"አስመራ ጣፍጦኝ ነው የኖርኩት!" ቆይታ ከሲሳይ ንጉሡ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia#zagol_book_bank
40K views · Jun 27, 2026 · People & Blogs
Comments · 98
@merhawigebrehiwot3305 · 3 months ago
ኤርትራዊ ነኝ፥ ሰመመን የመጀምርያ ያነበብኩት መጽሃፍ ነው። ያኔ የ 17 ዓመት ሆኘ 12 ክፍል የጨረስኩበት ነበርና ብዙ ትዝታ ኣለብኝ። ያኔ ትንሽ ስፖርት ኣዘወትር ነበርና ጓደኛየ ጉልቤው የሚል ቅጽል ሊስጠኝ ይዳዳው ነበር። ሰመመን ባሳደረብኝ ፍቅር ከዝያ በሁኣላ ብዙ የኣምርኛ መጻህፍቶች ኣንቢባለሁ።<br>እድሚና ጤና ይስጥህ ኣቶ ሲሳይ ንጉሱ።
43
@teshomenigussu7392 · 1 month ago
እድሜ ከጤና ይስጥልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን
1
@Tigist-b1m · 2 months ago
እኔ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈትኜ ክረምት ለመጀመሪያ ጊዜ ልብወለድ መጽሐፍ ነው ከዛ በኋላ ጥሩ አንባቢ ሆኛለሁ ጋሽ ሲሳይ በጣም አመሰግናለሁ❤❤
8
@gullilateshetu379 · 3 months ago
እንኳን ኖርክ! እንኳን አየንህ;አሁንም ኑርልን፡፡
10
@eskedartessema6318 · 3 months ago
ትውልድ አዳኝ መድረክ!!<br>እጅግ ልዩ የሆነ ቃለመጠይቅ ብዙ ነገር ይዳስሳል እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ሁለታችሁንም🙏🙏
17
@yenukakiflu2718 · 3 months ago
እንድዬ ሁሌም ትደንቀኛለህ የማስታወስ ችሎታህን ሳስብ ይገርመኛል። ሲሳይ ድንቁ ደራሴ የዘመኔ ሰው አክባሪህ ነኝ የእውነት ቀንዲል ኑርልኝ
9
@HGJJI1234 · 2 months ago
እናመሰግናለን አቶ ሲሳይና እንዳለጌታ። አቶ ሲሳይ እስር ቤት ባልገባ ኖሮ አሁን ላለሁበት አልደርስም ነበር ያለውን ከራሴ ጋር አዛመድኩት። እኔ በአብዮቱ ዘመን ገና ለጋ ተማሪ ሆኜ ከ11ኛ ክፍል ነው የእድገት በህብረት ዘመቻን የተሳተፍኩት። እዚያ ዘመቻ ላይ ያሳለፍኳቸው ሁለት ዓመታት በአስተሳሰብ እንድበለጽግ፣ ትምህርትና ጥናትን በቁምነገር እንዳተኩርባቸው፣ ንባብ ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ የተማርኩባቸው ዓመታት ነበሩ። ከገጠሪቷ ኢትዮጵያ ያለ ማንም አጋዥ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን በጥሩ ውጤት አጠናቅቄ፣ አገር ውስጥ ዩኒቨርሲቲና እነግሊዝ አገርም ተምሬ፣ በመንግስት መ/ቤቶች፣ በግል ድርጅቶችና በውጭ አገርና በዓለም አቀፍ መስሪያ ቤቶች፣ በአጠቃላይ ከ40 ዓመታት በላይ አገልግዬ፣ አሁን ለጡረታ በቅቻለሁ። ዘመቻ ባልሄድ ኖሮ፣ እዚያው ገጠር ግፋ ቢል የድጎማ አስተማሪ ሆኜ፣ የአረቄና የጠጅ ሱሰኛ ሆኜ እቀር ነበር። እድገት በኅብረት ባለውለታዬ ነው።
8
@HadraMot35 · 3 months ago
ሁሌ አስብ ነበር እንግዳ በሆነ እያልኩ ዛሬ እሱ መሆኑን ሳቅ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሰመመን የመጀመሪያ መፀሀፍ ሙሉ ያነበብኩት በፍቅር ነው የወደድኩት የኔ ተራኪ ሁላ ነው ሚመስለኝ በጣም ድንቅ ቆይታ ነበር
8
@WubitTeklu-m6k · 1 month ago
እናመሰግናለን። ጥሩ እንግዳ ነው።
1
@AynalemGeletu-p7l2q · 2 months ago
በዛን ዘመን ማንም ምንም ሆነ ለውነት ነበር ያለቀው
3
@girumebiratu5670 · 3 months ago
በልጅነት ያነበብኩት መፅሃፍ ነው ስመመንን ጋሽ ሲሳይን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳያቸው ይህ ውይይት በደንብ እዳውቃቸው አርጎኛል እንዳልክ እናመስግናለን ቆንጆ ውይይት ነው ::
5
@temesgengetahun2708 · 3 months ago
ሰመመን የትናንቱ፣የዛሬውና የነገው ትውልድ የሚያነበው መፅሐፍ ምርጥ ደራሲ ሲሳይ ንጉሡ
5
Up next

