የቤት ሰራተኛቸውን ጫካ ውስጥ የጣሉት አሰሪዎች
126K views · Jun 25, 2025 · Entertainment
Comments · 178
@MebratTesfaye-h3z · 1 year ago
በጣም ያሳዝናል….ህክምና ቢወስዷት ይሄ ሁሉ የህይወት ምስቅልቅል ባልመጣ ኖሮ😢😢😢
18
@danielmulugeta9442 · 1 year ago
ተባረኪ ብስራት እህታችን ጎበዝ 🙏👍👏
62
@MasiMan-sd1gu · 1 year ago
ሰላም የኔ ውድ ብስራትዬ ሁሌም ምክርሽ እንዴት እንደምጠቀምበትና ለሰዎችም እያስተላለፊኩና እነሱም እዬጠቀመቸው መሆኑን ስሰማ በጣም አመሰግንሻለሁ ተበርክ ወገኖቼም እደምጠቅመቸው እርግጠኛ ነኝና የምታዩት ሁላቸውም ላይክ አርጉ ምንም አይጎዳንም ተባረኩ
24
@ኢብቲሳምብንትሁሴን · 1 year ago
አላህዬ ታልታሰበ አደጋ አንተው ጠብቀን😢
30
@KonjoMare-n9j · 1 year ago
አቤት የሰው ደም አይቀርም ተደብቆ። ጌታ ይጠብቀናል። ከህይወት እስከሞት ድረስ አቤት የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን
6
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ · 1 year ago
ይኔ መስኪን😢😢😢😢
28
@MimiShaTube · 1 year ago
ልጅትዋ በጣም ታሣዝናለች እነሱም መጥፎ ን ገጠማቸው ከንደዚህ አይነት ፈጣሪ ይጠብቀን
5
@SoftwarSoftwar-q7s · 1 year ago
እኔ እስከዛሬ ከስማውት ካየውት የከፋ የሚያስፍራ በተለይ እኛ ባረብ አገር ያለን እባካችው እራሳችንን እንጠብቅ ጌታ ይርዳን 😢😢😢😢😢😢😢😢
8
@hermelawolde1950 · 1 year ago
የኔ ከርታታ ስታሳዝን ህይወቷ ተረፈልን እናሳክም ብሎ እንደመሯሯጥ እንዲ በስቃይ አቆይተው ማቃ ሞተች 💔💔🥺😭😭 ወላድ እናት እንዴት ተቃጥላ ይሆን በልጇ ሞት 💔💔💔 ብስራትዬ ከማንም ከምንም ቢሸሸግ ወንጀለኛ እሊና እንቅልፍ አይሰጥም ብለሻል ትክክል አይምሮ በሽተኝነትንም ያመጣል ቅጣትን ላለመቀበል ነውርን ሸፍኖ ንፁን ሰው በመግደል ሰላም የለም ።
19
@EnateArsema · 1 year ago
የኛ ሰው ደና ነገር መማር አይፈልግም ወሬ ቢሆን ኖሮ ተመልካቹ ብዛቱ 😢😢
7
@woinshetmekuriya1206 · 1 year ago
❤️የሰው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን❤️
41
@aberashdebela8327 · 1 year ago
በጣም ይገርማል የሰው ህይወት ቀላል ሆነዋል ኢትዮጵያ
9
Up next

ልጇን ያለጥፋቱ ወደ እስርቤት የላከችው ጨካኝ እናት
Sile HiwotTV · 73K views

በባሏ ቤተሰብ ሃብቷን የተቀማችው ሴት
Sile HiwotTV · 62K views

መች ትመጣለህ - አዳም ረታ - #habesha #ethiopia
ትረካ ቲዩብ · 3.3K views

ሞቷል ተብሎ የታሰበው ግለሰበው ሚስቱ ላይ የፈፀመው ግፍ
Sile HiwotTV · 125K views

Sheger FM Terek - የህሊና ደውል ሙሉ ትረካ - በፍቃዱ ተክለማሪያም ( ተረክ ) | የአዘቦት ተረክ | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ |
ያልተነበቡ ገጾች · 38K views

በረዶዋ (Beredowa) - Part 12
DIR Films · 29K views

ሕይወታቸውን ይቀይራል ይህን ቪዲዮ ጨርሳችሁ ስሙ አታሳለፉ ሰው ሁሉ መሰማት ያለበት ቪዲዮ ስምታችን አንድ ነገር እንዲትማሩ እርግጠኛ ነኝ
HOLY JESUS MEDIA OFFICIAL · 5.7K views

ትዳራችን መመለስ ቢችል የእኔ እንባ ይመልሰው ነበር.. ሴት ካመረረች ከባድ ነው... ፍቅረኛዋም ሆነ ባሏ እጁን ከሰነዘረ እኔ እገለዋለሁ..#marriage
Seifu ON EBS · 1.6M views

አስፋዉ መለሰ ድንቅ ድንቅ የድሮ መዝሙሮች | Best of Asfaw Melese Ethiopian oldies protestant mezmur | Sooloo mezmur
Sooloo Tube · 1.8M views

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 351K views

በልመና የተሰማሩት የሀብታም ልጆች
Sile HiwotTV · 139K views

በገዛ ወንድሙ ፍቅረኛውን የተቀማው ግለሰብ በበአል ቀን በእናታቸው ቤት ተፋጠጡ
Sile HiwotTV · 79K views

በእንጀራ እናቱ ሚሰቃየው ታዳጊ
Sile HiwotTV · 127K views

ሰዉ መጣ ነገር መጣ!! ሴት ሆና ጫት ትቅማለች #edit
ዳስ TUBE · 452 views

በረዶዋ (Beredowa) - Part 8
DIR Films · 27K views

እውነተኛ የወንጀል ታሪክ #Amharic #Narration..
Dose | ዶሴ Crime Stories · 938 views

ቢሾፍቱ ኮምቦልቻና ቀብሩ፣ "ኢትዮ-ጅቡቲ መስመር- የኤርትራ ጦር"፣ መቀሌና አላማጣ፤ የውጊያው ዉሎ፣ የባለስልጣኑ ጉዞ፣ ጦርነቱ ባንኮችና ቀይ መስቀል| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 524K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 1.9K views

ኦሮማይ ሙሉ ትረካ፡፡Oromay Full Narration. By Bealu Girma. Narrated By Fikadu T.Mariam.from unit publisher.
የግዮን ምንጭ - Yegion Minch · 1.6M views

በወንድሙ ላይ አሰቃቂ የወንጀል ድርጊት የፈፀመው ግለሰብ
Sile HiwotTV · 65K views