Ads skipped

“...እንደ ሰው መሆን ካቃተን ቢያንስ እንደ ጅብ እንኑር!” ቆይታ ከሳይላለም ተሰማ ጋር! @endalegetamultimedia #ዛጎል_የመጻሕፍት_ባንክ

104K views · Sep 4, 2026 · People & Blogs

Comments · 134

  • @woinshetwondimu1679 · 3 weeks ago (edited)

    ኢትዮጵያዊ ተስፋ አላት እኔ የታየኝ ይህ ነው። ምክንያቱም ሀሳብ እየፈለቀ ነው።

    35

  • @soyegerado2153 · 2 weeks ago (edited)

    ሀሳቧን በስፋትና በጥልቀት ውበት ባለው ግልፅ ቋንቋ ተንትና ለአድማጭ ለማሳዎቅ ብቃት ያሳየች ምርጥ ፀሀፊ!! ረዢም እድሜ ይስጥሺ እህታችን!!

    7

  • @MehariYared-s3z · 6 days ago

    ዶክተር እንዳለ ጌታ የማከብርሕ ሊሒቅ ነሕ እናመሰግናለን ጥሩ ጥሩ ምሁር  ታቀርባለሕ

    1

  • @Giza-2721 · 3 weeks ago

    ዶ/ር እንዳለ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ከምግባር  ጋር ይስጥህ። አንተ ለኢትዮጵያ ተስፋ ነህ።

    7

  • @jjthekid1781 · 3 weeks ago

    ባጭሩ በጣም ድንቅ መድረክ ነው። በተለይም በስተመጨረሻ ጥያቄ ያቀረበችው ወጣት በሃገራችን ሰው የሆነ ሁሉ አትኩሮ ቢያጤነው እላለሁ። ድንቅ ወጣት ፀሐፊዋም እንዲሁ።

    6

  • @AnonymousNat · 3 weeks ago

    ቲክቶክ ላይ በአጫጭር ሀሳቦቿ እጅግ የወደድኋት ግሩም ሴት ደራሲ

    13

  • @gesitmasresha4300 · 2 weeks ago

    Dr. እንዳለጌታ እግዚአብሔር ይስጥልን አንተ ይህንን ዝግጅት ባታሰማን ኖሮ እንደዚህ አይነት ድንቅ አስተሳሰቦችን ከየት እንሰማው ነበር ተባረክ ። እህታችንም ላደረግሽልን ድንቅ ማብራሪያ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺ መፅሐፏንም አነባዎለሁ ።

    4

  • @kassahunbogale9879 · 3 weeks ago (edited)

    የአእምሮ ምግብ ከሆኑት ዝግጅቶች ይህ አንዱም ስለሚሆን እንጠብቃለን እንዳልክ ። እረዥም እድሜ ፣ የአንባብያን ፈጣሪ ሚኒሊክ ብዬሃለሁ ፣ እንዳልክ እንደምወድህ እንደማከብርህ ታውቃለህ መቼም

    12

  • @GoitomMekonnen63 · 3 weeks ago

    ዋውውው…የበሰለች ደራሲ ነሽ።ብዙ ተማርኩብሽ።thanks ላንቺና ለአዘጋጁ።

    8

  • @yeshiharegzelele5023 · 3 weeks ago

    ይህን ፕሮግራም ሁለተኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው ድንቅ ነው እህቴ በጣም አድንቅሻለሁ &nbsp;ወደፊትም ብዙም &nbsp;መፅሀፎችን እንደምትፅፊልን &nbsp;እገምታለሁ &nbsp; የተጠቀምሻቸውን &nbsp;ገፀ ባህሪ &nbsp;ሆኜ መፅሀፍሽን &nbsp;በሀሳቤ &nbsp;ዳሰስኩት &nbsp; ያሳዝናል ያስለቅሳል &nbsp;እንደሀገር &nbsp;እንደዚህ &nbsp;መውደቅ &nbsp;የሰው ዋጋ &nbsp;ማጣት &nbsp;በሀገሩ በነፃነት አለመኖር &nbsp;<br>አገር በሆኑ ቡድኖች የምትሰራ እና የምትፈርስ &nbsp;መሆኑ &nbsp;ያሳዝናል &nbsp;የኢትዮጵያ አፈሯ ቢመረመር ምን ያህል ፐርሰንቱ ንፁህ አፈር ምን ያህል ፐርሰንቱ &nbsp;ከደም &nbsp;ጋር የተቀላቀለ ይሆን ብየ &nbsp;እጠይቃለሁ<br>እህቴ በርቺልን &nbsp;እጂሽ ይባረክ<br>ለኢትዮዽያ እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስላት

    7

  • @Lemlem-v2g · 3 weeks ago

    ስሟ እራሱ ሲያምር!!! እግዚአብሔር ይመስገን አሰተዋይ ሰዎችን አያሳጣን አርቆ አሳቢ ሰዎችን አያሳጣን

    4

  • @FanaFana-n5n2h · 3 weeks ago

    እውነት ነው ተራ የሚባል ደም የለም።

    19

Up next

LIVE

...ወይስ ሰፊ ግዛት ያስተዳደረ ኢትዮጵያዊ መሪ? ቆይታ ከተሾመ ብርሃኑ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 48K views