“ለ10 ዓመታት ያህል ከቤተሰባችን ማንም መጥቶ አልጠየቀንም!” ቆይታ ከሌ/ጄኔራል አዲስ ተድላ ጋር! @endalegetamultimedia #zagolbookbank
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 40K views

“ጄኔራል ተስፋዬ ገብረኪዳንን እኔ አልገደልኩትም!” (ቆይታ ከሌ/ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ ጋር) @endalegetamultimedia #booktube
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 167K views

አሁናዊ መረጃዎች//September 25
merejaethio · 841 views

መኪና ምረጥ አለኝ !ዋና ያለው ቤት ተከራየልኝ! የዮሐንስዋ ማርያም ናት ያተረፈችኝ#comedianeshetu #donkeyyoutube #ethiopia #dubai
Donkey Tube · 313K views

ከአርቲስት አስረስ በቀለ ጋር ያደረግነው ቆይታ | የማያነብ ሰው አርቲስት መሆን አይችልም...|
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

A moment with author Adam Reta - @endalegetamultimedia
Fidessa Literary · 2.9K views

Endalegeta Kebede With Meaza Birru Week One Part 1መዓዛ ብሩ ከደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ጋር
Sheger FM 102.1 Radio · 6.5K views

መኢሶን ከኢሕአፓ እና ከደርግ ጋር እንዴት ተጋባ? ለምንስ ተፋታ? (ከውስጥ አዋቂ የተሰሙ ምስጢሮች) ቆይታ ከየራስወርቅ አድማሴ (ዶ/ር) ጋር! #books
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 37K views

ቢኒያም ወርቁ፡ እኔ አርቲስት ጦርነትን ሲደግፍ እንደማዬት የሚያስቅኝ ነገር የለም! || Azrar Podcast 12
Azrar Podcast | አዝራር ፖድካስት · 1.5K views

🔴 ሰበር ዛሬ በባህርዳር ስታዴም ምን ተፈጠረ " ዘመነ ካሴ ንጉሥ ነው " ጥምረቱ መንግስት ላይ ድሮም ማዝነቡን ዛሬም ቀጥሏል #ethiopianews
EOT React · 32K views

🔴የነፃነት ወርቅነህ ሚስት ጎረቤት የላከችልኝ ሚስጥር እና መንሱር ጀማል ላይ ከባድ ዉሳኔ - የEBSTV ኢንተርቪዉ ነገር | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment · 234K views

ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 102K views

ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ ሲጠየቁ እምቢ አሉ? ቆይታ ከአቶ ተካልኝ ገዳሙ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 54K views

ከኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረግነው ቆይታ | አንዳንድ ሰዎች ሀብቴ ብለው ይጠሩኛል
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

አዲሱ የኃይል አሰላለፍ የገለጣቸው ሐቆች| የጦርነት መቋጫ ምን ይሆን!? | ጉዞ ወደ አሰብ...!
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ · 35K views

400 የዝምታ አመታት ሚስጥር |የጨለማው መንግስት አለምን በጦርነት ለመግዛት|እግዚአብሔር ለምን ዝም አለ በደንብ ስሙ ቅዱሳን #pastor Asfaw Bekele
የሰማይ ጥሪ · 9.5K views

የ ባሻዬ አስቂኝ ውጎች “የልቤን ተናግሬ ቤቴ የምገባ ሰው ነኝ!” ቆይታ ከተስፋዬ ኃ/ማርያም ጋር! @endalegetamultimedia
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 266K views

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 49K views

ቢሾፍቱ ኮምቦልቻና ቀብሩ፣ "ኢትዮ-ጅቡቲ መስመር- የኤርትራ ጦር"፣ መቀሌና አላማጣ፤ የውጊያው ዉሎ፣ የባለስልጣኑ ጉዞ፣ ጦርነቱ ባንኮችና ቀይ መስቀል| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 518K views

"ስደት እኔን በደንብ አድርጎ ሰርቶኛል!" ቆይታ ከዳንኤል አብርሃ ጋር! @endalegetamultimedia
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 39K views

የታሪክ ተመራማሪው አይረሴ ታሪኮች! (ቆይታ ከፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ ጋር) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 61K views

“ስለ ‘አዲሲቱ ኢየሩሳሌም’ የተገለጠልኝን ስገልጥላችሁ…!” ቆይታ ከደመወዝ ጎሽሜ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 81K views

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
Anchor Media · 22K views

"በህይወቴ የማልደግመው ነገር ... ወንድ ልጅ ተፈተነ ያልኩበት ቀን" ቆይታ ከረዳት ፕሮፌሰር ተስፋዬ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide · 14K views