ ጤናና ብርታት ይስጥህ።

8

• @kassahunbogale9879 · 4 months ago

ምን መታደል ነው ይህን ፕሮግራም በመይነ መረብም ቢሆን መሳተፍ ? እድሜህ ይርዘምልን የትውልድ ድልድይ እንዳልክ ። ኑርልን ።

4

• @exodus134 · 4 months ago

የጥበብ ሰዎች እንዲህ ሲጠያየቁ እና ሲከባበሩ ማየት ምንኛ ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው!

በነገራችን ላይ ሕይወት ከመክተፊያው  ጋር  አያይዛ ያነሳችው የቴራፒው ሐሳብ በጣም የሚሰራ ፣ መሬት ላይ መውረድ የሚችል እና ሐገር-በቀሉን ስነልቦና በልኩ የተሰፋ ነው። እናመሰግናለን!

1

• @MatuSala-7 · 4 months ago

ዶ/ር እንዳለ የዛሬ ፕሮግራም አቀራረብ በጣምምምም ድንቅ ነው! እባክህ ሁሌም እንደዚህ ብትቀጥሉ!! ዛሬ ግሩም የሆነ ሰአሊን አስተዋወከን እናመሰግናለን፤ልዩና ብርቱ ኢትዮጵያዊ ሰአሊ ሆኖ አግኝቸዋለሁ አገራችንን በደንብ ያስትዋውቃታል እድሉ በሚገባ ቢመቻችለት ፤በተለይ እንደተናገረው የስነጥበብ ማዕከል በአገር ደረጃ እንደ ዳካር እኛም ብንገነባ እላለሁ!!!

3

• @eyerusalemmenegistu8139 · 4 months ago

ቃላት የማይገልፀው ልዩ ችሎታ መታደል፣ እውነት፣ በጣም ትልቅ የምልከታ ዝግጅት፣ ሁላችሁንም በአክብሮት አመሰግናለሁ።

1

• @gabriel-kp7dy · 4 months ago

እንዳለ  ጌታ  በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ዝግጅት ፣እንዳለ ተረት ሰፈር ፣

2

• @thomasyalew6561 · 4 months ago

One of the best artist in ethiopia ❤❤❤❤❤❤

• @MekedesMesele-v6e · 4 months ago

አባቴ እንዳልክ ጌታ ከበደ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እድሜ ከጤና ጋራ ተመኘሁልህ ማህበረ ቅዱሳን ላይ ቀርበህ የሎሪትን ግጥም ስታነብ ነበር አይቸህ በዛ የወደዱኩህ ከዛ ማነው ብየ  ስጎረጉር ትልቅሰው ❤

3

• @michaelgetahun4229 · 4 months ago

ከተለመደው ለየት ያለ እና ደስ የሚል  አቀራረብ  ዶ/ር እንዳለጌታ ከልብ እናመሰግናለን
ሰዓሊ ታምራት እንደሀገር ሊታገዝ የሚገባው ድንቅ ዕይታ ያለው አርቲስት ነው

1

• @mikosart12 · 4 months ago

Thank you guys

2

• @HadraMot35 · 4 months ago

ታላቅ የጥበብ ሰው ያቀረብክልን ዶክተር እንዳለ ጌታ (ደራሲ ሀያሲ ) ከልብ እናመሰግንሀለን

2

Up next

LIVE

“ለ10 ዓመታት ያህል ከቤተሰባችን ማንም መጥቶ አልጠየቀንም!” ቆይታ ከሌ/ጄኔራል አዲስ ተድላ ጋር! @endalegetamultimedia #zagolbookbank

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 40K views

LIVE

ከኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረግነው ቆይታ | አንዳንድ ሰዎች ሀብቴ ብለው ይጠሩኛል

የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

LIVE

"እኛ አደርባይ ምሁር ነን ይላል!" ቆይታ ከአለማየሁ ገላጋይ ጋር የስብሐት ገብረእግዚአብሔር ስራዎች ላይ። ክፍል 2 ‪@waliapublisher7940‬

waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 46K views

LIVE

ከአርቲስት ሣሙኤል ተስፋዬ ጋር | የሚስቴን ስም በአስር ሺ የጦር ሰራዊት እያስጠራው አዘፍን ነበር | በአዲ ጠብታ |

የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 2.5K views

LIVE

"ገንዘብን የመሰለ ነገር የለም" ሴቷ Comedian ፅላተ ሰለሞን | ep 3 |

Filega - ፍለጋ · 8.5K views

LIVE

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 109K views

LIVE

ኤልያስ አረጋ የቤዝ ክራራርን የፈጠረ አርቲስት /Elias Arega / የጥላሁን ገሰሰ አኒሲያዳ የሚለውን ዘፈን እኔ ነኝ የሰራሁት/@ETHHIOARTኢትዮአርት

ETHIO ART ኢትዮ አርት · 4.6K views

LIVE

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 307K views

LIVE

ይህንን ሁሉ መከራ እንዴት…? “የሁለት ልጆቼን አባት፣ ሌሊት ተነሥቼ በመጥረቢያ ልገድለው ተዘጋጅቼ… ከዚያ ልጄ አስጣለኝ!” (ቆይታ ከትእግስት ሙሉጌታ ጋር)

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 54K views

LIVE

አሁን የደረሱ/ከመቀሌ ከተማ ለቀው ወጡ!ቁልፈ ስትራቴጅካዊ ቦታዎች ተለቀቁ!ባሕር ዳር! ሰመራ! ደብረዘይት!አዋሽ! መሆኒ! ማይጨው!

Ethio Focus _ኢትዮ ፎከስ · 76K views

LIVE

“ስለ ራስ ጎበና የጻፍኩትን መጽሐፍ ሙሉውን አንብቦ የሞገተኝም የሰደበኝም የለም!” ቆይታ ከደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር! ክፍል -1 #zagolbookbank

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 46K views

LIVE

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #wibshet_mulat

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 73K views

LIVE

"አስመራ ጣፍጦኝ ነው የኖርኩት!" ቆይታ ከሲሳይ ንጉሡ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia#zagol_book_bank

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 39K views

LIVE

ግጥም የምፅፈው 1206 ዓ.ም ላይ ለመድረስ ነው! ምልዕቲ ኪሮስ || Azrar Podcast 07

Azrar Podcast | አዝራር ፖድካስት · 13K views

LIVE

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ

Anchor Media · 72K views

LIVE

“ለእኛ ግን ፋሲካችን ክርስቶስ ነው!” ቆይታ ከቀሲስ ሰሎሞን ወንድሙ መታፈሪያ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 43K views

LIVE

በትብብር ለህልውና ጋዜጣዊ መግለጫ የታየ ጥንካሬ፣ ጉድለትና ስህተት | September 30, 2026

Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 2.4K views

LIVE

A moment with author Adam Reta - @endalegetamultimedia

Fidessa Literary · 2.9K views

LIVE

400 የዝምታ አመታት ሚስጥር |የጨለማው መንግስት አለምን በጦርነት ለመግዛት|እግዚአብሔር ለምን ዝም አለ በደንብ ስሙ ቅዱሳን #pastor Asfaw Bekele

የሰማይ ጥሪ · 9.5K views

LIVE

ከአርቲስት ህይወት አራጌ ጋር ያደረነው የመስቀል ቆይታ | ቲያትር ስሰራ ሲጋራ ማጨስ ነበረብኝ! | Meskel-2019 | Yeadi Tebita - የአዲ ጠብታ

የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 2.9K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.