LIVE

አንድ ሰው ባለሁለት ፆታ መሆን ይችላል? ቆይታ ከዶ/ር በድሪ ሙኒር ዩሱፍ ጋር! @endalegetamultimedia

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 48K views

LIVE

ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ):- ተንከራታቹና ሀቀኛው ባለቅኔ! ተጋባዥ አቅራቢ:- ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) @endalegetamultimedia #poetry

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 39K views

LIVE

Ethiopia የዕለተ ሰበር ዜና፡ መስከረም 17/2019 ዓ.ም መረጃዎች #Anchormedia#Ethiopiannewstoday#ethioforum

Ethio Breaking · 35K views

LIVE

ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ፡ እንደገና መማር አለብን | Alemayehu Wassie

Dejaf TV · 252K views

LIVE

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 109K views

LIVE

ከአርቲስት አስረስ በቀለ ጋር ያደረግነው ቆይታ | የማያነብ ሰው አርቲስት መሆን አይችልም...|

የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

LIVE

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 113K views

LIVE

የጀግና ልጅ ነኝ | ከባለቤቴ አርቲስት ቤተልሄም ጋር የተደገ ቆይታ | ብዙ ሚስጥሮቼ ወጡ | #solomon_muhe

Solomon Muhe · 538K views

LIVE

Sheger FM Terek - የህሊና ደውል ሙሉ ትረካ - በፍቃዱ ተክለማሪያም ( ተረክ ) | የአዘቦት ተረክ | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ |

ያልተነበቡ ገጾች · 38K views

LIVE

✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣 #wollo #maritulegesse

Tossa tube · 174K views

LIVE

ታፍነው የቆዩና አነጋጋሪ ፖለቲካዊ ምስጢሮች! ቆይታ ከዓለማየሁ አረዳ (PhD) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 129K views

LIVE

በእንግሊዝ ታሪክ ትልቁን ዝርፍያ የፈጸመው ኢትዮጵያዊ - Ethiopian True Crime Documentary

Nolawi Hub ኖላዊ ሐብ · 91K views

LIVE

ከVampire መካከል ነው የምንኖረው! ከራፋቶኤል ጋር የነበረን ቆይታ ይከታተሉ! #tigistwaltenigus #subconsciousmind #psychology

Tigist Waltenigus · 265K views

LIVE

ነገረ ትግራይ በአንቀፅ 39 ጎዳና? ቆይታ ከሙሉጌታ አረጋዊ ጋር! @endalegetamultimedia #ዛጎል_የመጻሕፍት_ባንክ

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 133K views

LIVE

የዓለም እጅግ ምስጢራዊው የአይሁድ ማኅበረሰብ ፦ሀሲዲክ አይሁዳዊያን || HASIDIC JEWISH

HIME DOCUMENTARY · 189K views

LIVE

“ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 212K views

LIVE

አክሊሉ ሐብተወልድ እና እስከ መቃብር የዘለቀ የኢትዮጵያ ፍቅራቸው! ቆይታ ከዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ ጋር! @endalegetamultimedia

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 84K views

LIVE

አሁን ሠላም ይሰማኛል...ገድላትን አልቀበልም ብዬ ነበር...ልዩ ቆይታ ከኑሐሚን ጋር

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ and Minyahil - ምንያህል · 168K views

LIVE

የሮበርት ኦፐንሃይመር ሙሉ ታሪክ | The entire history of Robert Oppenheimer

የጊዜ ጉዞ Yegize Guzo · 74K views

LIVE

ልጄ የሚስቱ ባል ነው! ከቃቁ (ዘለቃሽ) ጋር የነበረንን ቆይታ እንዳያመልጥዎ!! #tigistwaltenigus #marriage #inlaws #husbandwife

Tigist Waltenigus · 76K views

LIVE

የ ባሻዬ አስቂኝ ውጎች “የልቤን ተናግሬ ቤቴ የምገባ ሰው ነኝ!” ቆይታ ከተስፋዬ ኃ/ማርያም ጋር! @endalegetamultimedia

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 266K views

LIVE

"አስመራ ጣፍጦኝ ነው የኖርኩት!" ቆይታ ከሲሳይ ንጉሡ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia#zagol_book_bank

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 39K views

LIVE

🔴 ሰበር ዛሬ በባህርዳር ስታዴም ምን ተፈጠረ " ዘመነ ካሴ ንጉሥ ነው " ጥምረቱ መንግስት ላይ ድሮም ማዝነቡን ዛሬም ቀጥሏል #ethiopianews

EOT React · 31K views

LIVE

ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1

MindseTube · 98K views

LIVE

ኮሜዲያኖቹ በማን ይቀነስ ተሰባሰቡ| የማይረሱ ሳቅ ቀስቃሽ ትዕይንቶች የተሞላው ማን ይቀነስ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Abbay TV Entertainment · 126K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.